Telegram Web Link
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
«...ይሁንና ይሁንና እኔ ተስፋ አልቆርጥም። እኔ ተስፋ አልቆርጥም። ኢትዮጵያ እንደገና ትነሳለች። ኢትዮጵያ ትታደሳለች። ኢትዮጵያ ትመለሳለች። እንደነበረም ትሆናለች። እንደነበረም ትሆናለች።

ሥጋውያን አስተዳዳሪዎችና ሥጋውያን መሪዎችም እነሱ ባሉት አገር አትቀናም፤ አገር አትጠፋም። እሺ ቢሉ፤ እግዚአብሔርን ቢቀበሉ፤ ይኖሩባታል ይኖሩላታል። እምቢ ቢሉ ግን ይወገዳሉ እንጂ እግዚአብሔር ከመንግሥቱ አይሻርም፥ አገርም አትጠፋም።

እና ስለዚህ ከደርግ ዘመን ጀምሮ ከደርግ ዘመን ጀምሮ በእግዚአብሔር ላይ የሸፈተው ልብ የሚመለስበት ቀን በቅርብ ቀን ይመጣል። በቅርብ ቀን ይመጣል።

ዛሬ ኢትዮጵያን "እንውጣለን" ብለው ያሰፈሰፉ፤ አፋቸውን የከፈቱ፤ ጉሮሯቸውን ያላቀቁ ሁሉ ነገ ይህ ሁሉ ይዘጋል። ሁሉም ነገር ይቀራል። እግዚአብሔር አንድ ኃይል ያስነሳል ! አንድ ኃይል ያስነሳል !

አሁን እውነተኛው ነገር ከሆነ በውስጥም ያለነው በስደትም ያሉት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ አንድ ልብ አንድ ዐሳብ ሆነው ወደአገራቸው፤ ወደሃይማኖታቸው ማተኮር አለባቸው። ደሞ እምቢ ካልን እኛ እንጠፋለን እንጂ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድናታል። ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ ትሆናለች፥ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች፥ እግዚአብሔርም እጇን ጨብጦ ይመራታል።»


📌 ታላቁ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ በአንድ ወቅት ከአሜሪካ ሬድዮ ጣብያ ጋር አድርገውት ከነበረ ቃለ ምልልስ ስለኢትዮጵያ ትንሣኤ የተናገሩት!
🇨🇬 አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
📎 www.tg-me.com/AlphaOmega930
Audio
🔊 የእግዚአብሔር ሰይፍ ተመዟል ! እንዲያው አይመለስም !
አለቃ አያሌው ታምሩ
https://www.tg-me.com/christian930/3764
📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትን ሳይሰሙ 24ሰዓት በሃሰት የሚነቅፉ ሰዎች እነማን ናቸው ብዬ 81ዱ መጽሐፍ ቅዱስን ስጠይቅ ስለማንነታቸው የተሰጠኝ መልስ ይሄ ነው።
የሱማሊያዉ ፕሬዝዳንት ክተት አወጁ‼️

የሱማሊያዉ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼህ መሀመድ ሁሉም የሶማሊያ ዜጋ እና አመራር ለወታደራዊ ግዳጁ ይዘጋጂ ሲሉ ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፈዋል ፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

በ 27/12/2016 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇
ምስክርነት(ወለተ ሐዋርያት ከ አአ).m4a
27.8 MB
የእህታችን ወለተ ሐዋርያት እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
27/12/2016

👉 በኢትዮጵያ ምድር ታላቀን 
ጥፋት በማድረስ ሰውንም እንግዳ ወደ ሆነ ዲያብሎስ ወደአሰረፀው እምነት በማካተት ምድሪቱን ለጨለማ የዳረጉ 
መናፍቃን ተሃድሶዎች ካቶሊኮች እስላሞች በዋናነት እንዲሁም የሚበዛው ሕዝብ አምልኮ ባእድ ተከታይ ጥንቆላን 
የሚወድድ በድግምት አጋንንት በመሳብ በትብታብ ሁሉ እንዲሰማራ ያደረጉ በቤተ ክርስቲያናችን ሙሉ በሙሉ 
የመንግሥት ስውር አገልጋዮች እንዲሞሉ በማድረግ ዋናውን ወንጀል ፈፅመዋል ፡፡ ሁሉም በታላቁ የቁጣ ፍሰት 
ይጠረጋሉ ምልክትም አይተውላቸውም ፡፡ ይህም በእግዚአብሔር ተወስኖ ከፀባኦት ትእዛዙ ወጥቶአል ፡፡ 
ለፈፃሚዎቹም ደርሶአል ፡፡ ተፈፃሚም ይሆናል ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 46  የተወሰደ።
የወንድማችን ወልደ ጊዮርጊስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ደቡብ ወሎ ወረኢሉ

👉 ኢትዮጵያዊ ሆኖ በእርግጥም ሆኖበት ታምኖበት ከልቡም ተክሎ እንደ እግዚአብሔር ፍቅርን ለብሷት 
በፈጣሪ መታመንን በእምነት ሃይሉ ተጎናፅፏት እየተመላለሰ ያለ ሰው ምንኛ የታደለ ነው ፡፡ ለዚህ እውነት የበቁት ደግሞ 
ወደድከውም ጠላኸውም አጠፋዋለሁ ብለህ ደከምክበትም ኢትዮጵያዊነትን ከልባቸው የተከሉት ተዋህዶ እምነትን 
በሁለመናቸው ያፀኑትን ሰንደቋን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ባንዲራ የለበሱትን የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ቤተሰቦችን ፤ ቅን 
የዋህ ትሁት ሕዝቦችን በአንተ ምኞት የሚጠፉ ሳይሆን አንተ ኢትዮጵያ ጠሉ ከነዘር ማንዘርህ ከምድረ ገፅ ትጠፋለህ ፡፡ 
በየትኛውም የዓለም ገፅታ ኑር እጣህን ሲፈፀምብህ ታየዋለህ ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 17 የተወሰደ።
የእህታችን ምህረተ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
27/12/2016

👉 በሰማይም ንግሥት በምድርም ንግሥት ድንግል እናታችን ፤ የከበሩት በስላሴ በክብራቸው 
ፊት ዘወትር ለአገልግሎት የሚተጉት ቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ፤ በሰማእትነት በታላቅ ተጋድሎ በቅድስና በእግዚአብሔር 
ከብረው ያለፉት ሁሉ ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ዘወትር የሚመሰገኑባት የሚዘከሩባት የስላሴ ምስጋና ውዳሴ እንደጅረት 
ውሃ ሳያቋርጥ የሚፈስባት ኢትዮጵያ ትነሳለች ፡፡ ለአለም ሁሉ ታበራለች ፡፡ ተዋህዶ እምነት ትፀናለች ፡፡ ትደምቃለች ፡፡ 
በብርሃናዊነቷ ለሰው ሁሉ ለትንሳኤው ለበቃው ሁሉ ታበራለች ታደምቃለች ያለማቋረጥ ከፈጣሪ / ከአብርሃሙ ሥላሴ / 
ከድንግል ከቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ሁሉ ከቅዱሳን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር የምታገናኝ የሕይወት የበረከት የደስታ ምንጭ 
የፈውስ ምንጭ ሁሉ ትሆናለች ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 30 የተወሰደ።
የእህታችን እህተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
27/12/2016

👉 እውነት ለመድረስ ይጥራል ይህን ካደረገ ደግሞ እግዚአብሔር ይረዳዋል ፡፡ ይበልጥም በፀሎት በእምነት ፈጣሪው 
እንደሚሰማው ተረድቶ ከጠየቀ አውነትን እምነትን በራሱ ላይ ማንገስ ይችላል ፡፡ ይህ ሃሳብ መንፈስ በፍፁም በውስጡ 
ስለሌለ አያደምጥም ካልሰማ ጆሮውን ከደፈነ ደግሞ ሁሉም የተዘጋ ሆነ ማለት ነው ፡፡ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚነግረን 
መስማት ከቃሉ ነው ቃሉን ለማድመጥ ያልፈቀደ እንዴት ተደርጎ ወደ እምነት ይሄዳል ፡፡ ወገኖቼ እንደ እውነቱ ከሆነ 
ሰው ከላይ እንዳልነው ትንሽ ቃል ትንሽ ምልክት ትንሽ ድምፅ ሲሰማ አብዝቶ ወደ አውነቱ መገስገስ ይገባዋል ፡፡

👉  ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 16 የተወሰደ።
Audio
የወንድማችን  ወልደ ጊዮርጊስ እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ
27/12/2016

👉 በሰማይም ንግሥት በምድርም ንግሥት ድንግል እናታችን ፤ የከበሩት በስላሴ በክብራቸው 
ፊት ዘወትር ለአገልግሎት የሚተጉት ቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ፤ በሰማእትነት በታላቅ ተጋድሎ በቅድስና በእግዚአብሔር 
ከብረው ያለፉት ሁሉ ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ዘወትር የሚመሰገኑባት የሚዘከሩባት የስላሴ ምስጋና ውዳሴ እንደጅረት 
ውሃ ሳያቋርጥ የሚፈስባት ኢትዮጵያ ትነሳለች ፡፡ ለአለም ሁሉ ታበራለች ፡፡ ተዋህዶ እምነት ትፀናለች ፡፡ ትደምቃለች ፡፡ 
በብርሃናዊነቷ ለሰው ሁሉ ለትንሳኤው ለበቃው ሁሉ ታበራለች ታደምቃለች ያለማቋረጥ ከፈጣሪ / ከአብርሃሙ ሥላሴ / 
ከድንግል ከቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ሁሉ ከቅዱሳን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር የምታገናኝ የሕይወት የበረከት የደስታ ምንጭ 
የፈውስ ምንጭ ሁሉ ትሆናለች ፡፡

👉  ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር ገፅ 16 የተወሰደ።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
Photo
#ልዩ_ቃልኪዳን

አባታችን ይስሐቅም እንዲህ ብሎ ተናገረ፦

«ከዚህም በኋላ መልአክ ወደ  ሰማይ ወሰደኝ። አባቴ አብርሃምን አየሁትና ሰገድሁለት። እርሱም ሳመኝ። ንጹሕን ሁሉ ስለ አባቴ ተሰበሰቡና ወደ ውስጠኛው የአብ መጋረጃ ከበውኝ ከእኔ ጋራ ሔዱ እኔም ወድቄ ከአባቴ ጋራ ሰገድኩ።

የሚያመሰግኑ መላእክት ሁሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚመሰገን አሸናፊ እግዚአብሔር ምስጋናው በሰማይና በምድር የመላ ነው እያሉ ጮኹ።

አባቴ አብርሃምን እኔ በቦታዬ ልዩ ነኝ። ሰው ሁሉ ልጁን በወዳጄ ይስሐቅ ስም ቢሰይም በቤቱ ውስጥ በረከቴ ለዘላለም ይኖራል።

የቡሩክ ወገን የሆንክ አንተ ቡሩክ አብርሃም ሆይ መምጣትህ መልካም ነው። አሁንም በወዳጄ በልጅህ ይስሐቅ ስም የሚለምን ሁሉ በረከቴ በቤቱ ውስጥ ለዘላለም እንዲኖር ቃል ኪዳኔን አጸናለታለሁ አለው።

ትሩፋቱን ቅንነቱን ገድሉን የሚጽፍ ካለ ወይም በስሙ የተራበ የሚያጠግብ በመታሰቢያው ቀን የተራቆተ የሚያለብስ እኔ የማያልፈውን መንግሥት እሰጠዋለሁ።

አብርሃምም እንዲህ አለ፦ አቤቱ ዓለሙን ሁሉ የያዝክ አብ ሆይ ቃል ኪዳኑን ገድሉን ይጽፍ ዘንድ ካልተቻለው ቸርነትህ ትገናኘው። አንተ ቸር መሐሪ ነህና እንጀራ የሌለው ችግረኛ ቢሆንም።

ጌታም እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ በወዳጄ በይስሐቅ በመታሰቢያው ዕለት ከሌሊት ጀምሮ በጸሎት ይትጋ አይተኛ እኔም መንግሥቴን ከሚወርሱ ጋራ ከበረከቴ እሰጠዋለሁ

አባቴ አብርሃምም ሁለተኛ እንዲህ አለ። በሽተኛ ድውይ ከሆነ ቸርነትህ ታግኘው። ጌታም እንዲህ አለ፦

ጥቂት ዕጣን ያግባ። ዕጣንን ካላገኘ የቃል ኪዳኑን መጽሐፍ ፈልጎ በልጅህ በወዳጄ በይስሐቅ መታሰቢያ ቀን ያንብበው። ማንበብም የማያውቅ ከሆነ ወደሚያነቡለት ሒዶ እሷን አስነብቦ ይስማ። ከእነዚህም ይህን ማድረግ ካልቻለ ወደ ቤቱ ገብቶ ደጁን ይዝጋ፤ እየጸለየ መቶ ስግደቶችን ይስገድ። እኔም የሰማይ የመንግሥት ልጅ አደረገዋለሁ።

ለቁርባን የሚሆነውንና መብራትን ያገባ እኔ ያልኩትን ሁሉ የሚያደርግ እርሱ የመንግሥተ ሰማያትን ርስት ይቀበላል።

ቃል ኪዳኑንና ገድሉን ትሩፋቱን ለመጻፍ ልቡን ያበረታውን እኔ ስሙን በሕይወት መጽሐፍ እጽፋለሁ በሺው ዓመት ምሳ ላይም ይገኛል።»

እግዚአብሔርም ይህን ብዙ ነገርን በተናገረ ጊዜ ያዕቆብ አይቶ በመደንገጥ ነፍሱ ተመሠጠች።

ይስሐቅም ያዕቆብን አንሥቶ ልጄ ሆይ ዝም በል አትደንግጥ ብሎ ጠቀሰው። ከዚህም በኋላ ሳመውና በሰላም አረፈ። ከኤሞር ልጆች በገዛው እናቱ ሣራ በተቀበረችበት በአብርሃም መቃብር ተቀበረ።

T.me/Ewnet1Nat
2024/09/23 12:14:39
Back to Top
HTML Embed Code: