ሁለት ዓመታትን የፈጀዉና 600 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል
የኢትዮጵያን ሲሚንቶ ምርት 50 በመቶ የገበያ ፍላጎትን ለማሟላት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው የተነገረለትና ሁለት ዓመታትን የፈጀዉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ተመርቆ ወደ ስራ መግባቱ ታዉቋል።
600 ሚሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ ፈሰስ የተደረገበት ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካው በጠቅላይ ሚኒስትሩ መስከረም 18 ቀን 2017 ዓ.ም. መመረቁ ታዉቋል።
በአማራ ክልል ከአዲስ አበባ በ130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የሲሚንቶ ፋብሪካው መቀመጫውን ሆንግ ኮንግ ያደረገው ዌስተርን ኢንተርናሽናል ሆልዲንግስ እና ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ በጋራ ኢንቨስትመንት ነው የተገነባው።
በታህሳስ 2022 በይፋ ከተጀመረ በኋላ የፕሮጀክቱ ዋና መሳሪያዎች ተከላ በአስራ አንድ ወራት ውስጥ መጠናቀቅ የተቻለ ሲሆን 174 ሜትር ርዝመት ያለው በአለም ረዥሙ የሆነውን የቅድመ ማሞቂያ ማማ መያዙ ነዉ የተገለፀው ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በምረቃው ወቅት እንደተናገሩት "በቀን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ መርቀን ሥራ አስጀምረናል" ያሉ ሲሆን " በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገራችን ያሉ ተመሳሳይ ፋብሪካዎች ተደምረው የሚያመርቱትን ሃምሳ ከመቶ የሚያመርት ፋብሪካ እውን መሆኑን አስታዉቋል ።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

በኢትዮጵያ የሱዙኪ መኪና አስመጪ ኩባንያ S-PRESSO የተባሉ ሞዴሎች በአስቸኳይ ለጥገና እንዲቀርቡ አሳሰበ
የመኪናዎቹ አስመጪው ታምሪን የተባለው ድርጅት በቅርቡ በተወሰኑ የ S-PRESSO መኪናዎች ላይ በተደጋጋሚ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል ብሏል።
በመሆኑም ከላይ የተገለጸው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች ላይ ያሉትን S-PRESSO መኪናዎች በሙሉ ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል ማስወገድ አስፈላጊ ሆኗል ያለው ድርጅቱ የመኪናው ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያውያን ተሽከርካሪዎቻቸውን ለጥገና እንዲያቀርቡ አሳስቧል።
ድርጅቱ በፌስቡክ ገፁ የሻንሲ ቁጥሮችን ያጋራ ሲሆን ቁጥራቸው በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉ ተሽከርካሪዎች በሙሉ ወደ ድርጅቱ የሰርቪስ ማእከል በመሄድ በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት ቅያሬ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
Source: MeseretMedia

በኢትዮጵያ የሚገኙት በርካታ የቻይና ባለሃብቶች በሀገሪቱ እያጋጠመን ይገኛል ባሉት ተግዳሮቶች ወደ ጎረቤት ሀገራት እየሄዱ መሆኑን ገለፁ
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ጉልህ ድርሻ በመያዝ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ እያደረጉ የሚገኙት የቻይና ባለሃብቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያጋጠማቸው በሚገኘዉ ተግዳሮቶች ምክንያት ወደ ጎረቤት ሀገራት እየሄዱ እንደሚገኝ ነዉ ያስታወቁት።
እነዚሁ ባሀብቶች በመንግስት አመቺ የስራ ሁኔታዎች እየተሰጠ ባለመሆኑ ወደ ጎሮቤት ሃገራት ማለትም ወደ ኬንያ ፣ ኡጋንዳ እንዲሁም ታንዛኒያ እያማተሩ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ተወካይ እንደተናገሩት በብዙ ምክንያቶች ቻይናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን ንግዳቸውን ወደ ጎሮቤት አገሮች አዙረዋል ።
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ጉልህ ድርሻ በመያዝ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ እያደረጉ የሚገኙት የቻይና ባለሃብቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያጋጠማቸው በሚገኘዉ ተግዳሮቶች ምክንያት ወደ ጎረቤት ሀገራት እየሄዱ እንደሚገኝ ነዉ ያስታወቁት።
እነዚሁ ባሀብቶች በመንግስት አመቺ የስራ ሁኔታዎች እየተሰጠ ባለመሆኑ ወደ ጎሮቤት ሃገራት ማለትም ወደ ኬንያ ፣ ኡጋንዳ እንዲሁም ታንዛኒያ እያማተሩ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ተወካይ እንደተናገሩት በብዙ ምክንያቶች ቻይናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን ንግዳቸውን ወደ ጎሮቤት አገሮች አዙረዋል ።
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Merkato, Africa's largest open-air market, is a bustling hub where a diverse array of goods and vendors thrive. From street vendors selling snacks to larger businesses dealing in machinery, the market is filled with an energetic mix of pedestrians, vehicles, and loud advertising.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Alvaro Piris, chief of the International Monetary Fund's (IMF) staff team, struck a bullish tone completing a two-week visit to Addis Abeba — an optimistic shift from his language of despair over the past three years. The change follows the conclusion of the first review of a four-year program agreed upon with Ethiopian authorities.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
አለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) የኢትዮጵያ ማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው በመልካም ሁኔታ እየሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በዚህም የተቋሙ ቦርድ ማሻሻያው ተግባራዊ መደረግ በጀመረበት ሀምሌ 22፣ 2016 ዓም ካፀደቀው 3.4 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ውስጥ 10 በመቶውን ማለትም 345 ሚሊየን ዶላር እንዲለቀቅ እንደሚያጸድቅ ነው የሚጠበቀው፡፡
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ መደረግ ሲጀም አንድ ቢሊየን ዶላር (30 በመቶ) የሚሆነው መለቀቁ ይታወሳል፡፡
የIMF ልኡክ ከመስከረም 7 እስከ 16 የማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያው የትግበራ ሂደትን ለመገምገም በአዲስ አበባ ጉብኝት አድርጎ የነበረ ሲሆን፡፡
በዚህም ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን መረዳቱን ነው ያስታወቀው፡፡ ተቋሙ እንዳስታወቀው ማሻሻያው የውጭ ምንዛሬ ግብይቱ የህገወጥ የምነዛሬ ገበያው ከህጋዊው ጋር ማቀራረቡን ገልጾ፤ ለውጡ በኢኮኖሚው ላይ የፈጠረው ጫና ያነሰ መሆኑን በአዎንታዊ ጎኑ ጠቅሷል፡፡

The International Monetary Fund (0IMF) has reached a staff-level agreement with Ethiopian authorities on the first review of the Extended Credit Facility (ECF), allowing Ethiopia access to approximately $345 million in financing.
This agreement follows the successful implementation of Ethiopia's economic reforms, including a floating exchange rate regime adopted in July 2024, which has significantly reduced the gap between official and parallel market rates. The reforms aim to enhance macroeconomic stability and support sustainable growth amidst ongoing challenges such as inflation and foreign exchange shortages.

#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)

Between September 23 and 28, exchange rates across 17 commercial banks fluctuated considerably, revealing consequential divergences in buying and selling prices for the Dollar. On September 28, the average buying rate stood at 111.8 Br, while the average selling rate reached 124.9 Br. The depreciation in both rates widened the gap between buying and selling prices, as banks increased their spreads to hedge against growing volatility.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Daily_Quiz
Which ratio measures a company's ability to pay short-term obligations?

Anonymous Quiz
37%
A) Debt-to-Equity Ratio
39%
B) Current Ratio
13%
C) Return on Investment
11%
D) Profit Margin
ኢትዮቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚያደርግ መሆኑን አስታወቀ
ግዙፉ መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም ከነገ መስከረም 21፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን አስታዉቋል።
ተቋሙ የሚደረገው የዋጋ ማሻሻያ አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል እንደማይነካ የገለፀ ሲሆን ተመጣጣኝ እና የዲጅታል አካታችነትን መርህ በጠበቀ መልኩ ተግባራዊ ይደረጋል ብለሏል።
ተቋሙ የሚደረገዉ ማሻሻያዉ 22 ፓኬጆችን የማይነካ እንደሆነ ቢገልፅም በምን ያህል ፐርሰንት የሚለዉን እና በየትኞቹ አገልግሎቶቹ ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ አላሳወቀም።
ካፒታል የዉጪ ምንዛሪ ተመን በገበያ እንዲመራ መደረጉን ተከትሎ ኢትዮቴሌኮም በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን መዘገቧ ይታወቃል ።

Former Ethio Telecom CEO Andualem replaces Henock at Safaricom
Safaricom has appointed Andualem Admassie (PhD) as its new Chief External Affairs Officer replacing Henock Teferra.
Andualem brings a wealth of experience from his previous roles, including serving as the CEO of Ethio Telecom and co-founding a telecom company in South Sudan.
Prior to this official appointment, he was already advising Safaricom, leveraging his extensive background in telecommunications and technology to enhance the company's strategic initiatives.

አሃዱ ባንክ አንድ ዶላር 125 ብር በመግዛት ከግል ባንኮች ቀዳሚዉ አድርጎታል
በኢትዮጵያ የዉጪ ምንዛሪ ተመን በገበያ እንዲወሰን መደረጉን ተከትሎ የባንኮች የእርስበርስ ዉድድር እየጨመረ የመጣ ሲሆን የዶላር ምንዛሪ ተመን ዋጋቸውን በየጊዜው እያሳደጉ መጥተዋል ።
ከግል ባንኮች አንድ ዶላር 125 ብር ከ 1 ሳንቲም እየገዛ 130 ብር እየተሸጠ የሚገኘዉ አሃዱ ባንክ ቀዳሚ ያደረገዉ ሲሆን አማራ ባንክ ደግሞ 113 ብር እየገዛ 125 ብር በመሸጥ ሁለተኛው ባንክ አድርጎታል ።
መንግስታዊዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ አንድ ዶላር 112 ብር እየገዛ 123 ብር እየሸጠ የሚገኝ ሲሆን በሪያ የገንዘብ ማስተላለፊያ በኩል አንድ ዶላር 127 ብር ከ 80 ሳንቲም እየተመነዘረ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።

የእሁድ ገበያዎች አገር አቀፍ የደረጃ መስፈርት ወጣላቸው፡፡
አዲስ አበባ መስከረም 13/2017 ዓ.ም (ንቀትሚ) የእሁድ ገበያዎች አገር አቀፍ የደረጃ መስፈርት የወጣላቸው መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የእሁድ ገበያዎች አምረቾችን፣ አቅራቢዎቸንና ሸማቾችን ያለደላላ ጣልቃ ገብነት በቀጥታ በማገኛኘት የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ አማራጭ ገበያ ሆነው እንዲያገለግሉ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉን በሚኒስቴር መ/ቤቱ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መስከረም ባህሩ ገልፀዋል፡፡
መሪ ስራ አስፈፃሚዋ የእሁድ ገበያዎቹ ተቀራራቢና ወጥነት እንዲኖራቸው እንዲሁም ጥራቱን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት ለሸማቹ ለማቅረብ እንዲቻል ለማድረግ የደረጃ መሰፈርቱ መዘጋጀቱን የገለፁ ሲሆን መስፈርቱ በዋናነት ተግባራዊ የሚሆነው በእሁድ ገበያዎቹ የሚቀርቡ በ6 የምርት አይነቶች ላይ እንደሆነና እነሱም አትክልት፣ ፍራፍሬ፣የቅባት እህሎች፣ አገዳና የሰብል ምርቶች፣ የእንሰሳት ተዋፅኦ እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን ያካተተ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
እንደ መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገለፃ ለእሁድ ገበያዎች የሚቀርቡ የተጠቀሱ የምርት አይነቶች በአራት ምድብ ተከፍለው ሳይቀላቀሉ ንፅህናቸውን በጠበቀ መልኩ ለሽያጭ እንዲቀርቡ የሚያደርግና ስለአቅራቢዎች፣ መሸጫ ቦታዎች፣ ለሼዶች፣የመሸጫ ዋጋ ሁኔታን በተመለከተ በደረጃ መስፈርቱ የተካተተ መሆኑንና የደረጃ መስፈርቱ በብሄራዊ የደረጃዎች ካውንስል የፀደቀ መሆኑን አንስተዋል፡፡
Source: Ministryoftradeandregional integration

ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ አደረገ
ባንኩ ከመስከረም 21፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ ምርትና የአገልግሎት ዓይነቶች ላይ በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረባቸው መሆኑን እንሳዉቃለን ቢልም በምን ያህል መጠን እንደሆነ ግን አልገለፀም።
የገንዘብ ሚኒስትር አዋጁ ተግባራዊ እንዲደረግ ለመንግሥት ፋይናንስ ተቋማት በሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. በፃፈው ደብደቤ ላይ እንደገለፀው ከሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ በተደረገው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ላይ ሙሉ በሙሉ በፌዴራል መንግስቱ በጀት የሚተዳደር የመንግስት መስሪያቤቶችን እንደሚያካትት ገልፆ ነበር ።
ይህን ተከትሎ መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ ቁጥር 1341/2016 መስረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል በመታወጁ ንግድ ከዛሬ ጀምሮ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረባቸው መሆኑን ነዉ ያስታወቀው።
ከአዲሱ የዉጪ ምንዛሪ ለዉጥ ጋር ተያይዞ መንግስት ከያዛቸው ስር ነቀል ለዉጦች መካከል የታክስ ዘርፉ አንደኛው መሆኑ ይታዉቃል። በዚህ በበጀት ዓመት በታክስ 1.15 ትሪሊየን ብር ለመሰብሰብ ያቀደ ሲሆን ይህ ደግሞ የበጀት ዓመቱ ሲጀመር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከነበረው 502 ቢሊየን ብር አንፃር ከእጥፍ በላይ የጨመረ እንዲሆን አድርጓታል ።
በዚህም በቅርቡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልን ጨምሮ ኢትዮቴሌኮም እንዲሁም ሌሎች የመንግስታዊ ተቋማት በሚሰጧቸው አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል ።

#AquaAddisShutdown In a recent turn of events, AquaAddis, a veteran bottled water brand, was forced to halt operations at its Burayu plant in the face of a dispute with regional tax authorities over alleged unpaid land lease fees. The sudden shutdown has left hundreds of employees left in uncertainty.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
The United Nations-backed Innovative Finance Lab (IFL), in collaboration with the National Bank of Ethiopia and the UNDP, is about to kickstart a groundbreaking finance facility. The venture is set to infuse hundreds of millions of dollars into nearly 150 small to medium-sized businesses. The program will increase access to venture capital and stimulate sustainable economic growth.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
The Ethiopian Deposit Insurance Fund (EDIF) is vying to deploy an automatic payout system for depositors. Aimed at bolstering public confidence in the financial system, the one-year-old Fund looks to revolutionize how depositors are reimbursed in the event of a financial institution’s failure. Since its inception last year, EDIF has amassed 6.51 billion Br in premiums from all financial institutions, constituting 0.3pcpc of their average deposit balances.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Banks and microfinance institutions have tightened their lending policies for EVs, limiting their risk exposure to the relatively new technology. Concerns about the longevity and high replacement costs of EV batteries have led to shorter repayment periods for loans. Similarly, insurance providers are grappling with the challenges of limited knowledge about EVs and the increased costs of spare parts.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily