በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ
ታሕሳስ 25/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የቮልካኖ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡
ይህን ተከትሎም በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደረስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በአፋር ክልል የጋቢ ረሱ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ተናግረዋል ሲል ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል፡፡
በዚሁ መሠረት በተቀናጀ ሁኔታ ወደ ጊዜያዊ መጠለያ የሟጓጓዝ ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጡ አሁንም በተደጋጋሚ መቀጠሉን ጠቅሰው፤ የቮልካኖ ፍንዳታ ዛሬ ተከስቷል፤ ንዝረቱም ከሰሞኑ ከፍያለ እና ጠንካራ ነበር ሲሉም ተናግረዋል፡፡

-👆እሳተ ገሞራዎች ፦ የተኙት ነቅተዋል።
ሰው ያላየውንም ጥፋት ያመጣሉ።
አሁንም እያጠፉ ይገኛሉ።
⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 16
ተጻፈ 21/01/2004 ዓ,ም
ሰው ያላየውንም ጥፋት ያመጣሉ።
አሁንም እያጠፉ ይገኛሉ።
⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 16
ተጻፈ 21/01/2004 ዓ,ም
📌ፈጥነህ ደቂቃ ሰከንድ ሳታጠፉ እንባህን እየረጨህ የሰራሀትን ወንጀል ሁሉ እየተናዘዝክ ንስሓ ገብተህ አምልጥ በቃ ከዚህ በላይ እኛ የምንላችሁ ነገር የለም።አምልጥ በሩ ከመከርቸሙ በፊት እየወረደ ነው በሩ እጫፉ ደርሷል።እሱንም ሾልከህ ለመግባት ከቻልክ ነው ሊዘጋ ነው ክርችም ሊል። አምልጥ ብለናል አምልጥ ከዚህ በላይ የምንልህ ነገር የለም።
⚡️በቀን 16/4/2017 ዓ,ም
ከተሰጠው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ ክፍል-ሐ ላይ የተወሰደ።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"...የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል!፦ ኢትዮጵያ እንደ እርሻ ትታረሳለች፤ ከተሞችዋም ሁሉ የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ። የቤቱም ፍርስራሽ ሁሉ እንደ ዱር ከፍታና ተራራ ይሆናል ብሎ ተናገረ።
አዲስ አበባ በይ አይዞሽ! ፎቅሽን ቶሎ ቶሎ ሥሪ፤ ሰማይ ጠቀስ አድራጊው። አይ ፎቅ! አይ ሪል ስቴት! አይ ኮንዶሚኒየም ቤት! ኦሮሞ ሊኖርብህ ሕዝብን የሚያስቸግርብህ፥ የቤቱ ባለቤት የሆነው ደግሞ ድሃውን ስደተኛ ተከራይ ሁሉ የሚዘርፍብህና የሚያስለቅስብህ፤ መንግሥት ተብየው ደግሞ ለራሱ ጥቅም ሲል ገበሬውን ከመሬቱ ነዋሪውን ሕዝብ ከመኖሪያው እያፈናቀለ የሚያሰፍርብህ። ሕዝቡም ቢሆን ሃብታሙም ሁሉ በማጭበርበር ያለው አልበቃው ብሎት፥ ድሀው ደግሞ መኖሪያ በማጣት በማልቀስ የሚስገበገብብህ፤ እንኳን ደስ አለህ ልበልህ!? ወይንስ እግዚአብሔር ያጽናናህ ልበልህ? እንደ እድልህ። ወይ ቆመህ የወፎችና የአይጦች፤ የአራዊት መኖሪያ ልትሆን ነውና ወይንም ፈርሰህ ፈራርሰህ የድንጋይ ክምር ልትሆን ነውና። ለነገሩ ግን ከፈረስህ እንኳ ቆይተሀል። ገና እየሰሩህና እንደሰሩህ አይደል የምትፈርስ።..."
➩ ከአባ አምኃ ኢየሱስ ገብረዮሐንስ ፪ኛ አገራዊ መልእክት የተወሰደ!
◦ www.tg-me.com/christian930

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
"...የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል!፦ ኢትዮጵያ እንደ እርሻ ትታረሳለች፤ ከተሞችዋም ሁሉ የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ። የቤቱም ፍርስራሽ ሁሉ እንደ ዱር ከፍታና ተራራ ይሆናል ብሎ ተናገረ። አዲስ አበባ በይ አይዞሽ! ፎቅሽን ቶሎ ቶሎ ሥሪ፤ ሰማይ ጠቀስ አድራጊው። አይ ፎቅ! አይ ሪል ስቴት! አይ ኮንዶሚኒየም ቤት! ኦሮሞ ሊኖርብህ ሕዝብን የሚያስቸግርብህ፥ የቤቱ ባለቤት የሆነው ደግሞ ድሃውን ስደተኛ…
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👉በአፋር የመሬት ነውጡ ደረጃውን እየጨመረ እሳተ ገሞራ ፈነዳ❗️
ቃሉ ምን ይላል!?👇👇👇
📌 የታዘዙ የቅጣት ዓይነቶች ከዚህ በፊት በመልእክቶቹም የተጠቀሱ ቢሆንም ዛሬም ደግሜ ላነሳቸው ግድ ይለኛል፡፡
በ አገራችን ----- እጅግ ከባድ ቋጥኝንና ሕንጻን ነቅሎ የሚወስድ አውሎ ነፋስ ፤#ከባድ_የመሬት_ነውጥና #እሳተ_ገሞራ ፤ ከባድ ርሀብና ችጋር ፤ ተሰምተው የማያውቁ እንደ ሰደድ እሳት የሚዘምቱ ገዳይ በሽታዎች፤ ጎርፍ ፤ የርስ በእርስ መተላለቅ ፤ከባድ በረዶ ፤ የዘር ፍጅት ፤ከባድ የገንዘብ ቀውስ-----
➕ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ መልእክት 8ገጽ 47 በቀን 21/4/2011 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
ቃሉ ምን ይላል!?👇👇👇
📌 የታዘዙ የቅጣት ዓይነቶች ከዚህ በፊት በመልእክቶቹም የተጠቀሱ ቢሆንም ዛሬም ደግሜ ላነሳቸው ግድ ይለኛል፡፡
በ አገራችን ----- እጅግ ከባድ ቋጥኝንና ሕንጻን ነቅሎ የሚወስድ አውሎ ነፋስ ፤#ከባድ_የመሬት_ነውጥና #እሳተ_ገሞራ ፤ ከባድ ርሀብና ችጋር ፤ ተሰምተው የማያውቁ እንደ ሰደድ እሳት የሚዘምቱ ገዳይ በሽታዎች፤ ጎርፍ ፤ የርስ በእርስ መተላለቅ ፤ከባድ በረዶ ፤ የዘር ፍጅት ፤ከባድ የገንዘብ ቀውስ-----
➕ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ መልእክት 8ገጽ 47 በቀን 21/4/2011 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁናዊ ምስል‼️
ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው በአፋር ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ ጠዋት 11:00 የተከሰተው እሳተገሞራ‼️
ይህን ተከትሎም በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በአፋር ክልል የጋቢ ረሱ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ተናግረዋል። በጣም ፍልውሃ እየፈለቀ ይገኛል ብለዋል።
[አዩዘሀበሻ]

እንቅጥቅጡ ቀጥሏል‼️
ከደቂቃዎች በፊት 2:01 ደቂቃ ላይ በደሴ፣በደብረብርሃን እንዲሁም በአዲስ አበባ ከበድ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት መሰማቱን የአዩዘሀበሻ ቤተሰቦች ገልፀዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 5.1 ሆኖ ተመዝግቧል።
አዩዘሀበሻ
==================

Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 በልዩ ልዩ የዓለም ቋንቋዎች መልዕክቱን የሚያገኙበት (Biruk)
እሳት‼️ Amazing🙀🙀
በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ሰንጋቶ ቀበሌ ዶፈን ተራራ ላይ ጠዋት ጀምሮ ጭስ እየወጣበት የነበረው ቦታ አሁን በምስሉ እንደምትመለከቱት እሳት 🔥እየወጣበት ይገኛል ሲሉ የአፋር የመረጃ ምችጮቼ ጠቁመዋል። ከአንድ ሰዓት በፊት 2:01 ደቂቃ ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ መነሻው (epicenter) እዚሁ አካባቢ ነው።

በዛሬው እለት የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በሰሜን ሸዋ ግድያ ተፈፀመባቸው
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዛሬ ጠዋት
ገደማ ለስራ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መገደላቸውን ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ጠቁመዋል።
በተተኮሰባቸው ጥይት የሞቱት ግለሰቦች ለስራ ጉለሌ ወረዳ 3 ላይ ቆይተዉ ወደ ፍቼ ከተማ እየተመለሱ በነበረበት ወቅት ነው ተብሏል።
የዞኑ የውሃ ሀብት ቢሮ ሀላፊ፣ የመስኖና ተፋሰስ ሀላፊ፣ የቡሳ ጎንፋ ሀላፊ እንዲሁም አንድ የቀበሌ ሊቀንመበር እና ሹፌራቸው በአጠቃላይ አምስት ሰዎች በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ወይም መንግስት 'ኦነግ ሸኔ' በሚላቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን ምንጮቻችን ጨምረው ገልፀዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን በቅርብ ወራት በመንግስት ጦር እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት መሀል ከፍተኛ የሆነ ግጭት እያስተናገደ ይገኛል።
ከዚህ በፊት በአንፃራዊ ሰላሙ የሚታወቀው ይህ የሰላሌ አካባቢ አሁን ላይ ከፍተኛ እገታ፣ ግድያ እና ተያያዥ ጉዳቶችን በህዝቡ ላይ እያስከተለ እንደሆነ ይታወቃል።

🔥🇬🇭 በጋና ዋና ከተማ አክራ በሚገኘውና ከምእራብ አፍሪካ ትልቅ ገበያዎች አንዱ በሆነው ካንታማንቶ የደረሰ የእሳት ቃጠሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ነጋዴዎችን ኪሳራ ላይ ጣለ