Wegagen Bank Launches Pre-Paid Visa International Payment Card
Wegagen Bank launches its international pre-paid Visa card, which allows customers to make international cashless payments.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily

Partner's Content: #Mesirat
ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን!
በ https://forms.gle/aG8JwtHPGwh8CaWn8 ተመዝግበው የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም የሚሰጣቸውን ድጋፎች ይወቁ።
📅 ነሃሴ 20, 2016 ዓ.ም
🕑 ከቀኑ 9:00 - 10:00 ሰዓት
ጥቅሙ ምንድን ነው?
- መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣
- ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣
- ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።
ቀድመው ይመዝገቡ ቦታዎን ያሲዙ

JICA, MinT Reconnect for Three Year Startup Project
A three-year startup enhancement project by the Ministry of Innovation Technology (MinT) and the Japan International Cooperation Agency Ethiopia (JICA) is set for a January greenlight.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
A three-year startup enhancement project by the Ministry of Innovation Technology (MinT) and the Japan International Cooperation Agency Ethiopia (JICA) is set for a January greenlight.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #SafaricomTalentCloud
The Safaricom Talent Cloud is offering an incredible 80% scholarship discount for women!
This is your chance to upskill and advance your career at a fraction of the cost. Don't miss out on this amazing opportunity to invest in your future.
Register today at https://bit.ly/4cQrem2

የተ.እ.ታ ደንብ _ ረቂቅ.pdf
1.3 MB
የተ.እ.ታ ደንብ - ረቂቅ | Value Added Tax regulation _ Draft - ነሀሴ 2016
ደንቡ አዲሱን የተ.እ.ታ አዋጅ ለማስፀም የተቀረፀ ሲሆን በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል
Source: HIMA
@Ethiopianbusinessdaily
ደንቡ አዲሱን የተ.እ.ታ አዋጅ ለማስፀም የተቀረፀ ሲሆን በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል
Source: HIMA
@Ethiopianbusinessdaily
የታላቁ የሕዳሴ ግድብ በትናንትናው ዕለት 3ኛው እና 4ኛው ተርባይኖች ወደ ሥራ መግባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስታወቁ። ሌሎቹ ዩኒቶች በተቀመጠላቸው እቅድ መሰረት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ነው የጠቀሱት።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለፈው በጀት ዓመት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሀገሪቱ አጠቃላይ የኃይል አቅርቦት 17 በመቶ የሚሆነውን አስተዋፅኦ ማድረጉን ማስታወቁ ይታወሳል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀደም ብለው ሥራ የጀመሩት 2 ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት መቻላቸው የተበሰረው ከሁለት ዓመት በፊት በ2014 በዚሁ በያዝነው ወር ውስጥ ነው።
Source: tikvahethmagazine

Partner's Content: #Infinix_Note40_Pro_Plus
ኢንፊኒክስ ከታዋቂው አለም አቀፍ የስፒከር አምራች ኩባንያ ጄ ቢ ኤል ጋር በመተባበር አዲሱ የኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G ስልክ አጅግ አስገራሚ የድምፅ ጥራት ይዞ መቷል፡፡ ሙዚቃ ላዳምጥ ፣ጌም ልጫወት እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያ ልመልከት ቢሉ በኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ እስከሆነ ድረስ አያሳስብም፡፡
#Note40Et #Note40Pro #Note40 #Note40ProPlus #InfinixEt

Ethiopia Achieves USD 140 Million in Energy Export Revenue
Ethiopia secured USD 140 million from energy exports in the recently concluded Ethiopian fiscal year, marking a 16 percent increase from the previous year. A 17 percent increase was registered in domestic energy demand compared to last year.
Read More
Source: 2merkato

Abu Dhabi to Host International Tourism, Culture, and Trade Show Promoting Ethiopian Agricultural Products
An International Tourism, Culture, and Trade Show aimed at promoting Ethiopian agricultural products will take place in Abu Dhabi from November 1 to 3, 2024.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
An International Tourism, Culture, and Trade Show aimed at promoting Ethiopian agricultural products will take place in Abu Dhabi from November 1 to 3, 2024.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Can AliExpress Unlock Ethiopia's E-Commerce Potential?
Ethiopia embraces AliExpress as the Chinese e-commerce giant officially launches, sparking excitement about the country's potential for e-commerce growth amid legislative and logistical hurdles.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia embraces AliExpress as the Chinese e-commerce giant officially launches, sparking excitement about the country's potential for e-commerce growth amid legislative and logistical hurdles.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
ኢትዮጵያ ቡናን ወደ አምራች ሀገራት እንዳይላክ እገዳ በመጣሏ ትልልቅ ገበያዎችን እያጣች መሆኑ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ቦርድ ከሶስት ዓመት በፊት ጥሬ ብናን ወደ ብና አምራች ሀገራት እንዳይላክ እገዳ ጥሏል። ለዚህ ገደብ ምክንያት ደግሞ የኢትዮጵያ ብና ተፈላጊ በመሆኑ ዘሩን በማመሳሰል እየተመረተ እና ለገበያ እየቀረበ በመሆኑ እንዲሁም ሀገሪቷን ከተወዳዳሪነት እያስወጣት በመገኘቱ መሆኑ ተነግሯል።
ቦርዱ ሰኔ 2013 ዓ.ም. በዘረመል ሀብቶች ምንክንያት ጥሬ ብናን ወደ ብና አምራች ሀገራት እንዳይላክ ገደብ በመጣሉ እንደ ህንድ ያሉ አምራችና ላኪ ሃገራት ላይ ከገበያው እንዲጠፉ እያደረገ መሆኑ ጥናት አመላክቷል ።
ከሰሞኑ ይፋ በተደረገዉ በዚህ የገበያ ጥናት ሪፖርት እንደጠቆመዉ አምራች ሀገራት ታዳጊ የኢትዮጵያን የዘረመል ሀብቶችን አላግባብ የማግኘት እና ተጓዳኝ ባህላዊ እውቀትን ያለቅድመ መረጃ ፈቃድ እና ያለ ስምምነት እያመረቱ በመሆኑና ሀገሪቷን ከዉድድር ዉጪ እያደረጋት ይገኛል።
Read More
Source: capitalethiopia

ዘመን ባንክ የኢትዮጵያ ኔዘርላንድ ቢዝነስ ማህበር አባል መሆን የሚያስችለውን ስምምነት ማድረጉን አስታውቋል
ባንኩ ዛሬ ያደረገዉ ስምምነት የኢትዮጵያ - ኔዘርላንድስ ቢዝነስ ማህበር (ENLBA) ስር ካሉ ዘርፈ ብዙ ኢንዱስትሪዎች ጋር የሚኖረውን አጋርነትን ከማጠናከሩም በላይ ባንኩ ዘላቂ የባንክ እገዛ እና አጋርነትን ከሚፈልጉ መሰል ተቋማት ጋር አብሮ የመስራት እቅዱን ለማሳካት ያስችለዋል ተብሏል፡፡
ዘመን ባንክ ከኔዘርላንድስ አበባና ፍራፍሬ፣ ግብርና ማኑፋክቸሪንግ ኩባንያዎች ጋር አብሮ ሲሰራ መቆየቱ የተነገረ ሲሆን አሁን የተደረሰበት አዲስ የትብብር ስምምነትም እነዚህን እና መሰል አጋርነትን ይበልጥ ከማጠናከሩም በላይ ለወደፊቱ ስልታዊ ጥምረትን በመፍጠር ዘላቂ አጋርነት እንዲመሰርት ያስችለዋል መባሉ ተሰምቷል።

The Ethiopian Communications Authority (ECA) is set to register entities collecting personal data. With the recent law passed by parliament, safeguards are put in place to uphold privacy rights in an increasingly digital world. The law holds data controllers accountable, ensuring personal information is only used for "specific, lawful purposes" and kept secure against unauthorised access and breaches.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
In the blossoming age of digital transformation, federal authorities are laying the groundwork for Ethiopia's ascendance as an outsourcing hub. They hope its growing influence in the outsourcing realm could catapult it alongside heavyweights like South Africa and Kenya, enhancing its global market integration. State Minister Solomon Soka, for the ministry of Labor & Skills, believes Ethiopia's rise to an outsourcing destination lies within its grasp.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
The increasing demand from the burgeoning data mining sector in Ethiopia has contributed to EEP's success. Although concerns have been raised by experts about the impact of power exports and sales to data miners, fearing potential energy deficits for other sectors and the general population.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Mesirat
The Mesirat Program will help you in important business areas.
- Qualified Financing to help you strengthen your growth.
- Guidance from experienced entrepreneurs so you can avoid common pitfalls and make better decisions.
- Accessing a network of businesses that will augment your business.
- Getting a customized system for gathering applications, user onboarding, and matching
- Developing and executing marketing campaigns that reach potential customers and target groups, etc.
Apply at https://mesirat.acceleratorapp.co/application/new?program=mesirat-entrepreneurs-application-form-sixth-cohort before the deadline: August 31, 2024
#mesiratethiopia #towork #gigwork #ethiopia #mesirat

State Minister for Finance Eyob Tekalign (PhD) has lifted the 250,000-dollar cap on franco valuta imports, allowing for the import of all goods except fossil fuel-powered automobiles and security and defence equipment. The change was outlined in a circular signed by State Minister Eyob Tekalign (PhD), who described it as part of the government's broader economic reform program.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
The financial issues of Ethiopian Railway Corporation (ERC) are expected to be addressed as it establishes a new construction business unit.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily