Telegram Web Link
Audio
መልከአ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
◦✞◦ እመቤቴ ሆይ፥ በቃል ኪዳንሽ ኃጢአቴን አስተሥርዪልኝ። #ያለ_ቃል_ኪዳንሽና #አዳኝ_ከሚሆን_ከክርስቶስ_መስቀል በስተቀር ከሲዖል የሚድን ሰው ከቶ አይኖርምና። ◦✞◦
[መልክዐ ኪዳነ ምሕረት ቁ. 16]
🌼🌼🌼
#እንኳን_አደረሳችሁ
T.me/Ewnet1Nat
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ፡፡
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
👆👆🏾👆🏽
የመስቀለ ኢየሱስ ቃልኪዳን በጥቂቱ
~ [ ድርሳነ መስቀል ]
       
https://www.tg-me.com/Ewnet1Nat
🟢🟡🔴
መስከረም 17 | #በዓለ_መስቀል
🌼◦✞◦🌼

መስከረም ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ለከበረ መስቀል በዓሉ ነው። ይህም የጻድቁ ንጉሥ የቈስጠንጢኖስ እናት ንግሥት ዕሌኒ ከተሠወረበት የገለጠችው ነው።

የጎልጎታን ኮረብታ በአስጠረገች ጊዜ የከበረ መስቀልን አገኘችው። ታላቅ ኮረብታም የሆነበት ምክንያት እንዲህ ነው፦

ብዙዎች ድንቆች ተአምራት ክብር ይግባውና ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመቃብሩና ከመስቀሉ የሚገለጡ ሁነው ሙታን ይነሡ ነበርና የጎበጡና በሽተኞች ሁሉ ይፈወሱ ነበር።

ስለዚህም አይሁድ ተቆጡ እንዲህም ሥርዓትን ሠርተው አዘዙ። "በይሁዳ አገር ሁሉና በኢየሩሳሌም ቤቱን የሚጠርግ ሁሉ ወይም አፈር ወይም ጉድፍ የሚጠርግ በናዝሬቱ ኢየሱስ መቃብር ላይ ይጥል ዘንድ" እንዲህም እያደረጉ ዕሌኒ ንግሥት እስከ መጣች ድረስ ከሦስት መቶ ዓመት በላይ ኖሩ።

እርሷም በመጣች ጊዜ ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብርን እስከ አሳዩዋት ድረስ አይሁድን ይዛ አሠቃየቻቸው። ያንን ኮረብታም እስከ ጠረጉ ድረስ አስገደደቻቸው የከበረ መስቀሉም ከተቀበረበት ተገልጦ ወጣ።

ውብ የሆነች ቤተ ክርስቲያንም ተሠራች። በዚች ቀንም አከበሯት። ለመስቀሉም በዓልን መስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን አከበሩለት።

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በምሕረቱ አደረሳችሁ
🌼◦✞◦🌼
T.me/Ewnet1Nat
Audio
መልክአ ቅዱስ መስቀል እና የንጉሥ ቆንስጠጢኖስ በዓል
መስቀል ኃይላችን:
መስቀል ጽናችን
መስቀል መዳኛችን
መስቀል ሕይወታችን
መስቀል ተስፋችን
መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
በመስቀሉም ኃይል ድነናል
የመስቀሉ ኃይል ቤዛችንን ኃይላችንን ሆነን።

17/1/2017 ዓ.ም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሁን

የእስራኤል ጦር በቤይሩት
ደቡባዊ ዳርቻ ላይ እየደበደበ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ 27/2024 አሁን ከመሸ በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት ቤሩት እንደምታዩት እየነደደች ነው።
2024/11/16 13:40:40
Back to Top
HTML Embed Code: