Telegram Web Link
🟢 🟡 🔴
ሚያዝያ 15 | #_የመጥምቁ_ዮሐንስ ቅድስት ራስ 15 ዓመታት ከሰበከች በኋላ ዐረፈች።

የመጥምቁን አንገት ቆርጠው፣ በጻሕል አድርገው ወደ ኄሮድስ አመጡለት። እርሱም ለኄሮድያዳ ልጅ ሰጣት፤ እርሷም ለእናቷ ወስዳ ሰጠች።

ይቺም የረከሰች አመንዝራ ልትዳስሣት በወደደች ጊዜ በወጭቱ ውስጥ ጠጒሯ ተዘርግቶ (ክንፍ አውጥታ) ወደ አየር በረረች። በአየርም ሁና የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም እያለች የምትጮኽ ሆነች። እንዲህም እያለች ዐሥራ አምስት ዓመት ኑራ በዓረቢያ ምድር (ሚያዝያ 15) ዐረፈች፤ በዚያም ተቀበረች።
🌿

#ቅድስት_እለእስክድርያ

ይችም ቅድስት ለከሀዲ ለዱድያኖስ ንጉሥ ሚስት ናት። ሰማዕነት የቀበለችበት ምክንያት ይኽ ነው፦

ለጣዖቶቹ እንደሚሠዋ መስሎ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ በዘበተበት ጊዜ ዝንጉዕ ዱድያኖስም ዕውነት መስሎት ራሱን ሊስም ተነሣ። ቅዱሱ ግን ለአማልክት ከመሠዋት አስቀድሞ አይሆንም ብሎ እንዳይስመው ከለከለው። ከዚህም በኋላም ዱድያኖስ ወደ ቤተ መንግሥቱ አዳራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስን አስገባው።

በዚያም በንግሥት እለእስክድርያ ፊት የዳዊትን መዝሙር በማንበብ ጸለየ። በሰማችም ጊዜ ይተረጒምላት ዘንድ ለመነችው። ያን ጊዜም ተረጎመላት። የክብር ባለቤት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ጌትነቱን ገለጠላት ትምህርቱም በልቧ አድሮ በክብር ባለቤት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አመነች።

ሲነጋም ቅዱስ ጊዮርጊስ የረከሱ አማልክትን ትውጣቸው ዘንድ ምድርን አዘዛት ምድርም ዋጠቻቸው። ንጉሥ ዱድያኖስም አፈረ። ሚስቱ እለእስክድርያም "ክርስቲያኖችን አትጣላቸው አምላካቸው ጽኑዕና ኃያል ነው አላልኩህምን" አለችው።

ይህንንም ሰምቶ በእርሷ ላይ ተቆጣ። አሰቃያት፣ ጡቶቿንም ሠንጥቀው ይሰቅሏት ዘንድ አዘዘ። የሰማዕትነትንም አክሊል በመንግሥተ ሰማያት ተቀበለች።
🌿

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
📌 ሁሉም ነገር ማብቂያ ስላለው እግዚአብሔር እያጣደፈው ነው።
እያፈጠነው ነው ፍርዱንም እያሯሯጠው ነው የመጣው አሁን
በአጭር ጊዜ ሩቅ ሳንሄድ በአጭር ጊዜ ሁሉም ወደ ብርሃን ይወጣል
የእኛም ምንነት ወደ ብርሃን ይወጣል እግዚአብሔር ማንን እንደሚወድ ማንን እንደሰማ ከማን ጋር እንደ ቆመ ልክ እንደኤልያስ ከማን ጋር እንደ ቆመ ወደ ፊት የምናየው ይሆናል።
ስለዚህ ጽኑ በርቱ ተጽናኑ አትደነቁ በሚሆነው ነገር ሁሉ አትደነቁ ምንም ሥፍራ አትስጡት ይሆን ዘንድ ግድ ነው ይሆናል በቃ!!
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ?
ከሚለው ትምህርት ክፍል _2  -መጨረሻ  መዝጊያው ላይ የተወሰደ።
🟩 🟨 🟥
መድኃኔዓለም እንዲህ ብሏል፦

❝ አሁንም እናቴ ሆይ ድካምሽ እና ድካሜ እኩል ነው። እኔ #የዓለም_መድኃኒት ነኝ።
አንቺም #የዓለም_መድኃኒት ነሽና።
አንቺ ምሕረትን የምትለምኝ ነሽ፤
እኔ ይቅር ባይ ነኝና ❞

❮ ድርሳነ ኪዳነ ምሕረት ዘኀሙስ ❯
▰ ▰ ▰

#ያለድንግል_ማርያም_አማላጅነት_ዓለም_አይድንም
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
🟢 🟡 🔴
ሚያዝያ 17 | #ቅዱስ_ያዕቆብ_ወልደ_ዘብዴዎስ የዕረፍቱ በዓለ ነው፨

ቅዱሱ ሐዋርያ አባቱ ዘብዴዎስ፣ እናቱ ማርያም ባውፍልያ፣ ትንሽ ወንድሙ ደግሞ ዮሐንስ ወንጌላዊ (ወልደ ነጎድጓድ) ይባላል።

ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ ሲሆን አሳ አጥማጅነቱን ትቶ፣ ከጌታችን እግር ተምሮ በዓለም ወንጌልን አስፋፍቷል። (ማር. 1፥19)

ከሌሎቹ ሐዋርያት በተለየም የእንስሳትን ቋንቋ ያውቅ ነበር።

ከቄሣር በታች ሥልጣን የተሰጠው ሄሮድስም ቅዱስ ያዕቆብ ዓሥራት በኩራትን ለቤተ ክርስቲያን መስጠት እንደሚገባ ሲያስተምር ወሬውን በመስማቱ እጅግ ተቆጥቶ ጭፍራውን ልኮ አስመጣው፡፡

ሄሮድስም ‹‹ሕዝቡ ገንዘባቸውን ሁሉ ለድኆች ምጽዋትና ለቤተ ክርስቲያን መባ እንዲሰጡ የምታዘው አንተ ነህን?›› ብሎ ጠየቀው፡፡ ቅዱስ ያዕቆብም ‹‹አዎ እንደዛ ብዬ ያዘዝኳቸው እኔ ነኝ›› ባለው ጊዜ ሄሮድስ እጅግ ተቆጣ፡፡ ራሱ ሄሮድስ ሰይፍ አምጥቶ ሚያዝያ 17 ቀን የቅዱስ ያዕቆብን አንገት ቆረጠው፡፡

በመጽሐፍ ቅዱስ በሔሮድስ መገደሉ (ሰማዕትነቱ) የተነገረለት ከ12ቱ ብቸኛው ነው። ሰማዕት የሆነውም በ44 ዓ/ም ፥ ማለትም ከጌታ ዕርገት 10 ዓመታት በኋላ ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ወደ ዓለም ሳይበተኑ ነው። (ሐዋ. 12፥1)

🌿
ቦይንግ ኩባንያ በሦስት ወራት ውስጥ የ4 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ደረሰበት
ድርጅቱ ከ737 ማክስ አውሮፕላን ጋር በተያያዘ የደህንነት ችግር አጋጥሞታል
እስካሁን በተላለፈው የመጨረሻ ውሳኔ ሁላችሁም እንደምታውቁት በህዋ ላይ የዘመኑ የዲያብሎስ ልጆች እና መንግስት ብዙ ሳተላይት መሳሪያዎችን ሰቅለዋል ፡፡ እነዚህም የምድሩን የጥፋት ድግስ በመረጃ እና በአቅጣጫ አቀናባሪነት የሚያገለግሉ መረጃም የሚሰበስቡ አልፎም ጠለቅ ያለ ስለላም የሚከውኑ ከዚህም ዘልቆ አውዳሚ የኒውክለር አረሮችን የተሸከሙ ጨረርን እንደ ጦር መሳሪያ የሚገለገሉ በህዋ ውስጥ በሺዎች በሚቆጠር ቁጥር እየተሸከረከሩ ይገኛሉ ፡፡ ከዚህም በላይ ቋሚ ስቴሽኖችም ተሰቅለዋል ፡፡ ለሰው ልጅ ምን ይጠቅማሉ የሚለውን መመዘኛ ሆኖ በእግዚአብሔር ዘንድ ተመዝነው ይጠረጉ ዘንድ የተወሰነባቸው ሁሉ እንዲጠፉ እንዲጠረጉ የሚደረጉ መሆኑን መላ የአዳም ዘር እነሱን የላከ አገር እና ሕዝብ ሁሉ እንዲያውቅ ይገባል ፡፡
ቀደም በተደጋጋሚ በተላለፉ መልዕክቶቻችን እንደገለጽነው ለሰው ልጅ የማይጠቅሙ በነፍሱም በስጋውም የሚጎዱ ሰው የሰራቸው ቁሶች ሁሉ በምድር እንዳሉ በህዋ ውስጥም ያሉትንም በእግዚአብሔር ፍርድ እንዲካተቱ ተወስኖባቸዋል ፡፡ ይህ ደግሞ ቀድም በመልዕክታቶቹ ውስጥ የተነገረ ነው ፡፡ በቅርቡ ለመላው ዓለም አገራት እና ሕዝባቸው በተላለፈ የመጨረሻ ቅድመ ሁኔታ አዘል ውሳኔ በየግላቸው በደረሳቸው ደብዳቤ ላይ ስለ ህዋ የተገለጸ ውሳኔ ያላካተተ በመሆኑ ውሳኔውም አሁን የደረሰን በመሆኑ ከላይ የገለጽንላችሁን በህዋ ውስጥ ስለሚርመሰመሱ ሳተላይቶች የተወሰነውን ለሁሉም አገራት ከተበተነው ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርጋችሁ እንድታዩት እናሳስባለን ፡፡
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት መግለጫ ሚያዚያ-08-2016 ዓ.ም መግቢያ
ቅዱስ ፡ ገብርኤል ፡ #ያሻግረናል !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇧🇷 A tense showdown is gripping the favelas of Rio de Janeiro as law enforcement clashes with the notorious 'Bone' criminal network in Brazil
⚡️UPDATE: Rescue teams dispatched to Omaha, Nebraska, (Police) ‘Chief, we have 30-40 houses gone. We need mass casualty resources.’ - Omaha Scanner news outlet
2024/09/27 11:25:09
Back to Top
HTML Embed Code: