የደመወዝ ጭማሪ ተፈቅዶና በጀቱም ጸድቆ ክፍያው ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ዛሬ አሳውቋል።
ከገንዘብ ሚኒስቴር የተፈቀደው በጀት፣ የአፈጻጸም መመሪያውንና የክፍያ ትዕዛዙን ለ12ቱ ክልሎች፣ ለሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ለፌደራል ተቋማት ዛሬ መተላለፉም ተገልጿል።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily

Hijra Bank has officially launched Ethiopia's first Sharia-compliant mobile platform, "HalalPay," a groundbreaking digital wallet and financing solution.
The launch event, held at the Hyatt Regency Hotel, was attended by prominent figures, including Dr. Haji Ibrahim Tufa, President of the Supreme Council of Ethiopian Islamic Affairs, and Ato Solomon Desta, Deputy Governor of the National Bank of Ethiopia. Hijra Bank's board members, management, and various esteemed guests were also present to mark this significant milestone.

Ethiopian Commodity Exchange Records Birr 5.3 Billion in Transactions Over Three Months
The Ethiopian Commodity Exchange (ECX) announced it facilitated transactions worth Birr 5.3 billion over the past three months, surpassing its target by 17%, according to CEO Wondimagegnehu Negera.
Read More
Source: 2merkato

Ethiopian Securities Exchange Signs MoU with Nairobi Securities Exchange and iCapital Africa Institute
Ethiopian Securities Exchange (ESX) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Nairobi Securities Exchange (NSE) and iCapital Africa Institute, aiming to accelerate the growth and integration of capital markets in Ethiopia and Kenya.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopian Securities Exchange (ESX) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Nairobi Securities Exchange (NSE) and iCapital Africa Institute, aiming to accelerate the growth and integration of capital markets in Ethiopia and Kenya.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Infinix_TV
አዲሱ ኢንፊኒክስ TV X5 ከጥግ እስከ ጥግ ያለምንም የስክሪን ገደብ እየተመለከቱ እስኪመስሎት ድረስ ፍሬም አልባ ወይም Bezel Less ተደርጎ ተመርቷል ይህም በቴሌቭዥኖት የሚያዩት ምስልን ከዕውነታ መለየት እሰኪያቅት ድረስ ልዩ ያደርገዋል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectview #tvx5

The Tokyo-based solar solutions company, Toyo Solar, has announced plans to set up a solar cell manufacturing facility in Hawassa Industrial Park (HIP) with an expected annual capacity of two gigawatts.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Shareholders of Dashen Bank left their annual general assembly content, as their Bank netted 4.9 billion Br. Despite a two percent decline in earnings per share, now at 433 Br, the profit increased by 37pc from last year.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
The Ethiopian Commodity Exchange announced that 117 million Br in loans were accessed through warehouse receipt financing in the past three months. Since last year ECX has facilitated warehouse receipt financing with selected banks which allows farmers, traders, and agri-processors to use stored agricultural commodities as collateral to obtain loans.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia ranks 7th in Africa for social media users
Ethiopia has emerged as the 7th largest country in Africa for social media users, boasting approximately 24.83 million active accounts.
Leading the continent is Nigeria, with a staggering 103 million social media users.
Following Nigeria is Egypt, with 82.01 million social media users.
South Africa ranks third with 45.34 million users.
Source: capitalethiopia

Officials believe the real estate bill will help with transparency, protect buyers, and establish accountability. However, experts warn that its success depends on subsequent regulations, effective implementation and oversight.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
ባንኮች ለሰራተኞቻቸው ለመኪናና ለቤት መግዣ በዝቅተኛ ወለድ ሰባት በመቶ ብድር ሲያገኙ ቆይተዋል። ይህ ማትጊያ በርካቶች የባንክ ዘርፉን እንዲቀላቀሉና በስራቸውም ላይ ለረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ረድቷል።
ዋዜማ ባለፉት ቀናት ባሰባሰበችው መረጃ ይህ ለአመታት የዘለቀ ማበረታቻ ቀድሞ የተበደሩትም ላይ የወለድ ምጣኔው ወደ አስራ አምስት በመቶ (ከዕጥፍ በላይ ) ከፍ ይደረጋል።
የባንክ ስራተኞችም ለተበደሩት ገንዘብ የወለድ ልዩነቱ ደሞዛቸው ላይ ተሰልቶ ግብር እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። ይህን ህግ ይዞ ብቅ ያለውና ባንኮችን እንዲያስፈፅሙ ያዘዘው የገቢዎች ሚኒስቴር ነው። ዋዜማ ያሰናዳችውን አስረጅ ዝርዝር ያንብቡት -
Read More
Source: wazemamedia
@Ethiopianbusinessdaily
ዋዜማ ባለፉት ቀናት ባሰባሰበችው መረጃ ይህ ለአመታት የዘለቀ ማበረታቻ ቀድሞ የተበደሩትም ላይ የወለድ ምጣኔው ወደ አስራ አምስት በመቶ (ከዕጥፍ በላይ ) ከፍ ይደረጋል።
የባንክ ስራተኞችም ለተበደሩት ገንዘብ የወለድ ልዩነቱ ደሞዛቸው ላይ ተሰልቶ ግብር እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። ይህን ህግ ይዞ ብቅ ያለውና ባንኮችን እንዲያስፈፅሙ ያዘዘው የገቢዎች ሚኒስቴር ነው። ዋዜማ ያሰናዳችውን አስረጅ ዝርዝር ያንብቡት -
Read More
Source: wazemamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Infinix_TV
አለም አቀፉ የቲቪ እና የሞባይል ስልኮች ሲስተም አምራች ከሆነው ጎግል አንድሮይድ ጋር ይፋዊ ስምምነት ያለው የኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቲቪ ከሌሎች ስማርት ቲቪዎች በተለየ መልኩ ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በተለየ መልኩ ማግኘት እና ማስጠቀም ያስችላል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Poweredbyandriod11 #tvx5

ጅቡቲ ላይ የተከማቹ የነዳጅ ተሸከርካሪዎች እንዲገቡ ተፈቀደ!
የገንዘብ ሚኒስቴር ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር፣ በጅቡቲና ድሬዳዋ ደረቅ ወደብ ላይ ተከማችተው የሚገኙ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ መፈቀዱ ተሰምቷል፡፡
አዲሱ መመሪያ፤ ከዚህ ቀደም እንዳይገቡ ታግደው የቆዩ ተሸከርካሪዎችን ጉዳይ መፍትሄ ለመስጠት ያለመ ነው ተብሏል፡፡
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ከተለያዩ ኤጀንሲዎችና ከጉምሩክ ኮሚሽን ተውጣጥቶ የተቋቋመ ኮሚቴ፣ ዝርዝር ግምገማ ማድረጉን ተከትሎ፣ በጥያቄ ውስጥ የነበሩ ተሽከርካሪዎች በተገዙበት ቀንና የጉምሩክ ምዝገባ መሰረት እንዲመደቡ ተደርጓል፡፡
መንግሥት በተለይም ከየካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት የተገዙና በጉምሩክ ተገቢው ምዝገባ የተደረገላቸው ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ድሬዳዋ ተጓጉዘው መንግሥት ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚሰጥ ይጠበቃል ተብሏል፡፡

4ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ሊዘጋ ዛሬን ጨምሮ 9 ቀናት ቀሩት! ዶክመንቱን ዛሬውኑ ይግዙ!
- 285 ቦታዎች
- የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም.
ዶክመንቱን addisland.2merkato.com ላይ በቴሌ ብር መግዛት ይችላሉ!
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
- 285 ቦታዎች
- የመጨረሻው ቀን ጥቅምት 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም.
ዶክመንቱን addisland.2merkato.com ላይ በቴሌ ብር መግዛት ይችላሉ!
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
ኢትዮጵያ በዲጅታል ኢኮኖሚ በቀጣዮቹ ዓመታት ከ 57 ቢሊዮን ብር በላይ ከታክስ ገቢ ልታገኝ እንደምትችል ተጠቆመ
ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ የተባለው አለምአቀፍ ድርጅት የቀረበ አዲስ ሪፖርት እንዳመለከተው የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ ያደርጋል ብሏል።
ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን ያለመውን የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን አስመልክቶ የመጀመሪያውን አጠቃላይ ሪፖርት ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ አድርጓል።
በኢትዮጵያ ያለውን የዲጂታላይዜሽን አቅም ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም "በሴክተር ላይ የተመሰረቱ ታክሶችን መቀነስ በኢትዮጵያ ያለውን በተመጣጣኝ ዋጋ የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት አቅርቦት ተግዳሮቶችን ለመፍታት እገዛ እንደሚያደርግ በሪፖርቱ የተገለፀው ምክረ-ሀሳብ ያሳል።
በዚህ ዘርፍ በቀጣይ ከ1 ሚሊየን በላይ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን እንደሚፈጥርና ለመንግሥት ተጨማሪ 57 ቢሊየን ብር ከታክስ ገቢ እንደሚያስገኝም በሪፖርቱ ተመላክቷል።

Ethiopia among targeted countries in growing global threat from Grandoreiro Banking Trojan
Ethiopia is among the countries now targeted by the Grandoreiro banking trojan, a significant cyber threat that has expanded its reach into Africa and Asia.
According to a recent report by Kaspersky, the Grandoreiro malware has been active since 2016 and is responsible for approximately five percent of global banking trojan attacks in 2024.