Telegram Web Link
🟢 🟡 🔴
ሚያዝያ 11 | የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የግብፅ ወጣት ሰማዕታት በሊቢያ ስለ ክርስትናቸው ብለው ሰማዕትነት ተቀበሉ፨

#ሰላም_ለክሙ በቃለ ማኅሌት ወእንዚራ፥
ምስለ ሰማዕታት ዘግብጽ መከራቲክሙ ዘሐብራ
ቅዱሳን ሰማዕታት ዘኦርቶዶሳዊት ሐራ፥
እፎ ክህልክሙ ተዐግሦ ጽኑዕ መከራ፥
እስከ ክሳውዲክሙ በአሲስ ተመትራ።

በረከታቸው ትድረሰን፨
የኬንያ ጦር ዋና አዛዥ ጄኔራል ፍራንሲስ ኦጎላ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ። እንዲሁም 8 የኬንያ ጦር አባላት ሞተዋል
❗️A pipeline exploded in the Kharkov region of Ukraine

The flame column is about 70 meters.

This accident occurred on the main gas pipeline that connects the main gas field of Ukraine - Shebelinovskoye - with the Ukrainian gas transmission system.
Audio
🇨🇬 ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት?
በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት
                 ክፍል - 2
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!
ሚያዝያ 11-2016 ዓ.ም
የቻይና ከተሞች እየሰመጡ ነው ተባለ‼️
ከቻይና ዋና ዋና ከተሞች ግማሽ ያህሉ ላይ የመስመጥ አደጋ መጋረጡ ተሰምቷል።

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተለይ የባህር ከፍታ ሲጨምር ለጎርፍ አደጋ እየተጋለጡ ነው ሲል በአገር አቀፍ ደረጃ የወጣው የሳተላይት መረጃ  አመልክቷል።
🟢 🟡 🔴
ሚያዝያ 12 | የመላእክት አለቃ #ቅዱስ_ሚካኤልን እግዚአብሔር ወደ #ነቢዩ_ኤርምያስ ላከው፡፡

ጠባብና ረግረግ ከሆነ እሥር ቤት ሴዴቅያስ ንጉሥ በአሠረው ጊዜ የንጉሡ ባለሟልና የጭፍራ አለቃ የሆነው (ኢትዮጵያዊው) አቤሜሌክ አወጣው።

ያንጊዜም የኢየሩሳሌምን ጥፋት እንዳያይ መራራ ምርኮንም እንዳይቀምስ ኤርምያስ ነቢይ መረቀው። እንደመረቀውም ሆነለትና ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ 66 ዓመት ተኝቶ ኖረ፡፡

ከእርሱም ጋራ ወይንና በለስ ነበረ፣ ነገር ግን አልተለወጠም ነበር፡፡ የእስራኤልም ልጆች ከምርኮ እስኪመለሱ ድረስ የኢየሩሳሌምንም ጥፋት እንዳያይ እግዚአብሔር በመልአኩ በቅዱስ ሚካኤል አማካኝነት ጠብቆታል መግቦታልም፡፡

አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከሚመጣው የፍርድ እሳት፣ የቁጣ መዓት ሸፋፍኖ ይሰውረን።

www.tg-me.com/Ewnet1Nat
እስራኤል በኢራን ላይ የድሮን ጥቃት ማድረሷ ተዘገበ
አል ዐይን ኒውስ (RSS)

እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እንዳታደርስ ጫና ሲደረግባት የነበረ ቢሆንም እስራኤል እንደዛተችው ጥቃት ፈጽማለች
2024/09/27 09:34:50
Back to Top
HTML Embed Code: