አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
👇👇👇👇👇👇👇👇
Audio
🟢🟡🔴
ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል ሦስት (3)
🔊 በትረካ (በድምፅ) የቀረበ
(📌 ክፍል 1ን ለማዳመጥ 👈)
(📌 ክፍል 2ን ለማዳመጥ 👈)
ጻድቁ የኢትዮጵያ ንጉሥ ቅዱስ ላሊበላ ማነው? ቃልኪዳኑስ?
1) ከዚህ ሥር አጭር ዜና ሕይወቱን ያንብቡ👇
🫴 https://telegra.ph/ቅዱስ-ላሊበላ-ንጉሠ-ኢትዮጵያ-10-13
2) ከመድኃኔዓለም የተቀበለውን ልዩ ቃልኪዳን ያንብቡ👇
🫴 https://telegra.ph/ለቅዱስ-ላሊበላ-የተሰጡት-ልዩ-ቃልኪዳኖች-10-13
📌 ሙሉውን ታሪክ በማስተዋል ያንብቡ /ያዳምጡ/
ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል ሦስት (3)
🔊 በትረካ (በድምፅ) የቀረበ
ጻድቁ የኢትዮጵያ ንጉሥ ቅዱስ ላሊበላ ማነው? ቃልኪዳኑስ?
1) ከዚህ ሥር አጭር ዜና ሕይወቱን ያንብቡ👇
🫴 https://telegra.ph/ቅዱስ-ላሊበላ-ንጉሠ-ኢትዮጵያ-10-13
2) ከመድኃኔዓለም የተቀበለውን ልዩ ቃልኪዳን ያንብቡ👇
🫴 https://telegra.ph/ለቅዱስ-ላሊበላ-የተሰጡት-ልዩ-ቃልኪዳኖች-10-13
📌 ሙሉውን ታሪክ በማስተዋል ያንብቡ /ያዳምጡ/
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ታላቁ ጻድቅ አባ ዘወንጌል ዘኢትዮጵያ አመታዊ መታሰቢያ ቀን ዛሬ ጥቅምት 10 ነው ።
እንኳን ለታላቁ አባታችን አባ ዘወንጌል ዘኢትዮጵያ 5ኛ አመት የዕረፍታቸው መታሰቢያ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ። የአባታች በረከት ረድኤት በሁላችንም ላይ ይደርብን።
ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም
እንኳን ለታላቁ አባታችን አባ ዘወንጌል ዘኢትዮጵያ 5ኛ አመት የዕረፍታቸው መታሰቢያ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ። የአባታች በረከት ረድኤት በሁላችንም ላይ ይደርብን።
ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢 🟡 🔴
ጥቅምት 12 | በዚህች ቀን፦
🍀◦ የከበረ መልአክ #ቅዱስ_ሚካኤል ሊቀ መላእክት ወደ ነቢዩ ሳሙኤል ተላከ። በዚህም #ቅዱስ_ዳዊት በመልአኩ አጋዥነት ንግሥናን ተቀባ።
ዳግመኛም ጎልያድን ያሸንፍ ዘንድ #ቅዱስ_ሚካኤል ነቢየ ጽድቅ #ቅዱስ_ዳዊትን ኃይል አሳደረበት።
🍀◦ ለ48 ዓመታት #ቅዱስ_ሚካኤል በክንፉ አልብሶ፣ በንጽሕና በድንግልና የኖሩት ባልና ሚስት #ቅዱስ_ዲሜጥሮስ እና #ቅድስት_ልዕልተ_ወይን በዓላቸው ነው።
🍀◦ #የቅዱስ_ሚካኤል ወዳጅ የሆነችው #ቅድስት_አፎምያ የልደቷ በዓል ነው።
🍀◦ ወንጌላዊው #ቅዱስ_ማቴዎስ በሰማዕትነት ያረፈበት በዓሉ ነው።
◦🍀◦
T.me/Ewnet1Nat

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Update
1 ሰዓት ላይ የጀመረዉን እሳት እስካሁን
መቆጣጠር አልተቻለም
ሌባውም እያስቸገረ ነው።
1 ሰዓት ላይ የጀመረዉን እሳት እስካሁን
መቆጣጠር አልተቻለም
ሌባውም እያስቸገረ ነው።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ለሰዓታት የቆየው የእሳት አደጋ አሁንም መቆጣጠር አልተቻለም
ከፍተኛ ውድመት ያደረሰውን እና ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ገደማ የተነሳውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር የተቻለው፣ ከምሽቱ 5:00 ሰዓት በኋላ እንደነበር ታውቋል።