Telegram Web Link
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
« እኛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የተሰበሰብን ሁሉ በስሜት በደመ ነፍስ አንመራም ፡፡ የሚመራን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ፡፡ የሚመራን ቃሉ ነው ፡፡ የሚመራን አባቶቻችን ያፀኑት በእውነትነት የሄዱበት ሰማእት የሆኑበት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ነው ፡፡ ስለዚህ አንዳንዶች የማቻቻል ጨለማን ከብርሃን አደበላልቆ የመሄድ ስልት ለምትከተሉ ራሳችሁን መርምሩ ከፈጣሪያችሁ ጠይቁ እንላለን ፡፡»
.
.
.

« ውግዘቱ ማንን ያስራል ለሚለው ግልፅ ነው በቅዳሴው በሁሉ ስርአተ ፀሎቱ የአባ ጳውሎስ ፣ የአባ ማትያስ ፣ በአሁኑ ሰአት ውግዘት ያስከተለውን ሕግ የሚገለገልበት ሲኖዶስ እሱራን ስለሆኑ ስማቸውን በቅዳሴውም በስርአተ ጸሎቱም የሚያነሳ ካህን ዲያቆን ክህነቱ የታሰረ ነው ማለት ነው ፡፡ እኛ እውነቱን መግለፅ ግድ ይለናል ፡፡ የዕረኝነት ሥራችን ነውና ! እኛ የቆረብነው ክርስትና የተነሳነው ዛሬም ይህንን የምናደርገው ክርስቲያን አይደለንም ወይ የሚል ጥያቄ ይነሳል ፡፡ እኛ ምንረዳው ሳያውቅ ሳይረዳ የሄደውን ወይም እየተጓዘበት ያለውን ስለምን አላወቅህም አላልንም አንልም ፡፤ እንደአለማወቁ ዳኝነቱ የመድሃኒያለም ነው ፡፤ ዛሬ የተሸፈነውን እውነት ገልፀናል ፡፡ ይህን ካወቀ በኋላ ለሚጓዝበት እሚመለከተው አድራጊውን እራሱን ነው ፡፡ እኛ መፍትሔ ዛሬ ልንሰጥ አንችልም ፡፡ በቤተ ክርስቲያን የእረኝነት ሃላፊነት መንበር ላይ አይደለንም ፡፡ ስንደርስበት ምንም ጥርጥር የለውም የአባቶች ሕግ ወደነበረበት ይመለሳል ፡፡ መመለስ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራት አገልጋዮቿ ሁሉ ከሱ ፈቃድ የማይወጡባት ፍፁም ለእግዚአብሔር ምክር ፣ ትእዛዝ ምሪት አስተምህሮ የምትገዛ የአባቶቻችን የተዋህዶ እምነታችን ያለ ሕፀፅ የምትፀናባት ትሆናለች ፡፡»

➲ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 9ኛ መልዕክት ገጽ 54 * ተጻፈ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
...ያልተፈታው ውግዘት!
...ስለ አለቃ አያሌው ታምሩ!
...የዶግማና የቀኖና ጥሰት በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፡፡
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ያልተፈታው_ውግዘት!_አለቃ_አያሌው_ታምሩ_ለምን_አወገዙ_ማስረጃዎቹስ.pdf
835.3 KB
📌 ያልተፈታው ውግዘት‼️
አለቃ አያሌው ታምሩ ለምን አወገዙ? ማስረጃዎቹስ?... በPDF (በፅሑፍ)

🇨🇬 ይህንን ፅሑፍ በድምፅና በምስል ለማግኘት👉 https://www.tg-me.com/christian930/3701 ይህንን ይጫኑ !
"መልካም በውኑ እኛ የልዑል ባሮች አስቀድሞ ከእግዚአብሔር የተነገረውን እውነት ስንገልጽ እንደሚታየው የተነገረው አልተፈጸመም የቀረውስ እየፈጨና እየቆላ ምንም ሃይል ሳያስቆመው እያካተታችሁ አይደለም? አሁን እኛው እብዶች ይኸው ፍርዳችሁን አጠፋፋችሁን የናቃችሁትን አይሆንም ቅዠት ነው ያላችሁትን የእግዚአብሔር ብርሃናዊ አገዛዝ እናንተን ሲያደቃችሁ አይታያችሁም ጧት ማታ አገር ፈረሰ ተቦደሰ ገደል ጫፍ ላይ ቆመች እያላችሁ የምትቀባጥሩ እናንተ አይደላችሁም እንዴ? እናንተን እየፈጨ እየቆላ እያነደደ ትቢያ እያደረገ ደም እንባ አልቅሳችሁ ለምናችሁ ያላችሁን ሁሉ በአደባባይ ገብራችሁ ጌቶቻችሁም አውሮፓ፤ አሜሪካ እንደናንተው ደም አልቅሰው የታመኑበትን ሁሉ አጥተው ሞትን እንደ ሽልማት ለምነው እንኳን በኢትዮጵያ ያለውን ስልጣን የየትኛውም የዓለም ሃያል አገሮችም ሆነ ደካማም መንግስታት ሁሉም በወረፋ ደጅ ጠንቶ ያስረክባል እንዴት ይሆናል? ይሆናል የዲያብሎስ ደናቁርቶች በመቃብራችሁ ላይ እውን ይሆናል፡፡ እኛ ስንፈርድ ከልዑል በተሰጠን ስልጣን እንጂ ለእናንተ ስልጣን የሰጣችሁ ዲያብሎስ በቸረን አይደለም፡፡ ኖህ በአለም ፈረደ ኮነነ፤ አብርሃም የወንድሙ ልጅ ሎጥም በአለም ላይ በጸና እምነታቸው ተለዩ ፈረዱም ፍርዳቸውም ተተገበረ፡፡ ሙሴ በግብጻውያን ላይ፤ ኢያሱ በአማሌቃውያን በእያቡሳውያን በአሞራውያን ላይ ወዘተ--- አልፈረደም ተግባራዊስ አላደረገም? ስለዚህ ዛሬ በስልጣን ልዑል ባጎናጸፈን መብት እኛም በዚህ ዘመን የከፉ የእግዚአብሔርም የሕዝቦችም ጠላቶች ላይ ፈርደናል፡፡ ይህም ምንም ሃይል ሳያቆመው ይተገበራል፡፡"

🔔ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት ደብዳቤ ገጽ 11 ፦ ጥር 7 /5/2012 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
አለ ነገር!

ከወደ ሶማሊያ ጥሩ አየር እየሸተተ አይደለም። ከሳምንት በፊት የጦሩ ጠቅላይ ኢታማዦር ብርሃኑ ጁላ ወደ ሶማሌ ክልል አቅንተው ተመልሰዋል። ዛሬ ደግሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ወደ ሶማሌ ክልል አምርተዋል።

በተመሳሳይ የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች መሳሪያ ጭነው ሞቃዲሾ ስለመግባታቸው የአሜሪካ ድምፅ ዘግቧል።

ሁለቱ ሃገሮች ካይሮ ላይ ወታደራዊ ስምምነት በተፈራረሙ ሁለት ሳምንታት እድሜ ሁለት የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ዛሬ ማክሰኞ ሞቃዲሾ ገብተዋል።

ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ እና ወታደራዊ መኮንኖችን ያሳፈሩት ሁለት ሲ-130 ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከሞቃዲሾው አደን አዴ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መድረሳቸውን ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ሁለት የሶማሊያ ምንጮች ነገሩኝ ሲል VOA ዘግቧል።

@ግዮን አማራ
Forwarded from DW Amharic (DW Amharic Team)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኤም ፖክስ ወይም ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሚባለው በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር
ኤም ፖክስ ወይም ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚታወቀው በሽታ አፍሪቃ ውስጥ እየተስፋፋ ይገኛል። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለፉት ስምንት ወራት 16 000 ያህል ሰዎች በተላላፊ በሽታው መያዛቸው ተረጋግጧል። በታህዋሲው 550 ገደማ ሰዎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን አብዛኛዎቹም ህጻናት ናቸው። በበሽታው የሚያዘው የሰው ቁጥር ቀን በቀን ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይስተዋልም። ዛሬ ብቻ በሽታው ፓኪስታን እና ፊሊፒንስ ውስጥ ተረጋግጧል። የዓለም የጤና ድርጅት በሽታውን ለማስቆም እና የሰውን ህይወት ለማዳን የተቀናጀ ዓለም አቀፍ ጥረት አስፈላጊ መሆኑን ሰሞኑን አስታውቋል።
✞የእርቅ ሰነድ ነሽ✞
♡የመዝሙር ግጥሞች♡
🇨🇬 የእርቅ ሰነድ ነሽ

የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ
ከኖኅ ውሃ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ስላረገ ቃል ኪዳን መሐላ

የሰው ልጆች ጥፋት በምድር ሲበዛ
ትእዛዙን ሲቃወም ሲሽር እንደዋዛ
የቍጣው ሕፃናት ኔፍሌም ሲወለዱ
መጠለያው መርከብ አንቺ ሆንሽ ዘመዱ
      አዝ= = = = =
ከብዙዎች መሃል ኖኅ ብቻ ተገኘ
በደል የሚጠላ ጽድቅን የተመኘ
የእግዚአብሔር ልጆች በአሕዛብ ሲቀኑ
በሃይማኖት ጸንተው አንቺን ያሉ ዳኑ
       አዝ= = = = =
ጥንድ ጥንድ እንስሳት ተባዕትና አንስት
በአንቺ ተጠለሉ መዓቱን በመፍራት
ኖኅና ልጆቹ የልጆቹንም ሚስቶች
መርከቧ ከልላ ከመዓት አዳነች
      አዝ= = = = =
እኛም ከመዓቱ የምናመልጠው
ድንግል ሆይ ስምሽን መርከብ አድርገን ነው
በእውነት ያለ ሐሰት ሰምሽን ስንጠራ
ይታያል እግዚዚአብሔር ልቦናው ሲራራ
         አዝ= = = = =
ከሰማይ መዓቱ በወረደ ጊዜ
አንቺ ነሽ ማደሪያ የፍጥረት ትካዜ
አርባ ቀን ከሌሊት ከዘነበው ዝናብ
የሰው ልጅ ተረፈ ሆነሽለት መርከብ
       አዝ= = = = =
ሕይወት ለአብነት የቀረው ለአብነት
ነውና እመቤቴ በአንቺ መርከብነት
የኖኅ ቃል ኪዳኑ መጠለያ አንቺ ነሽ
ምስጋና ይድረሰው ለአማኑኤል ልጅሽ

መዝሙር
ይልማ  ኃይሉ

     ዘፍጥረት ም፯ , ም፰ , ም፱
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
    www.tg-me.com/Ewnet1Nat
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ

ዓላማ፦ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በየጊዜው የሚወጡ መልዕክታትን ፤ ትምህርቶችን ፤ መግለጫዎችን ፤ ወዘተ.. ሁሉንም የአማርኛውን ክፍል መልዕክታት በወጡበት የጊዜ ቅደም ተከተል ማግኛ ገፅ ነው ! 📎👉 https://www.tg-me.com/Amharic_messages

📌 በተጨማሪም፦
በሌሎች የዓለም አገራት 111 ያህል ልዩ ልዩ ቋንቋዎች ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ብቻ የሚገኙበት ቅርንጫፍ ገጻችንን ለማግኘት 📎👉
https://www.tg-me.com/ethioBirhan 👈በሚለው ይመልከቱ !
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
«-ንቅለ ተከላ----

-እነማን ይነቀላሉ አዎን በመላው ዓለም ያሉ በመግቢያው እንደተገለፀላችሁ ለቀደመው እባብ ለዘንዶው ለሃሰተኛው ነብይ የሰገዱ ያመለኩ ምልክቱንም የተቀበሉ ሁሉ መሪም ተመሪም ሁሉም የሰው ዘር በየትኛውም የምድር ገፅታ ያለ ሁሉ ከዚች ምድር በታላቅ ቁጣ በታላቅ እሳትና መቅሰፍት እንዲጠረግ ይደረጋል። የትኛውም ሃያል አገር፣ ምንም አይነት አቅምና ጉልበት ይኑረው እንደ ትእቢቱ በሚመጥን እሳት ፍፁም ይጠረጋል። በተለይ ታላላቅ ነን የሚሉ አገሮች ኒዩክለር ጨብጠናል ሚሳየል ጀት የጦር መርከብ አለን ሁሉን እንገጥማለን የሚሉ የዲያብሎስ አለቆች በታላቅ ቁጣ ምድርም ሰማይም አይተውትም ተመልክተውም በማያውቁት ከባድ እሳት ሙሉ በሙሉ ከዜጎቻቸው ጋር ይጠረጋሉ። እነማን ይድናሉ ለሚለው በመልእክት 3 እንደተገለፀው፤ በመልእክት ስምንት በመልእክት አምስት እንተገለፀው ይሆናል።

-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከፈረሰችበት ከተቃጠለችበት፤ በመናፍቅ በካቶሊክ በደህንነት ሰላይ በካድሬ ቄስ ከተተበተበችበት ከአጥፊዎቿ የተላቀቀችበት ሁኔታ ይፈጠራል። እነዚህ ሁሉ ጠላቶቿ በእግዚአብሔር ፍርድ ተጠርገው ለእሳት ይጣላሉ። እግዚአብሔር የወደዳቸው የመረጣቸው ያፀደቃቸው አገልጋዮች ስፍራውን ይረከባሉ።


- እነማን ይተከላሉ--- አዎን እግዚአብሔር ወደትንሳኤው ይሻገሩ ዘንድ የወደዳቸው ሁሉ በመላው ዓለም ይተከላሉ። የሚበዙ የምድራችን ከተሞች ሁላችሁም እንደምታውቁት ሰንበትን በመጣስ የተገነቡ፤ ዲያብሎስን በአንድም በሌላም መንገድ ለማንፀባረቅና ለማስረፅ የተሰሩ ናቸውና ሙሉ በሙሉ ይጠረጋሉ በምትካቸውም በተቀደሱ እግዚአብሔርን ባከበሩ ቅድስናቸውን በጠበቁ ሰንበትን በሚያከብሩ የልኡልን ሕግ በሚያከብሩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በአስደናቂ ሁኔታ መልሰው ይገነባሉ።...»

👉ሙሉውን ያንብቡ!👈
ግብጽ 10,000 ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ ላከች‼️

10,000 ወታደሮችን የያዙ ሁለት C-130 የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በዛሬው እለት ሞቃድሾ ኤደን አዴ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ደርሰዋል፡፡

ወታደሮቹ ወደ ሶማሊያ ያቀኑት ሁለቱ ሀገራት በቅርቡ ባደረጉት ወታደራዊ ስምምነት ነው ተብሏል፡፡

ሶማሊያ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ስምምነት ማድረጓን ተከትሎ በአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ስር በሀገሯ የተሰማሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲወጡላት መጠየቋ አይዘነጋም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በስልጤ ዞን ስልጢ እና ምስራቅ ስልጢ ወረዳዎች ከ6 ቀበሌዎቸ በላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ እስከሁን ከ900 በላይ ቤቶች በጎርፍ ሲዋጡ፤ ከ6 ሺህ በላይ ዜጎች ለከፋ አደጋ ተጋልጠዋል፡፡
በዶዶላ የጣለው ከባድ ዝናብ ያደረሰው የከፋ ጉዳት

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ከትናንት በስቲያ ሰኞ አመሻሽ ላይ ነፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ በማሳዎች እና የቤት እንስሳት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ ታይቶ የማታወቅ በተባለው ከባድ ዝናብ እስካሁን የጠፋ የሰው ህይወት ግን አልተሰማም፡፡

ከባድ ዝናቡ ባስከተለው አደገኛ ጎርፍ ከ270 በላይ ሄክታር በምርት የተሸፈነ መሬት ከጥቅም ውጪ ስለመሆኑም ነው የተነገረው፡፡
"ጎርፎች ታይተው በማይታወቅ መጠን ይመጣሉ፡፡ ይጠርጋሉ ።"

⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 29 ተጻፈ መስከረም 21/01/2004 ዓ .ም
2024/09/25 14:29:40
Back to Top
HTML Embed Code: