የሄዝቦላህ ዋና ቃል አቀባይ መሐመድ አፊፍ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገደለ
****
የሄዝቦላህን ባለስልጣን ጠቅሶ አሶሼትድ ፕሬስ እንደዘበ፥ የሄዝቦላህ ዋና ቃል አቀባይ መሐመድ አፊፍ እስራኤል ዛሬ ባልተለመደ ሁኔታ በማዕከላዊ ቤይሩት በፈፀመችው የአየር ጥቃት ተገድሏል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🟢🟡🔴
ኅዳር 9 | እጅግ የከበሩ ሃይማኖታቸው የቀና #318ቱ #ቅዱሳን_አበው ሊቃውንት በ325 ዓ.ም በኒቅያ አርዮስን ያወገዙበት ዕለት ነው፡፡
በዚህም ወልድ በመለኮቱ ከአብ ጋር ትክክል እንደሆነ እያስረዱ የቀናች ሃይማኖትን አስተማሩ የተረገመ አርዮስንና በረከሰች ትምህርቱ የሚያምነውን አውግዘው ለዩ።
የሠሩዋት ያስተማሩዋትም የሃይማኖት ትምህርት ይህች ናት። እንዲህ ብለው፦
ሁሉን በያዘ ሰማይና ምድርን የሚታይና የማይታየውን በፈጠረ በአንድ አምላክ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን። .....
ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ የአብ አንድ ልጁ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም እናምናለን።.....
ከዚህም በኋላ የመንፈስ ቅዱስ ጠላት ስለሚሆን ስለመቅዶንዮስ በቊስጥንጥንያ ከተማ መቶ ሃምሳው ኤጲስቆጶሳት በተሰበሰቡ ጊዜ ከዚህ የቀረውን ሠሩ። እንዲህም አሉ፦
ጌታ ማሕየዊ በሚሆን ከአብ በሠረፀ በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን። እንሰግድለት እናመሰግነውም ዘንድ ከአብና ከወልድ ጋራ በነቢያት የተናገረ።
ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም እናምናለን።
ኃጢአትን ለማስተሥረይ በአንዲት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሣት የሚመጣውንም ሕይወት ተስፋ እናደርጋለን። አሜን።
የአባቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat

📌 በጉቦ የተቀጠረም የቀጠረም ክህነት የሰጠም የተቀበለም ሁሉ ዲያቆንም ይሁን ቄስም ይሁን ጳጳስም ይሁን ምንም ይሁን ምን #ክህነት የለውም !! መቀደስ፤ ማቁረብ፤ ማጥመቅ ወዘተ በክህነት የሚፈጸሙ ሚስጥራትን ሁሉ የመፈጸም ስልጣን ፈጽሞ የለውም። ይሄንን በድፍረት ቢያደርገውም አይሰምርለትም!! በሐዋርያት የተወገዘ ነውና በነፍሱም አይድንም ! ቃሉ ነው እንግዲህ ምን ይደረግ!? አራት ነጥብ ።
Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
የኔቶ አባል ሀገራት ህዝባቸውን ለጦርነት በማዘጋጀት ላይ ናቸው
ዜጎች ለጥቂት ጊዜያት ሊያገለግሉ የሚችሉ መሰረታዊ ግብአቶችን ገዝተው እንዲያከማቹ ታዘዋል።👇👇👇
ዜጎች ለጥቂት ጊዜያት ሊያገለግሉ የሚችሉ መሰረታዊ ግብአቶችን ገዝተው እንዲያከማቹ ታዘዋል።👇👇👇
Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
📌 እኛ ከእንግዲህ ድርሻችንን ተወጥተናል።
እግዚአብሔር ያዘዘንን ገልጸናል። አድርሰናል።
ግዳጃችንን ተወጥተናል።
እንግዲህ ወገኖቼ እዳ የለብንም።
የፍቅር እዳ የለብንም።
የታዘዝንበትም እዳ የለብንም።
ሁሉንም ነገር በጊዜውና በሰአቱ በዚህ ክፉ ሰአት ውስጥ ሁሉ
ሊደርስ ወደ ሚገባው ሁሉ አድርሰናል ማለት ነው።
ከእንግዲህ በየበዓታችን ሆነን መጪውን የእግዚአብሔርን እርምጃ ማየት ብቻነው።
ኖህ በመርከቡ አይደል! የተካተተው?
አዎ እኛም በእምነት መርከባችን ተካተን ውጤቱን መከታተል ብቻ ነው።
መቼም ለምታስተውሉ አለም ወዴት እየሄደች እንደሆነ ግልጽ እያየን ስለሆነ
ምንም ድብቅም ስለሌለ።
ከእንግዲህ ለአዳም ዘር አስተዋሽ አያስፈልገውም ።ፍርዱ ሁሉ ከደጁ ነው።
የቁጣው እሳት ሲያጠልመው ሲለበልበው ሲያቀልጠው ያኔ የእግዚአብሔር ፍርድ ነውና ይገበዋል።በ ፍርዱም ይካተታል።
እኛ ደግሞ እግዚአብሔርንን እያመሰገንን በየበዓታችን መቀመጥ ነው።
እኛ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች
ልንበረታ ይገባል
ከነበረን የእምነት ጥንካሬ ልንላላ አይገባም።እውነትን ከተረዱ በኋላ ወደ ኃላላ በሚያፈገፍግ ነፍስ እኔ ደስ አልሰኝም አዝናለሁ ነው የሚለው ቸሩ መድኃኔዓለም ስለዚህ ይህንን ቃል እያስታወሳችሁ በጀመራችሁበት መንፈሳዊ ጥንካሬ ተመላለሱ።ምንም አይነት ፈተና ቢገጥማችሁ ምንም አይነት ችግር ቢታይ በእምነት እለፉት እንጂ ከእምነታችሁ አትጉደሉ።
⚡️ለአለም መንግሥታት እና ሕዝብ ይደርሱ ዘንድ በቀን 7/5/2016 ዓ,ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንሥት ከተጻፉት ደብዳቤች መካከል
በንባብ ከተላለፈው ክፍል 1 መግቢያ እና ማብራሪያ ላይ የተወሰደ።

🇮🇱🇵🇸 እስራኤል በዌስት ባንኳ ጀኒን ከተማ መሰረተ ልማቶችን አወደመች
ከሰኞ ምሽት ጀምሮ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጀኒን ከተማ እና ካምፖችዋ ላይ ጥቃት ፈጽሟል።
በፍልስጤማውያን ታጣቂዎች እና በእስራኤል ኃይሎች መካከል ያለው ግጭት የቀጠለ ሲሆን እስራኤሎች በዶዘሮ ተሽከርካሪዎች የከተማዋን ዋና ዋና መንገዶችና መሠረተ ልማቶች አፈራርሰዋል።