Telegram Web Link
በሬክተር ስኬል 4.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ ተከሰተ፣ እስከ አዲስ አበባ ንዝረቱ ተሰምቷል

(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ ከምሽቱ 3:55 ላይ በሬክተር ስኬል 4.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ አስታወቀ፣ በአዲስ አበባ ሁሉም ስፍራዎች ንዝረቱ እንደተሰማ ታውቋል።

ይህ በቅርብ ቀናት ውስጥ ለአራተኛ ግዜ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲሆን ሁሉም አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተከሰቱ ሆነው ተመዝግበዋል።

ይህን የሰሞኑን ክስተት ተከትሎ በርካታ የጥንቃቄ መልእክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ።
🍀🌼🌹
"አክሊለ ጽጌ ማርያም
ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ
ክበበ ጌራ ወርቅ"

- አባ ጽጌ ድንግል
♡ ጊዮርጊስ እሱ ነው ♡
✞ ጋሜል - ዘ ኦርቶዶክስ ✞
♡ ጊዮርጊስ እሱ ነው ♡

በተጠራ ጊዜ ፈጥኖ የሚደርሰው
በአማላጅነቱ ዘወትር የማይለየው
የኢትዮጵያ ገበዝ ጊዮርጊስ እሱ ነው
የኔ መታመኛ ጊዮርጊስ እሱ ነው


ዱድያኖስ እና ሰባው ነገሥታት
አንድ ሆነው መጥተው ስቃይ ቢያበዙበት
በአልተናወጸ እምነት አንተን ያመለከው
የልዳው ሰማዕት ጽኑ ምስክር ነው


ለዘንዶ ተሰጥታ መስዋዕት እንድትሆን
ጊዮርጊስ አዳናት ቤሩይታዊትን
የሰው ዘር ተጨንቆ ጻድቃን ከተጠሩ።
ፈጥኖ የሚደርሰው ጊዮርጊስ ኃያሉ


በደረቅ እንጨት ላይ ቢታሰር በገመድ
ለምልሞ ተገኘ የታሰረበት ግንድ
ሥጋውን ቆራርጠው ቢዘሩት በምድር
ገልጾ መሰከረ የፈጣሪውን ክብር


በሰው ችግር ሁሉ ፈጥነህ የምትደርሰው
የልዳው ሰማዕት ጊዮርጊስ ኃያል ሰው
በኪዳንህ አምነን በተሰጠህ ጸጋ
ስምህን እንጠራለን እንድናገኝ ዋጋ

መዝሙር
ቀሲስ ዳዊት ፈንታዬ


💚💛❤️ https://www.tg-me.com/Ewnet1Nat
ጥቅምት 23/2017

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ ትናንት በሰሜን ሸዋ ዞን ወጫሌ ወረዳ በኹለት ቦታዎች ላይ በፈጸመው ጥቃት 120 የመንግሥት ወታደሮችን መግደሉን አስታውቋል። ካራ ከተማ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈጸመው ጥቃት 67 ወታደሮችን መግደሉን የገለጠው ቡድኑ፣ ባጮ ፋሉሚ በተባለ ቦታ በወታደራዊና በትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸምኩት ጥቃት ደሞ 53 ወታደሮችን ገድያለኹ ብሏል። ቡድኑ፣ ሕዝቡን ያሰቃዩ ነበር ያላቸውን የአካባቢ አስተዳዳሪዎች ጭምር መግደሉን ገልጧል። በጥቃቱ የወጫሌ ወረዳ አስተዳዳሪ ንጉሴ ኮሩ እና ከ50 በላይ ጸጥታ ኃይሎች እንደተገደሉ ዋዜማ ከምንጯ ሰምታ መዘገቧ ይታወሳል።
"አጋቾቹ ከጠየቁት 2 ሚሊዮን ብር 1.4 ሚሊዮን ብር ከፍለን ሌላውን እየፈለግን ነበር ግን ቀድመው ጀናዛቸውን ላኩልን"

- በኦሮሚያ ክልል ደራ የተገደሉት የመስጅድ ኢማም ቤተሰቦች‼️

📌 ፍርድ አስፈጻሚ አካላት የማናችሁንም፦
#አቤቱታ_የሚሰሙ
#ይግባኝ_የሚቀበሉ አይደሉም!!
#Update #Earthquake

በዓለም አቀፍ ደረጃ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚከታተለው የ ' የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ / USGS ድረገጽ ' ከአዋሽ 29 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ዛሬ ሌሊት 6:04 በሬክተር ስኬል 4.7 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ገልጿል።

ትላንትና ለሊት ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 4.6 ነበር የተመዘገበው ፤ የዛሬው 4.7 ነው የተመዘገበው።
Audio
መልክአ ቅድስት ፀበለ ማርያም
Audio
ገድለ ቅድስት ፀበለ ማርያም
Audio
መልክአ ቅዱስ ተክለሃይማኖት
ሪፖርተር 👆

“10.8 ሚሊዮን ህዝቦች የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል!
5566 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል!
በአማራ ክልል 85 ሺህ የቤት እንስሳት ሞተዋል!
❗️ዋኖቻችንን እንወቅ❗️(የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር)

ውድ ቤተሰቦች፥ ዋኖቻችንን እንወቅ በሚል መርህ የቅዱሳንን ዜና ሕይወትና ገድል በጥቂቱ ማሳወቅ መጀመራችን ይታወቃል። ዋና ዓላማው ቅዱሳኑን ጠንቅቆ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም እነሱን መምሰል እንድንለምድ ነው።

ለዚህም እንዲያግዘን በየዙሩ ከሚለቀቁት የቅዱሳንን ዜና ታሪኮች የተውጣጡ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል።

ጥያቄዎቹ የተዘጋጁበት ዓላማ ያነበብነውን ምን ያህል እንደያዝነው፣ ምን ያህል እንደተዋወቅናቸው ራሳችንን እንድንመዝንበት ነው። በተጨማሪም በነገሮች ምክንያት ልብ ሳንል ያለፍነውን ታሪካቸውን መልሶ እንዲያስተምረን ነው። ስለሆነም፦


🍀 ጥያቄዎቹን ለመመለስ መልስ ነው ያላችሁትን ፊደል ወይም ከፊደሉ አጠገብ ያለውን ክብ ◌ ምልክት መንካት ትችላላችሁ።

🍀 ጥያቄዎቹን ስትመልሱ ማንነታችሁን ሆነ መልሳችሁን ከራሳችሁ ሌላ ማንም ሰው አያውቀውም።

🍀 ትክክለኛውን መልስ ጥያቄውን ከሞከሩ በኋላ በአረንጓዴ ቀለም (ራይት) ተደርጎበት ያዩታል።

🍀 ስለ ጥያቄው ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት መልስ ከመለሳችሁ በኋላ የአምፖል (💡) ምልክቱን በመንካት ጥቆማን ማግኘት ትችላላችሁ።

🍀 መልሱን ባያውቁትም ከጥያቄ ችና ከማብራሪያው ይማሩበታልና ይሞክሩት።

ሁላችሁም የቅዱሳኑን ታሪክ እና ጥያቄዎቹን እንድትጠቀሙበት እንወዳለን። የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን፨

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
❗️ዋኖቻችንን እንወቅ❗️(የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር) ውድ ቤተሰቦች፥ ዋኖቻችንን እንወቅ በሚል መርህ የቅዱሳንን ዜና ሕይወትና ገድል በጥቂቱ ማሳወቅ መጀመራችን ይታወቃል። ዋና ዓላማው ቅዱሳኑን ጠንቅቆ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም እነሱን መምሰል እንድንለምድ ነው። ለዚህም እንዲያግዘን በየዙሩ ከሚለቀቁት የቅዱሳንን ዜና ታሪኮች የተውጣጡ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል። ጥያቄዎቹ የተዘጋጁበት ዓላማ ያነበብነውን…
ዋኖቻችንን እንወቅ ❗️
[ጥያቄ ፩]
ቅድስት በርባራ ሰውነቷ በስቃዮች ቆሳስሎና ደክሞ ወኅኒ ቤት በተጣለች ጊዜ፥ ሌሊት ሰማያዊ ብርሃን መጥቶ ፍጹም ጤነኛ አድርጎ ፈውሷታል። ይኽ ሰማያዊ ብርሃን ሲፈውሳት በእስር ቤት ሆና ያየች እና ወደ ክርስትናና ሰማዕትነት የተሳበች ሴት ነበረች። በኋላም ከቅድስት በርባራ ጋር ሰማዕትነትን ተቀብላለች። ይህች የቅድስት በርባራ የሰማዕትነት እኅቷ ማን ትባላለች?
Anonymous Quiz
29%
ቅድስት ዮስቲና
50%
ቅድስት ዮልያና
7%
ቅድስት አርሴማ
14%
ቅድስት አትናስያ
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
❗️ዋኖቻችንን እንወቅ❗️(የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር) ውድ ቤተሰቦች፥ ዋኖቻችንን እንወቅ በሚል መርህ የቅዱሳንን ዜና ሕይወትና ገድል በጥቂቱ ማሳወቅ መጀመራችን ይታወቃል። ዋና ዓላማው ቅዱሳኑን ጠንቅቆ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም እነሱን መምሰል እንድንለምድ ነው። ለዚህም እንዲያግዘን በየዙሩ ከሚለቀቁት የቅዱሳንን ዜና ታሪኮች የተውጣጡ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል። ጥያቄዎቹ የተዘጋጁበት ዓላማ ያነበብነውን…
ዋኖቻችንን እንወቅ❗️[ጥያቄ ፪]

ቅድስት በርባራ ምእመናን በስሟ ከድንገተኛ አደጋዎች ለመዳን ቃልኪዳን የተሰጣት ሰማዕት ነች። ከአደጋዎቹ መካከል ገዳዮቾ በሰየፏት ጊዜ ተከስቶ በሙሉ አጥፍቷቸዋል። በአንዳንድ ሥዕሎቿ ላይም አብሮ በምልክትነት ይገለጻል። ይህ ገዳዮቿን ያጠፋቸውና ክቡር ሥጋዋን ሳይነካ የቀበራት ቃልኪዳን የተቀበለችበት አደጋ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
13%
የመሬት መንቀጥቀጥ
9%
የመሬት መንሸራተት
73%
ኃይለኛ መብረቅ
6%
ነውጠኛ ማዕበል
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
❗️ዋኖቻችንን እንወቅ❗️(የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር) ውድ ቤተሰቦች፥ ዋኖቻችንን እንወቅ በሚል መርህ የቅዱሳንን ዜና ሕይወትና ገድል በጥቂቱ ማሳወቅ መጀመራችን ይታወቃል። ዋና ዓላማው ቅዱሳኑን ጠንቅቆ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም እነሱን መምሰል እንድንለምድ ነው። ለዚህም እንዲያግዘን በየዙሩ ከሚለቀቁት የቅዱሳንን ዜና ታሪኮች የተውጣጡ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል። ጥያቄዎቹ የተዘጋጁበት ዓላማ ያነበብነውን…
ዋኖቻችንን እንወቅ❗️[ጥያቄ ፫]

ቅድስት በርባራ እናቷ በልጅነቷ የሞተች ሲሆን ከአባቷ ጋር ያደገች ነች። በኋላም ተፈጥሮን በመመርመር ወደ ክርስትና የመጣች ቅድስት ነች። ክርስቲያን መሆኗ ግን በምድር መከራ እንጂ ደስታን አላመጣላትም። ይህች ቅድስት ከጓደኛዋ ከቅድስት ዮልያና ጋር ሰማዕት ስትሆን አንገቷን ቆርጦ የገደላት ሰው ማነው?
Anonymous Quiz
16%
መምህሯ አርጋኖስ
58%
አባቷ ዴዎስቆሮስ
11%
የአባቷ ቤት አገልጋይ ሴት
15%
ቫልንትየን
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
❗️ዋኖቻችንን እንወቅ❗️(የጥያቄና መልስ መርሐ ግብር) ውድ ቤተሰቦች፥ ዋኖቻችንን እንወቅ በሚል መርህ የቅዱሳንን ዜና ሕይወትና ገድል በጥቂቱ ማሳወቅ መጀመራችን ይታወቃል። ዋና ዓላማው ቅዱሳኑን ጠንቅቆ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም እነሱን መምሰል እንድንለምድ ነው። ለዚህም እንዲያግዘን በየዙሩ ከሚለቀቁት የቅዱሳንን ዜና ታሪኮች የተውጣጡ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል። ጥያቄዎቹ የተዘጋጁበት ዓላማ ያነበብነውን…
ዋኖቻችንን እንወቅ❗️[ጥያቄ ፬]

ቅድስት በርባራ በዓመት ውስጥ ሁለት ዐቢይ በዓላት አሏት። ይህንን የቅዱሳን ዜና ሕይወት በቅድስት በርባራ ገድል ስንጀምር የቅዳሴ ቤቷ በዓል ላይ ነበር። ቅድስት በርባራ ሰማዕትነት የተቀበለችበት እና ቅዳሴ ቤቷ የተከናወነበት በዓሎቿ በቅደም ተከተል ሲቀመጡ ትክክሉ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
9%
ዕረፍት የካቲት 1፣ ቅዳሴ ቤት ግንቦት 1
56%
ዕረፍት ታኅሣሥ 8፣ ቅዳሴ ቤት መስከረም 25
13%
ዕረፍት ሰኔ 12፣ ቅዳሴ ቤት ታኅሣሥ 29
22%
ዕረፍት ጥቅምት 25፣ ቅዳሴ ቤት ጥር 25
2024/12/25 07:08:56
Back to Top
HTML Embed Code: