#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)

The World Bank has approved 90 million dollars in additional financing for the Addis Abeba to Djibouti road corridor development project, part of a broader initiative for regional integration in the Horn of Africa, encompassing the two nations along with Eritrea, Kenya, and Somalia.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
ባለስልጣኑ በአዲስ አበባ ከተማ በአማካይ እስከ 1.4 ሚሊየን ሊትር ቤንዚን ቢቀርብም በነዳጅ ማደያዎች ላይ ሰልፎች መበራከታቸው እንደቀጠሉ ነዉ አለ
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከሰሞኑ በነዳጅ ማደያዎች ላይ የተስተዋለው ያልተለመደ ሰልፎች ባለፈው ሣምንት በነበሩት ሁለት ቀናት ከበዓላት ጋር በተያያዘ የአቅርቦት መቀነስ በመኖሩ ነዉ ሲል አስታውቋል።
ባለስልጣኑ እንዳለዉ በከተማዋ በቀን በአማካይ እስከ 1.4 ሚሊየን ሊትር ቤንዚን የሚቀርብ ቢሆንም የማደያዎቹ አገልግሎት አሰጣጥ ዝግታ መኖሩ እና የቤኒዚን ምርት ላይ ከፍተኛ የጥቁር ገበያ ፍላጎት መኖር ሠልፎችን ምክኒያት በማድረግ የአቅርቦት ዕጥረት ያለ በማስመሰል አጋጣሚውን ለትይዩ ገበያዉ ለመጠቀም መሞከር የሚሉት ይገኙበታል ብሏል።
ከነዳጅ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ያለው ሁኔታ በአፋጣኝ እንዲስተካከል የተደረገበት እርምጃ እንዲወሰድ ተደርጓል ያለዉ ባለስልጣኑ በዚህም በመዲናዋ ከመደበኛ ኮታ ተጨማሪ ቤንዚን እንዲቀርብ ሆኗል ሲል አስታዉቋል።
በመዲናዋ የሚገኙ የቤኒዚን ተጠቃሚ አሽከርካሪዎች አቅርቦት በበቂ ሁኔታ መኖሩን ተረድተው በተለያዩ አከባቢዎች የሚገኙ ማደያዎችን በመጠቀም መገልገል እንደሚችሉ ነዉ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ያሳሰበው።
Source: capitalethiopia

በአዲስ አበባ የሚገነቡ ህንፃዎች ከመንገድ መራቅ እንዳለባቸዉ ዉሳኔ የተላለፈ ቢሆንም ህጉ ተግባራዊ እንዳይሆን በከፍተኛ አመራሮች እየተጣሰ ነዉ ተባለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን እንዳስታወቀው ሰኔ 10፤2016 ዓ.ም. በካቢኔ የተላለፈውን በከተማዋ ግንባታዎች ላይ የወጣዉን የሴት ባክ ህግ ወይም ህንፃዎች ከመንገድ መራቅ ያለባቸዉን ርቀት አስመልክቶ የወጣዉን ሰርኩላር በአመራሮች እየተጣሰ መሆኑን አስታዉቋል።
ባለስልጣኑ እንደገለፀዉ ተግባራዊ እንዲደረግ ዉሳኔ ተሰጥቶባቸዋል ካላቸዉ ጉዳች ዉስጥ የመሬት ስፋት ዝቅተኛ ገደብ እንዲሁም የህንፃ የጎን ስፋት የሚመለከተው ይገኝበታል ያለ ሲሆን ይሁን እንጂ አንድአንድ አልሚዎች የግንባታ ማስጀመሪያ የእርከን ማሳወቂያ ሳይወስዱ የወጣውን ህግ በመጣስ ከህጉ ለማምለጥ ወደ ግንባታ ለመግባት ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ ደርሼበታለሁ ብሏል።
ይህን የገለፀው ለ አስራአንዱም ክ/ከተሞች ባስተላለፈዉ የማስጠንቂያ ደብዳቤ ሲሆን
ዉሳኔዉ ተግባራዊ እንዳይሆን አድርገዋል ያላቸዉ "በየደረጃው ያሉ ስነምግባር የጎደላቸው አመራሮችና ባለሙያዎች በሚሰጥ ሽፋን ጭምር" መሆኑን ነዉ የጠቆመው።
ባለስልጣኑ በዚሁ ደብዳቤ እንደገለፀዉ ይህንን ህግ በመጣስ ግንባታ የሚያከናውኑ፣ በክ/ከተማቸውና በወረዳቸው የግንባታ ስራን ባግባቡ የማይከታተሉና የማይቆጣጠሩ አመራሮች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ አስታዉቋል።

The agreement between Visa International and the Commercial Bank of Ethiopia will last for five years and will include capacity building training for the bank's staff.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia's Tea Exports Increase
Ethiopia's tea industry has experienced a growth spurt in the 2023/24 fiscal year, with exports exceeding 1,142 tons and generating over USD 2 million in revenue. This represents a substantial increase of 292 tons compared to the previous year.
Read More
Source: 2merkato

Ethiopia to Host Third MINTEX Mining and Technology Expo in November 2024
The Ministry of Mines has announced that the third MINTEX Mining and Technology Expo will be held in Addis Ababa at the Millennium Hall from November 23-26, 2024. The four-day event will bring together international companies and stakeholders in the mining and technology sectors.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
The Ministry of Mines has announced that the third MINTEX Mining and Technology Expo will be held in Addis Ababa at the Millennium Hall from November 23-26, 2024. The four-day event will bring together international companies and stakeholders in the mining and technology sectors.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Kenya Doubles Electricity Imports from Ethiopia
Kenya’s electricity imports from neighboring Ethiopia have surged by 88% in the first half of 2024, according to a report released by the Kenya National Bureau of Statistics (KNBS). This increase marks a major shift in Kenya’s energy import strategy as the country seeks to meet rising electricity demand.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Kenya’s electricity imports from neighboring Ethiopia have surged by 88% in the first half of 2024, according to a report released by the Kenya National Bureau of Statistics (KNBS). This increase marks a major shift in Kenya’s energy import strategy as the country seeks to meet rising electricity demand.
Read More
Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Daily_Quiz
One of the main advantages of digital marketing is:

Anonymous Quiz
29%
A) It is always less expensive than traditional marketing.
61%
B) It allows for real-time performance measurement and adjustments.
7%
C) It guarantees immediate sales.
3%
D) It requires no strategy or planning
አዲሱ ደንብ መተግበሪያውን ለወንጀል የሚጠቀሙት ሰዎችን ቅስም የሚሰብር ይሆናል - ዱሮቭ
ቴሌግራም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የደንበኞቹን መረጃዎች ለሕግ አካላት አሳልፎ ሊሰጥ ነው።
በዚህም የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ፦
➡️ ስልክ ቁጥሮች፣
➡️ የኢንተርኔት አድራሻ
➡️ ሌሎችንም መረጃዎች በፖሊስ፣ በፍርድ ቤት በመሳሰሉ የሕግ ተርጓሚዎች በሚፈለግበት ጊዜ ሊሰጥ እንደሚችል ቴሌግራም አሳውቋል።
የቴሌግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፔቨል ዱሮቭ ይህ አዲስ ደንብ እንደሆነው አመልክተዋል።
ይህ አዲስ ደንብ መተግበሪያውን ለወንጀል የሚጠቀሙት ሰዎችን ቅስም የሚሰብር ይሆናል ብለዋል።
99.999% የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ከወንጀል ጋር የሚያያይዛቸው አንዳችም ነገር የለም። 0.001% የሚሆኑት ግን ለድብቅ ወንጀል እየተጠቀሙበት የቴሌግራምን ዝና እና ክብርን እያጎደፉት ይገኛሉ። ይህ ደግሞ ቢሊዮን የሚጠጉ ጨዋ ተጠቃሚዎቻችን የሚጎዳ ነው ብለዋል።
ዱሮቭ ባለፈው ወር በፈረንሳይ ፣ ፓሪስ ኤርፖርት በቁጥጥር ሥር ውለው እንደነበር አይዘነጋም።
በፖሊስ ከተያዙ በኋላ የቀረበባቸው ክስ መተግበሪያው ለወንጀለኞች መፈንጫ እንዲሆን ፈቅደዋል የሚል ነበር።
ሕገ ወጥ የሕጻናት ምስሎች ዝውውርና የአደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎችን በሚያበረታታ መልኩ መተግበሪያው ለወንጀል ተግባር እንዲውል ፈቅደዋል በሚል የተከሰሱት ዱሮቭ ከሕግ አካላት ጋር ባለመተባበርም ተወንጅለው ነበር።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው በበኩላቸው ሌሎች ለፈጸሙት ወንጀል እሳቸው ተከሳሽ መሆናቸው " አስደናቂ እና ግራ የሚያጋባ " ነገር ነው ሲሉ የፈረንሳይ ባለሥልጣናትን ወርፈው ነበር።
በኃላ ፍ/ቤት ዱሮቭ በዋስ ወጥተው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ማዘዙ ይታወሳል።
Source: tikvahethiopia

የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ደንብ የኢትዮጵያን ወደ ውጭ የሚላኩ ሆነ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶች እንዲያሽቆለቁሉ ሊያደረግ እንደሚችል ጥናት አመላከተ
የአውሮፓ ህብረት ከደን ጭፍጨፋ ነጻ የሆነ ምርት ወደ አባልአገራት ለማስገባት አቅዶ በቅርቡ ተግባራዊ አደርገዋለሁ ባለው የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ደንብ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሊያዳክም እንደሚችል ይህ አለምአቀፋዊ ጥናት ትንበያ አመላክቷል ።
በለንደን የሚገኘው ታዋቂው የአለም አቀፍ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ኦቨርሲስ ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት (ኦዲአይ) በቅርቡ ባደረገው የጥናት ትንበያ ከታህሳስ 2017 ጀምሮ ተግባራዊ ሊደረግ ያለው የአውሮፓ ህብረት ደንብ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ኢኮኖሚያ ላይ ሊኖረዉ የሚችለው አሉታዊ ተፅዕኖ አብራርቷል።
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የአውሮፓ ህብረት ከደን ጭፍጨፋ ነጻ የሆነ ምርት ወደ አባልአገራት ለማስገባት አቅዶ በቅርቡ ተግባራዊ አደርገዋለሁ ባለው የአውሮፓ ህብረት የደን ጭፍጨፋ ደንብ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሊያዳክም እንደሚችል ይህ አለምአቀፋዊ ጥናት ትንበያ አመላክቷል ።
በለንደን የሚገኘው ታዋቂው የአለም አቀፍ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ኦቨርሲስ ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት (ኦዲአይ) በቅርቡ ባደረገው የጥናት ትንበያ ከታህሳስ 2017 ጀምሮ ተግባራዊ ሊደረግ ያለው የአውሮፓ ህብረት ደንብ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ኢኮኖሚያ ላይ ሊኖረዉ የሚችለው አሉታዊ ተፅዕኖ አብራርቷል።
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ኢትዮቴሌኮም ከቻይናው ኩባንያ ጋር በኢትዮጵያ ከፍተኛ አቅም እንዳለው የተነገረለትን የመረጃ ቋት ሊገነባ መሆኑን አስታውቋል ።
የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት የሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ ግሩፕ ኩባንያ ጀኔራል ማኔጀር ካይ ኩን ከፍተኛ አቅም ያለው የመረጃ ቋት (Hyperscale Data Center) ግንባታን በተመለከተ ስትራቴጂያዊ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
ይህም የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ከመሆኑ ባሻገር አስተማማኝ እና ሊሰፋ የሚችል የዲጂታል መሠረተ ልማት በማቅረብ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታውን ለማፋጠን ያስችላል ተብሏል።
እ.ኤ.አ. በ1997 የተመሰረተዉ የሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ ግሩፕ ኩባንያዉ ቡድኑ በዋናነት በፍጥነት መንገዶች ፣በድልድዮች ፣በባቡር ሀዲድ ፣በባቡር ትራንዚቶች ፣ወደቦች ፣በመላኪያ እና በሎጂስቲክስ ኢንቨስትመንት እና ግንባታ ስራ ላይ ተሰማርቷል።
ራክሲዮ ፣ ዊንጉ አፍሪካ ፣ ሬድ ፎክስ እና ሳፋሪኮም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከላትን መክፈታቸው ይታወቃል ።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት የሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ ግሩፕ ኩባንያ ጀኔራል ማኔጀር ካይ ኩን ከፍተኛ አቅም ያለው የመረጃ ቋት (Hyperscale Data Center) ግንባታን በተመለከተ ስትራቴጂያዊ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
ይህም የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እውን ለማድረግ ወሳኝ ሚና የሚጫወት ከመሆኑ ባሻገር አስተማማኝ እና ሊሰፋ የሚችል የዲጂታል መሠረተ ልማት በማቅረብ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታውን ለማፋጠን ያስችላል ተብሏል።
እ.ኤ.አ. በ1997 የተመሰረተዉ የሻንዶንግ ሃይ-ስፒድ ግሩፕ ኩባንያዉ ቡድኑ በዋናነት በፍጥነት መንገዶች ፣በድልድዮች ፣በባቡር ሀዲድ ፣በባቡር ትራንዚቶች ፣ወደቦች ፣በመላኪያ እና በሎጂስቲክስ ኢንቨስትመንት እና ግንባታ ስራ ላይ ተሰማርቷል።
ራክሲዮ ፣ ዊንጉ አፍሪካ ፣ ሬድ ፎክስ እና ሳፋሪኮም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከላትን መክፈታቸው ይታወቃል ።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የኢትዮጵያ የተቀማጭ መድን ፈንድ በ2016 በጀት አመት ከፋይናንስ ተቋማት 6.5 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ።
የሰበሰበውን ገንዘብ በዋናነት በግምጃ ቤት ሰነድ ላይ ኢንቨስት በማድረግ በተጠቀሰው አመት 185 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ነው የፈንዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ደሳለኝ አምባው (ዶር) የገለፁት።
የመድን ፈንዱ ዜጎች በፋይናንስ ተቋማት ለሚያስቀምጡት ገንዘብ ዋስትና ለመስጠት በመጋቢት 2015 ዓም መቋቋሙ ይታወሳል።
በዚህ የፋይናንስ ተቋማት ቢወድቁ እስከ 100 ሺ ብር ድረስ ሽፋን እንደሚሰጥ ነው የገለፀው።
አሁን ላይ ከጠቅላላ አስቀማጮች 97 በመቶ የሚሆኑት ከ 100 ሺ ብር በታች ያስቀመጡ በመሆኑ ፈንዱ የዜጎችን ሃብት ሙሉ ለሙሉ ከመመለስ አንፃር አስተማማኝ ቦታ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።

Partner's Content: #Mesirat
የዲዛይን አስተሳሰብን በመቆጣጠር ሀሳቦችን ወደ ተጨባጭ ምርቶች እና አገልግሎቶች መለወጥ ይቻላል! 🚀💡
"የንድፍ አስተሳሰብ" በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የቨርቹዋል ሥልጠና ላይ ተገኝተው አስፈላጊ መፍትሄዎችን ይፍጠሩ!
🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም
🕒 ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት
በ https://forms.gle/6aurE6Q8nAZQdNz18 በኩል ይመዝገቡ

ቲክ ቶክ በአፍሪካ የአማካሪ ቡድን ማቋቋሙን አስታወቀ።
ቲክቶክ የተሰኘው የቪድዮ ማጋሪያ የማህበራዊ ሚዲያ በአፍሪካ የአማካሪ ምክር ቤት ማቋቋሙን ተገልጿል። በዚህ ምክር ቤት ፕሮፌሰር መድኅኔ ታደሰን ጨምሮ 8 አባላት ያሉት ነው።
መተግበሪያው የሀገራትን ባህልና እሴት እንዲጠብቅ ሲደርስ ለነበረበት ጫና ምላሽ ለመስጠት እንደሆነ ተገልጿል።
ይህ አማካሪ ቡድን የቲክቶክ ፖሊሲ ከአፍሪካ ሀገራት ህጎች ጋር አብረው እንደሚሄዱ፤ እንዴት ሀሰተኛ እና ጥላቻ ንግግሮቾን መቆጣጠር እንደሚችል፤ ከአከባቢው ማኅበረሰብ ጋር መተባበር በሚቻልበት መልኩ እና የዲጂታል ክህሎትን ከማሳደግ አንጻር ያማክራሉ ተብሏል።
Source: tikvahethmagazine

Daily Quiz
Which statement correctly describes the difference between the Capital Market and the Stock Market?
Which statement correctly describes the difference between the Capital Market and the Stock Market?
Anonymous Quiz
16%
A) Capital Market trades only long-term securities, while Stock Market trades both short & long-term
54%
B) Capital Market includes the Stock and Bond Markets, while Stock Market focuses on shares.
9%
C) Capital Market and Stock Market are the same, both dealing only with equities.
21%
D) Capital Market trades corporate bonds, while Stock Market trades stocks and bonds.
Partner's Content: #Mesirat
📢 ሐዋሳ፣ ወደ እናንተም እየመጣን ነው!
በቴሌግራም ቦት በኩል የምንሰጠው ስልጠና ሙያችሁን ለማሳደግ እንዴት እንደሚረዳችሁ ለማወቅ ተሳተፉ! 🚀
🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም
🕒 ከቀኑ 7:30 እስከ 11:00 ሰዓት
📍 ሳውዝ ስታር ሆቴል (South Star Hotel)፣ ሐዋሳ
ቁልፍ ርዕሶች፦:
🔹የመስራት ፕሮጀክት አጠቃላይ እይታ እና ግቦቹ
🔹የመስራት የሙያ ማጎልበት ፕሮግራም እና ጥቅሞቹ
🔹ለመስራት ቴሌግራም ቦት እንዴት እንደምትመዘገቡ እና ለየት ያሉ ስልጠናዎቻችንን እንዴት እንደምትካፈሉ
በ https://forms.gle/TemQSkS6k7rPLNa57 ተመዝገቡ!
#GigEconomy #Mesirat #Upskilling #CareerBoost #Hawassa