Telegram Web Link
✞የእርቅ ሰነድ ነሽ✞
♡የመዝሙር ግጥሞች♡
🇨🇬 የእርቅ ሰነድ ነሽ

የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ
ከኖኅ ውሃ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ስላረገ ቃል ኪዳን መሐላ

የሰው ልጆች ጥፋት በምድር ሲበዛ
ትእዛዙን ሲቃወም ሲሽር እንደዋዛ
የቍጣው ሕፃናት ኔፍሌም ሲወለዱ
መጠለያው መርከብ አንቺ ሆንሽ ዘመዱ
      አዝ= = = = =
ከብዙዎች መሃል ኖኅ ብቻ ተገኘ
በደል የሚጠላ ጽድቅን የተመኘ
የእግዚአብሔር ልጆች በአሕዛብ ሲቀኑ
በሃይማኖት ጸንተው አንቺን ያሉ ዳኑ
       አዝ= = = = =
ጥንድ ጥንድ እንስሳት ተባዕትና አንስት
በአንቺ ተጠለሉ መዓቱን በመፍራት
ኖኅና ልጆቹ የልጆቹንም ሚስቶች
መርከቧ ከልላ ከመዓት አዳነች
      አዝ= = = = =
እኛም ከመዓቱ የምናመልጠው
ድንግል ሆይ ስምሽን መርከብ አድርገን ነው
በእውነት ያለ ሐሰት ሰምሽን ስንጠራ
ይታያል እግዚዚአብሔር ልቦናው ሲራራ
         አዝ= = = = =
ከሰማይ መዓቱ በወረደ ጊዜ
አንቺ ነሽ ማደሪያ የፍጥረት ትካዜ
አርባ ቀን ከሌሊት ከዘነበው ዝናብ
የሰው ልጅ ተረፈ ሆነሽለት መርከብ
       አዝ= = = = =
ሕይወት ለአብነት የቀረው ለአብነት
ነውና እመቤቴ በአንቺ መርከብነት
የኖኅ ቃል ኪዳኑ መጠለያ አንቺ ነሽ
ምስጋና ይድረሰው ለአማኑኤል ልጅሽ

መዝሙር
ይልማ  ኃይሉ

     ዘፍጥረት ም፯ , ም፰ , ም፱
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
    www.tg-me.com/Ewnet1Nat
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ

ዓላማ፦ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በየጊዜው የሚወጡ መልዕክታትን ፤ ትምህርቶችን ፤ መግለጫዎችን ፤ ወዘተ.. ሁሉንም የአማርኛውን ክፍል መልዕክታት በወጡበት የጊዜ ቅደም ተከተል ማግኛ ገፅ ነው ! 📎👉 https://www.tg-me.com/Amharic_messages

📌 በተጨማሪም፦
በሌሎች የዓለም አገራት 111 ያህል ልዩ ልዩ ቋንቋዎች ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ብቻ የሚገኙበት ቅርንጫፍ ገጻችንን ለማግኘት 📎👉
https://www.tg-me.com/ethioBirhan 👈በሚለው ይመልከቱ !
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
«-ንቅለ ተከላ----

-እነማን ይነቀላሉ አዎን በመላው ዓለም ያሉ በመግቢያው እንደተገለፀላችሁ ለቀደመው እባብ ለዘንዶው ለሃሰተኛው ነብይ የሰገዱ ያመለኩ ምልክቱንም የተቀበሉ ሁሉ መሪም ተመሪም ሁሉም የሰው ዘር በየትኛውም የምድር ገፅታ ያለ ሁሉ ከዚች ምድር በታላቅ ቁጣ በታላቅ እሳትና መቅሰፍት እንዲጠረግ ይደረጋል። የትኛውም ሃያል አገር፣ ምንም አይነት አቅምና ጉልበት ይኑረው እንደ ትእቢቱ በሚመጥን እሳት ፍፁም ይጠረጋል። በተለይ ታላላቅ ነን የሚሉ አገሮች ኒዩክለር ጨብጠናል ሚሳየል ጀት የጦር መርከብ አለን ሁሉን እንገጥማለን የሚሉ የዲያብሎስ አለቆች በታላቅ ቁጣ ምድርም ሰማይም አይተውትም ተመልክተውም በማያውቁት ከባድ እሳት ሙሉ በሙሉ ከዜጎቻቸው ጋር ይጠረጋሉ። እነማን ይድናሉ ለሚለው በመልእክት 3 እንደተገለፀው፤ በመልእክት ስምንት በመልእክት አምስት እንተገለፀው ይሆናል።

-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከፈረሰችበት ከተቃጠለችበት፤ በመናፍቅ በካቶሊክ በደህንነት ሰላይ በካድሬ ቄስ ከተተበተበችበት ከአጥፊዎቿ የተላቀቀችበት ሁኔታ ይፈጠራል። እነዚህ ሁሉ ጠላቶቿ በእግዚአብሔር ፍርድ ተጠርገው ለእሳት ይጣላሉ። እግዚአብሔር የወደዳቸው የመረጣቸው ያፀደቃቸው አገልጋዮች ስፍራውን ይረከባሉ።


- እነማን ይተከላሉ--- አዎን እግዚአብሔር ወደትንሳኤው ይሻገሩ ዘንድ የወደዳቸው ሁሉ በመላው ዓለም ይተከላሉ። የሚበዙ የምድራችን ከተሞች ሁላችሁም እንደምታውቁት ሰንበትን በመጣስ የተገነቡ፤ ዲያብሎስን በአንድም በሌላም መንገድ ለማንፀባረቅና ለማስረፅ የተሰሩ ናቸውና ሙሉ በሙሉ ይጠረጋሉ በምትካቸውም በተቀደሱ እግዚአብሔርን ባከበሩ ቅድስናቸውን በጠበቁ ሰንበትን በሚያከብሩ የልኡልን ሕግ በሚያከብሩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በአስደናቂ ሁኔታ መልሰው ይገነባሉ።...»

👉ሙሉውን ያንብቡ!👈
ግብጽ 10,000 ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ ላከች‼️

10,000 ወታደሮችን የያዙ ሁለት C-130 የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በዛሬው እለት ሞቃድሾ ኤደን አዴ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ደርሰዋል፡፡

ወታደሮቹ ወደ ሶማሊያ ያቀኑት ሁለቱ ሀገራት በቅርቡ ባደረጉት ወታደራዊ ስምምነት ነው ተብሏል፡፡

ሶማሊያ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ስምምነት ማድረጓን ተከትሎ በአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ስር በሀገሯ የተሰማሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲወጡላት መጠየቋ አይዘነጋም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በስልጤ ዞን ስልጢ እና ምስራቅ ስልጢ ወረዳዎች ከ6 ቀበሌዎቸ በላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ እስከሁን ከ900 በላይ ቤቶች በጎርፍ ሲዋጡ፤ ከ6 ሺህ በላይ ዜጎች ለከፋ አደጋ ተጋልጠዋል፡፡
በዶዶላ የጣለው ከባድ ዝናብ ያደረሰው የከፋ ጉዳት

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ከትናንት በስቲያ ሰኞ አመሻሽ ላይ ነፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ በማሳዎች እና የቤት እንስሳት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ ታይቶ የማታወቅ በተባለው ከባድ ዝናብ እስካሁን የጠፋ የሰው ህይወት ግን አልተሰማም፡፡

ከባድ ዝናቡ ባስከተለው አደገኛ ጎርፍ ከ270 በላይ ሄክታር በምርት የተሸፈነ መሬት ከጥቅም ውጪ ስለመሆኑም ነው የተነገረው፡፡
"ጎርፎች ታይተው በማይታወቅ መጠን ይመጣሉ፡፡ ይጠርጋሉ ።"

⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 29 ተጻፈ መስከረም 21/01/2004 ዓ .ም
#መረጃ፦ትላንት ማለትም በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ሀምባ ሆሌ ቀበሌ ላይ በረዶና ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በርካታ የቤት እንስሶችን ፈጅቷል ተብሏል።

🟥🟥🟥

"ጎርፎች ታይተው በማይታወቅ  መጠን ይመጣሉ፡፡ ይጠርጋሉ ።"

⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 29 ተጻፈ መስከረም 21/2004 ዓ .ም

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌 እምንመክርህ እንድትድን ነው።

ኢትዮጵያዊነትን እመንበት

ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ እምነትህን ጨብጥ !

ሰንደቋን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ባንዲራ ውደድ !

እሰረው በልብህም፣ በክንድህም፣ በአንገትህም አርገው ።

ከዚህ ውጪ ወደእኛ ና አላልልንም።

ባለህበት ግን የእግዚአብሔር ወገን ሁን።

ለእውነተኛይቱ  ቤተክርስቲያን እውነተኛ ልጇ ሁናት ።

ከሚመስሉህ ጋር  የጽዋ ማህበር አቋቁም ።
እጣ አውጥተህ ዘክር ።

ፈጣሪህን፣ እናትህን ድንግልን  አመስግን።
ይበልጥም ለቤተክርስቲያን በጸሎትም በጾምም ዘብ ሁን። ለቤተ ክርስቲያን ዘብ ሁን።

በኢትዮጵያ ትንሣኤ የጸና ተስፋ ይኑርህ።

በቃ!! የምንመክርህ ይኸንን ነው። እኛ ያልነው ይኸንን ነው። ሌላ 'ምንለው ነገር የለንም።

በውኑ እኛ መልእክታቱ የተናገሩት የሰማችሁት ሰምታችኋል ያልሰማችሁት ባትሰሙትም  ይሄው እንደ ቃሉ እየመጣ አይደለም ወይ ?

ብዙ አባቶች ተናግረዋል። የሚሰማ ግን የለም።
...

🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን 
መግለጫ እና የሉቃስ ወንጌለ ትምህርት ክፍል 13(ሀ) ላይ የተወሰደ። አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
2024/09/23 14:35:14
Back to Top
HTML Embed Code: