Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ኅዳር 8 | በዚህች ቀን ልናከብራቸው የሚገባን የቅዱሳን ክቡራን #አርባዕቱ_እንስሳ እና #የቅዱስ_አፍኒን_ሊቀ_መላእክት በዓላቸው ነው።
✥ ዳግመኛም እሱ ለቤተ ክርስቲያን የፈፀመውን መልካም ተግባር ያህል መሥራት የቻለ ንጉሥ በሐዲስ ኪዳን የሌለ #ቅዱስ_ቆስጠንጢኖስ_ንጉሥ አዳኝ መስቀሉ የተገለጠለት ቀን ይህ ነው።
T.me/Ewnet1Nat

ኅዳር 8 | ቅዱሳን አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የቅድስት ሥላሴን መንበር ለለሸከም የተሾሙበት መታሰቢያ በዓል ነው።
በእውነት ያለ ሐሰት #የቅዱሳን_አርባዕቱ_እንስሳን ነገር መናገር፣ ማክበርና መዘከር ለእኛ ለክርስቲያኖች ይገባል።
ከቅዱሳን መላእክት መካከል ትልቁን ሥፍራ ዛሬ የምናከብራቸው ነገደ ኪሩቤል (ዐርባዕቱ እንስሳ) ይይዛሉ። መንፈሳውያን ከመሆናቸው በላይ መንበረ ጸባኦትን እንዲሸከሙ ስላደላቸው ክብራቸው ታላቅ ነው። ከመላእክት ወገንም ቅሩባን እነርሱ ናቸው።
ዘወትርም ስለ ፍጥረታት (ሰዎች፣ እንስሳት፣ አራዊትና አዕዋፍ) ምሕረትን ይለምናሉ። ለዚህም ነው በ4 (በሰው፣ በንስር፣ በላምና በአንበሳ) መልክ የተሳሉት። ቅዱስ መጽሐፍም ስለ እነርሱ ብዙ ይላል። (ሕዝ. 1:5፣ ራዕ. 4:6፣ ኢሳ. 6:1)
በተለይ ግርማቸው እንደሚያስፈራ ተጽፏል። "ምሉዓነ ዐዕይንት - ዐይንን የተሞሉ" ይላቸዋል። ይህንንም መተርጉማን "ምሥጢር አዋቂነታቸውንና ግርማቸውን ያጠይቃል" ሲሉ ተርጉመውታል።
ዐርባዕቱ እንስሳን 4 ሆነው በሥዕል ብናያቸውም "ከመ ርዕየተ እለ ቄጥሩ" እንዲል እያንዳንዱ ከወገብ በላይ አራት በመሆናቸው ተሸካሚዎቹ 16 መልክ አላቸው። በ2 ክንፋቸው ፊታቸውን፣ በ2ቱ እግራቸውን ሸፍነው በ2 ክንፋቸው ይበራሉ። ይህም ብዙ ምሥጢር ሲኖረው ዋናው ግን አርአያ ትእምርተ መስቀል ነው።
4ቱ እንስሳ (ኪሩቤል) በሐዲስ ኪዳንም ልዩ ክብር አላቸው። 4ቱ ወንጌል ሲጻፍ እየተራዱ ስላጻፉ በስማቸው ተሰይሟል። ቅዱስ ማቴዎስን ገጸ ሰብእ፣ ቅዱስ ማርቆስን ገጸ አንበሳ፣ ቅዱስ ሉቃስን ገጸ ላህም፣ ቅዱስ ዮሐንስን ገጸ ንስር እየተራዱ ስላጻፏቸው እነሆ እስከ ዛሬ ድረስ ዘብእሲ ማቴዎስ፣ ዘአንበሳ ማርቆስ፣ ዘላሕም ሉቃስ እና ዘንስር ዮሐንስ እየተባሉ ይጠራሉ።
እነዚህ ቅዱሳን መላእክት የሰው ልጆችን ስለ መራዳታቸውም በብዙ ገድላትና ድርሳናት ላይ ተጽፏል። የራሳቸውን "ድርሳነ ዐርባዕቱ እንስሳን" ጨምሮ በገድለ አባ መቃርስና በገድለ አባ ብስንድዮስ ላይ በስፋት ግብራቸው ተጽፏል።
◦🍀◦
ዳግመኛም በዚህች ዕለት #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_አፍኒን የተሾመበት ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡
ይህም #ከሱራፌልና_ከኪሩቤል ጋር የልዑልን የጌትነቱን ዙፋን የሚጠብቅ ነው፡፡
ስለዚህም ክቡር መልአክ ሄኖክ እንዲህ አለ፡- "…ያንን ቤት #ሱራፌልና_አፍኒን ዙሪያውን እየዞሩ ይጠብቁታል፣ እነርሱም የልዑልን የጌትነቱን ዙፋን ሲጠብቁ የማያንቀላፉ ናቸው" እንዳለ።
◦🍀◦
ይህቺ ቀን ታላቁ ንጉሥ በፈለገ ኮቦር #ቅዱስ_መስቀልን የተመለከተባት ናት። መክስምያኖስን ሊወጋ ወደ ሮም በተጓዘ ጊዜ በሰማይ ላይ መድኅን መስቀል ተዘርግቶ በላዩ ላይ "ኒኮስጣጣን" የሚል በዮናኒ ልሳን ተጽፎበት ተመልክቷል።
ይህንንም "በዚህ ጠላትህን ድል ታደርጋለህ" ማለት ነው ብለው ተርጉመውለታል። ለእርሱም በጋሻው፣ በጦሩ፣ በሰይፉ፣ በፈረሱ ላይ የመስቀል ምልክትን አድርጎ ማኅደረ ሰይጣን መክስምያኖስን ድል ነሥቶታል። እኛንም በሞገሰ መስቀሉ ይጠብቀን።
◦🍀◦🍀◦🍀◦

📌 2ኛው ዙር...
- እነማን ይተከላሉ--- አዎን እግዚአብሔር ወደትንሳኤው ይሻገሩ ዘንድ የወደዳቸው ሁሉ በመላው ዓለም ይተከላሉ። የሚበዙ የምድራችን ከተሞች ሁላችሁም እንደምታውቁት ሰንበትን በመጣስ የተገነቡ፤ ዲያብሎስን በአንድም በሌላም መንገድ ለማንፀባረቅና ለማስረፅ የተሰሩ ናቸውና ሙሉ በሙሉ ይጠረጋሉ በምትካቸውም በተቀደሱ እግዚአብሔርን ባከበሩ ቅድስናቸውን በጠበቁ ሰንበትን በሚያከብሩ የልኡልን ሕግ በሚያከብሩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በአስደናቂ ሁኔታ መልሰው ይገነባሉ።...»
👉ሙሉውን ያንብቡ!👈

የሄዝቦላህ ዋና ቃል አቀባይ መሐመድ አፊፍ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተገደለ
****
የሄዝቦላህን ባለስልጣን ጠቅሶ አሶሼትድ ፕሬስ እንደዘበ፥ የሄዝቦላህ ዋና ቃል አቀባይ መሐመድ አፊፍ እስራኤል ዛሬ ባልተለመደ ሁኔታ በማዕከላዊ ቤይሩት በፈፀመችው የአየር ጥቃት ተገድሏል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🟢🟡🔴
ኅዳር 9 | እጅግ የከበሩ ሃይማኖታቸው የቀና #318ቱ #ቅዱሳን_አበው ሊቃውንት በ325 ዓ.ም በኒቅያ አርዮስን ያወገዙበት ዕለት ነው፡፡
በዚህም ወልድ በመለኮቱ ከአብ ጋር ትክክል እንደሆነ እያስረዱ የቀናች ሃይማኖትን አስተማሩ የተረገመ አርዮስንና በረከሰች ትምህርቱ የሚያምነውን አውግዘው ለዩ።
የሠሩዋት ያስተማሩዋትም የሃይማኖት ትምህርት ይህች ናት። እንዲህ ብለው፦
ሁሉን በያዘ ሰማይና ምድርን የሚታይና የማይታየውን በፈጠረ በአንድ አምላክ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን። .....
ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ የአብ አንድ ልጁ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም እናምናለን።.....
ከዚህም በኋላ የመንፈስ ቅዱስ ጠላት ስለሚሆን ስለመቅዶንዮስ በቊስጥንጥንያ ከተማ መቶ ሃምሳው ኤጲስቆጶሳት በተሰበሰቡ ጊዜ ከዚህ የቀረውን ሠሩ። እንዲህም አሉ፦
ጌታ ማሕየዊ በሚሆን ከአብ በሠረፀ በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን። እንሰግድለት እናመሰግነውም ዘንድ ከአብና ከወልድ ጋራ በነቢያት የተናገረ።
ከሁሉ በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰበሰቧት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም እናምናለን።
ኃጢአትን ለማስተሥረይ በአንዲት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሣት የሚመጣውንም ሕይወት ተስፋ እናደርጋለን። አሜን።
የአባቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat

📌 በጉቦ የተቀጠረም የቀጠረም ክህነት የሰጠም የተቀበለም ሁሉ ዲያቆንም ይሁን ቄስም ይሁን ጳጳስም ይሁን ምንም ይሁን ምን #ክህነት የለውም !! መቀደስ፤ ማቁረብ፤ ማጥመቅ ወዘተ በክህነት የሚፈጸሙ ሚስጥራትን ሁሉ የመፈጸም ስልጣን ፈጽሞ የለውም። ይሄንን በድፍረት ቢያደርገውም አይሰምርለትም!! በሐዋርያት የተወገዘ ነውና በነፍሱም አይድንም ! ቃሉ ነው እንግዲህ ምን ይደረግ!? አራት ነጥብ ።