Telegram Web Link
ብዙዎች ዛሬ በሚታየው ጦርነት ብቻ ይገረማሉ።

በከቶሞች  ፈረሳ በድንግጤ ተውጠናል። እግዚአብሔር ከተቆጣ ለእርምጃም ከተነሣ ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው ።
               ልብ በሉ።

ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው።
ተፈጥሮው ሰው  ሰው የሰራውም  ራሱ ሰውም ሰውን በመሪነት እንመራዋለን የሚሉትም ጦር ያደራጁትም ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው ። ለእግዚአብሔር መሳሪያ የማይሆን የማይታዘዝና የማይገድድ ፈጻሚም የማይሆን ነገር የለም።

ከቃሉ ትዕዛዝ ወጣ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ፈጻሚው መልአክ የትኛውንም ቁስ ተፈጥሮ ሰውንም ወንዙንም ገደሉንም ንፋሱንም በረዶውንም ውሃውንም እሳቱንም እሳተ ገሞራውንም መሪውንም ተመሪውንም ራሱ ዲያብሎስና ሠራዊቱንም ሁሉምን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለመፈጸም በሚያደርገው እንቅስቃሴ የማዘዝ ቢፈቅዱም ባይፈቅዱም በሁለመናቸው ላይ ሰልጥኖ እንደ አጥፊ መሳሪያ መገልገል ኃይልም ብቃትም አለው። እግዚአብሔር የላከው መልአክ ሁሉን ማድረግ ይቻለዋል። በክንዱ ላይ ብራሱ ያለው የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።

እግዚአብሔር ያዘዘውን ቃል ጨብጦ ያለምንም ከልካይ ይፈጽመዋል።

⚡️ በቀን 26/08/ 2016 ዓ.ም ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ! ከተሰጠው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ላይ የተወሰደ።
#Egypt sends ‘largest military aid’ shipment to #Somalia amid regional tensions

An Egyptian military cargo ship arrived in Mogadishu, delivering what is reported to be the largest military aid shipment to Somalia since the UN lifted its arms embargo in December 2023. The shipment included heavy artillery, anti-tank weapons, and armored vehicles, marking a notable addition to Somalia's defense resources.

The delivery is part of a defense agreement signed between Egypt and Somalia in August 2024. The shipment was received by Somali officials at #Mogadishu’s port under tight security, amid ongoing regional developments and recent MOU between Ethiopia and #Somaliland regarding port access.
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በእግዚአብሔር የተለየ ጥሪ የተሰባሰቡ፣ ግለሰብ ወይም ቡድን ያላሰበሰባቸዉ፤ ተስፋቸዉ እግዚአብሔር ብቻ የሆነ፣ በኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የሚያምኑ፣ አረንጋዴ ቢጫ ቀይ የቃል ኪዳን ሰንደቋን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ፣ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፣ ሥርዓት፣ እግዚአብሔራዊ አስተምህሮና ትዉፊት የሚኖሩና የሚመላለሱ፣ መልካሙን ዘመን የኢትዮጵያን ትንሣኤን በተለየ ሁኔታ በእምነትና በእርግጠኝነት የሚጠብቁ፣ ራሳቸዉን በንስሐ የሚመረምሩ፣ ከወደቁበት ድካምና ኃጢአት በንስሐ ለመነሣት ተጋድሎ የሚያደርጉ፣ እዉነተኛ ንስሐ የገቡ፣ ከእግዚአብሔር እዉነት ጋር ብቻ የቆሙና፤ "ከዓመጸኞች፣ ከከሃዲያን፣ ከርኩሰት ፈጻሚዎች ጋር አንድነት አንፈጥርም፤ የዓመፃ ተባባሪ አንሆንም" በማለት የእግዚአብሔርን ፍርድና ቀን የሚጠብቁ ናቸዉ እንጂ፤ በግለሰቦችና በቡድኖች ፈቃድ የተመሰረቱ አይደለም፡፡ የማንኛዉም የፓለቲካ ድርጅት አባልና ደጋፊዎችም አይደሉም ።
🇨🇬🇨🇬
#_የአባት_ምክር_፩ {ለኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ ብቻ}
#_ከልባችሁ_ታዘዙ

🇨🇬 የኢ.ዓ.ብ መግለጫ ሚያዚያ ፩፥ ፳፻፲፬ ዓ.ም 🇨🇬
| 🕛 | ከ ፶፭ ኛው ደቂቃ ጀምሮ

እንግዲኽ፤ በማስተዋል፣ በጽናት፣ እግዚአብሔርን በመፍራት፥ ቃሉን በማድመጥ የተግባር ሰው፥ የተግባር፥ በተግባር የሚገለጽ የእምነት ሰው ኾናችሁ፣ ከልማዳዊ አካሄድ ወጥታችሁ፣ በተግባር በሚገለጽ የእምነት ሥራ እንድታደርጉ እመክራችኋለሁ።

... #_ጸንተን_እንቁም
#_ምክሮችን_ተግባራዊ_እናድርግ። የታዘዛችሁትን ምክሮች ኹሉ ታውቃላችሁ። አድርጉ የተባላችሁትን፣ ይጠቅማችኋል የተባላችሁትን ሁሉ ነግረናል። ይኽ ኹሉ የነገርናችሁ ከራሳችን አይደለም። እኛ አዋቂዎች አይደለንም። እኛ ጥበበኞች አይደለንም። እኛ ከሌላው ተሽለን የምንበልጥ ኾነን አይደለም።

እግዚአብሔር የመከረንን የነገረንን ግን ለናንተ ለወገኖቻችን አድርሰናል። #_መጠቀም_የእናንተ_ፋንታ_ነው
#_የእምነት_ሥራ_መሥራት_የእናንተ_ፋንታ_ነው
#_እግዚአብሔርን_በእምነታችሁ_አካሄድ_ማስደሰት_የእናንተ_ፋንታ_ነው

◦ ◦ ◦ | 🇨🇬

www.tg-me.com/Ewnet1Nat 🇨🇬
http://www.tg-me.com/AlphaOmega930 🇨🇬
#ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
#ምክርና ተግሳጽ
#ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትጉኃን መማክርቶች በሙሉ!
አንዳንድ፡የፅዋ፡ማህበር አመራሮች፡የትጉኃን፡ መማክርቶች፡የተሰጣችሁን፡ ኃላፊነት፡በአግባቡ፡እንድትወጡ፡እንመክራለን፡ በእምነት፡መመሳሰል፡የለም ከማያምኑ፡ጋር፡በማይመች፡ አካሄድ፡አትጠመዱ፡እንጅ፡አብራችሁ፡ተመሳሰሉ፡የሚል፡ቃል የለም፡ብርሃን፡ከጨለማ፡ጋር ህብረት፡የለውም፡ስለዚህ፡ በአመራር፡ላይ፡ያላችሁ፡ብርሃን፡ሁናችሁ፡መታየት፡እንጅ ለሌሉች፡ተመሳስላችሁ፡ተቸችላችሁ፡ሂዱ፡የሚል፡ምክር፡ የሚሰጥ፡እረኛ፡ካለ፡ይኸ፡እረኛ፡ ሳይሆን፡የተሳሳተ፡ሰው፡ነው በአስቸኳይ፡ንስሐ፡ገብቶ፡አቋሙን፡ ሊፈትሽ ፡ይገበዋል በእምነት ፡ድርድር ፡የለም መመሳሰል፡ የለም፡ የተኩላ፡ እረኛና ፡የቀበሮ፡ እረኛ ፡ሁለቱም ተኩላ ፡ናቸው ፡ቀበሮ ፡ናቸው፡ ሁለቱም፡ እረኞች ፡ሳይሆኑ፡ የበግ ፡ጸሮች ፡አጥፊዎች ፡ናቸው፡ የበግ፡ እረኛ ፡ትክክለኛ ፡እረኛ፡ከሆነ ፡ደግሞ ፡ከነዚህ ፡ጋር ፡ህብረት ፡የለውም ፡ከተኩላ ፡ጋር፡ ምን ፡ህብረት ፡ይፈጠራል ፡ከቀበሮ፡ ጋር ፡ምን ፡ህብረት፡ ይፈጠራል፡ ከአውሬ ፡ጋር ፡ምን፡ ህብረት፡ ይፈጠራል ፡ስለዚህ በጎችን ፡የምትጠብቁ ፡የኢትዮጵያ፡ የዓለም፡ ብርሃን ፡ቤተሰብን፡ ኃላፊነት ፡ወስዳችሁ፡ በመማክርትነት፡ የምትሳተፉ ፡ፅዋን ፡የምትመሩ፡ መማክርታን፡ አባሎችን ፡የምትመሩ ፡ሁሉ፡ በእምነታችሁ ፡ምሳሌ ፡የምትሆኑ፡ ጠንካራ፡ መሆን ፡ይገባችኋል።

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
መግለጫ
በሚያዚያ-1-2014 ዓ.ም የተለቀቀው ላይ የተወሠደ።
2024/09/24 06:33:12
Back to Top
HTML Embed Code: