Telegram Web Link
#ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
#ምክርና ተግሳጽ
#ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትጉኃን መማክርቶች በሙሉ!
አንዳንድ፡የፅዋ፡ማህበር አመራሮች፡የትጉኃን፡ መማክርቶች፡የተሰጣችሁን፡ ኃላፊነት፡በአግባቡ፡እንድትወጡ፡እንመክራለን፡ በእምነት፡መመሳሰል፡የለም ከማያምኑ፡ጋር፡በማይመች፡ አካሄድ፡አትጠመዱ፡እንጅ፡አብራችሁ፡ተመሳሰሉ፡የሚል፡ቃል የለም፡ብርሃን፡ከጨለማ፡ጋር ህብረት፡የለውም፡ስለዚህ፡ በአመራር፡ላይ፡ያላችሁ፡ብርሃን፡ሁናችሁ፡መታየት፡እንጅ ለሌሉች፡ተመሳስላችሁ፡ተቸችላችሁ፡ሂዱ፡የሚል፡ምክር፡ የሚሰጥ፡እረኛ፡ካለ፡ይኸ፡እረኛ፡ ሳይሆን፡የተሳሳተ፡ሰው፡ነው በአስቸኳይ፡ንስሐ፡ገብቶ፡አቋሙን፡ ሊፈትሽ ፡ይገበዋል በእምነት ፡ድርድር ፡የለም መመሳሰል፡ የለም፡ የተኩላ፡ እረኛና ፡የቀበሮ፡ እረኛ ፡ሁለቱም ተኩላ ፡ናቸው ፡ቀበሮ ፡ናቸው፡ ሁለቱም፡ እረኞች ፡ሳይሆኑ፡ የበግ ፡ጸሮች ፡አጥፊዎች ፡ናቸው፡ የበግ፡ እረኛ ፡ትክክለኛ ፡እረኛ፡ከሆነ ፡ደግሞ ፡ከነዚህ ፡ጋር ፡ህብረት ፡የለውም ፡ከተኩላ ፡ጋር፡ ምን ፡ህብረት ፡ይፈጠራል ፡ከቀበሮ፡ ጋር ፡ምን ፡ህብረት፡ ይፈጠራል፡ ከአውሬ ፡ጋር ፡ምን፡ ህብረት፡ ይፈጠራል ፡ስለዚህ በጎችን ፡የምትጠብቁ ፡የኢትዮጵያ፡ የዓለም፡ ብርሃን ፡ቤተሰብን፡ ኃላፊነት ፡ወስዳችሁ፡ በመማክርትነት፡ የምትሳተፉ ፡ፅዋን ፡የምትመሩ፡ መማክርታን፡ አባሎችን ፡የምትመሩ ፡ሁሉ፡ በእምነታችሁ ፡ምሳሌ ፡የምትሆኑ፡ ጠንካራ፡ መሆን ፡ይገባችኋል።

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
መግለጫ
በሚያዚያ-1-2014 ዓ.ም የተለቀቀው ላይ የተወሠደ።
Audio
መልክአ ቅዱስ ገብረክርስቶስ ሙሽራው
Audio
ገድለ አቡነ አረጋዊ ዘወርኃ መስከረም
Audio
መልክአ ቅዱስ ፊልጶስ
Audio
መልክአ አቡነ ቡሩከ አምላክ
Audio
መልክአ አቡነ እስጢፋኖስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 የሩሲያ ጦር በካርኮቭ ክልል ኩፒያንስክ አካባቢ የዩክሬን ጦር ሃይሎች በጊዜያዊነት በሰፈሩበት አካባቢ በODAB -1500 የአየር ቦምብ በፈጸመው ጥቃት እስከ 40 የሚደርሱ የዩክሬን ታጣቂዎች መሞታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል
🇮🇱🇱🇧 እስራኤል ደቡብ ሊባኖስ ላይ በፈፀመችው ጥቃት 492 ሰዎች መሞታቸውን የሊባኖስ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የድንገተኛ አደጋ ማዕከል አስታውቋል

"በጥቃቱ 35 ህጻናት እና 58 ሴቶችን ጨምሮ 492 ሰዎች ሲገደሉ 1,645 ቆስለዋል" ሲል መግለጫው ገልጿል።

💥 ቀደም ሲል ሰኞ እለት የእስራኤል መከላከያ ሃይል በሊባኖስ ንቅናቄ ሂዝቦላ ኢላማዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት እያደረሰ መሆኑን ተናግሯል።

📱የእስራኤል የአየር ጥቃት መሰንዘር የጀመረው ባለፈው ሳምንት በሊባኖስ በገመድ አልባ መሳሪያዎች ፍንዳታ ከተከስተ በኋላ ነው። በይፋዊ መረጃዎች መሠረት በፍንዳታው 37 ሰዎች ሲሞቱ  ከ3,000 በላይ ሰዎች ደገሞ ቆስለዋል።

👆ከማህበራዊ ድረ-ገጾች የወጡ ምስሎች በሊባኖስ በበካ ሸለቆ በደቡብ እና በሰሜን የእስራኤል ጥቃት ያስከተለውን ውጤት ያሳያል።
🇸🇳 በሴኔጋል የባህር ዳርቻ የ30 ስደተኞች አስከሬን የያዘች ጀልባ መገኘቱን የሀገሪቱ ጦር ሃይሎች የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል

🚤 "እሁድ መስከረም 22 ቀን የሴኔጋል የባህር ሃይል ከዳካር የባህር ዳርቻ 70 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በርካታ አስከሬኖች መገኘታቸውን መረጃ ተነግሮት ነበር ። ወዲያውኑ ወደ አካባቢው የተላከው ካዮር የተሰኘው የደህንነት ጀልባ ወደ ስፍራው በማቅናት የዳካር ወደብ ተጎትታ የነበረን ጀልባ አግኝቷል
ሲል መግለጫው አክሏል።

ሶስት የፈጣን ጀልባዎች የዶክተሮች፣ የእሳት አደጋ ተከላካዮች እና የጤና ባለስልጣናት ቡድን ጭኖ ወደ ሥፍራው ደርሷል። የአካላታቸው የመበስበስ ሁኔታ የመለየት ስራውን እጅግ አስቸጋሪ አድርጎታል።

እንደ ጦር ሃይሉ መረጃ በድምሩ 30 ሰዎች ሞተዋል። የሞቱት ሰዎች ስደተኞች ናቸው ተብሏል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደብረ ሊባኖሱ የጦር ተዋጊ መኮንን እና መነኩሴ አባ ገብረ እንድርያስ
2024/11/16 09:01:32
Back to Top
HTML Embed Code: