Telegram Web Link
ማሟላት የሚጠበቀው :
- ፓስፓርት ከ - ሠባት ወር በላይ
- 2 ጉርድ ፎቶ - ነጭ ጀርባ
- 3 ወር የባንክ ስቴትመንት (የዋና ባንክ ማህተም ያለበት እና ፊርማ)
- የባንክ ደብዳቤ ( የዋና ባንክ ማህተም እና ፊርማ)

# ተጨማሪ ዶክመንት
* ንግድ ፍቃድ ( Stamp foreign minister)
* ከመስሪያ ቤት ደብዳቤ እና መታወቂያ እንዲሁም የድርጀቱ ንግድ ፍቃድ ኮፒ
* ውክልና እና የወካይ ዋና ንግድ ፈቃድ (Stamp foreign minister)
* በስም የተመዘገበ ንብረት
2025/02/23 20:38:33
Back to Top
HTML Embed Code: