ዕለታዊ_ምንዛሬ
የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ዛሬ ጭማሪ አሳይቷል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ4 ቀን በኃላ ጭማሪ የታየበት የምንዛሬ ዋጋ ይፋ አድርጓል።
በዛሬው ዕለት ዶላር መግዣው ወደ 106.3684 ከፍ ሲል መሸጫው ወደ 118.0689 ገብቷል።
ፓውንድ መግዣው 133.1839 ፤ መሸጫው 148.5244 ሆኗል።
ዩሮ 117.4626 መግዣው ሲሆን 130.3835 መሸጫው ነው።
በግል ባንኮች አንዱ ዶላር መግዣው ከ105 ብር አንስቶ እስከ 120 ብር ድረስ እንዲሸጥ ተቆርጣል።
ከግል ባንኮች አንዱ የሆነው ወጋገን ባንክ የዶላር መግዣው ዋጋውን ከፍተኛ አድርጓል። አንዱን ዶላር እኔ 115.0001 ገዛለሁ ስሸጥ ደግሞ 119.2636 ነው ብሏል።
Source: tikvahethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

የመስከረም ወር 2017 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ነሃሴ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል!
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የዉጪ ምንዛሪ ግኝትን ከፍ ማድረጉን አስታዉቋል
👉 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሐዋላ የዉጪ ምንዛሪ ቢሮ ለሚከፍቱ ከሳምንታት በኃላ ፍቃድ መስጠት እንደሚጀመር ባንኩ ገልጿል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የዉጪ ምንዛሪ ግኝት ከፍ ማድረጉን አስታዉቋል። ለዚህም ይረዳ ዘንድ ደቦ የተሰኘ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን የሚያሻሽል ፕሮግራም ባንኩ ይፋ አድርጓል ።
የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እንደተናገሩት በህጋዊ መንገድ የሃዋላ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ለሚከፍቱ ግለሰቦች ( ተቋማት) ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ፈቃድ መስጠት ይጀምራል ብለዋል።
መንግስት በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገዉ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ያበረታታ እና ዜጎችን ወደ ሕጋዊ መንገድ ያመጣ እንደሆነም ተነግሯል ።
በ2023 ከሬሚታንስ ከ653 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘት መቻሉን የገለፀዉ ብሔራዊ ባንክ ይሄንን ግኝት ከፍ ለማድረግ የሚያስችል አዲስ የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር መመሪያ መዘጋጀቱን አስታዉቋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሃዋላ የውጭ ምንዛሬ ሊያሳድግና የተሻሻለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግባራዊነት ሊያረጋግጥ እንደሚችል የገለፀዉን የስድስት ወር ንቅናቄ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል።
Source: capitalethiopia

Experts caution that waiving interest payments entirely could expose banks to financial instability. They suggest a more sustainable approach, involving government support to share the financial burden with banks while preserving their capital.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)

Ethiopia Secures Currency Swap Agreement With China
Ethiopia and China have reached a currency swap agreement, allowing trade in Ethiopian Birr and Chinese Yuan, according to Finance Minister Ahmed Shide.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia and China have reached a currency swap agreement, allowing trade in Ethiopian Birr and Chinese Yuan, according to Finance Minister Ahmed Shide.
Read More
Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
A Directive to Provide the Amount of Electricity and Water Consumption for Domestic Use Exempt from Value Added Tax, Directive No. 1021/2024."
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
ኢትጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ከውጪ ሀገር የውጪ ምንዛሬ ለሚልኩ በሀገር ውስጥ ካሉ 31 የንግድ ባንኮች 100 ቢሊየን ብር የኢንቨስትመንት ብድር ቀርቧል!
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በ31 የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ባንኩ ከመደበው ገንዘብ ብድር ለማግኘት ማመልከት እንደሚችሉ ተነግራል።
ከፍተኛ የማበረታቻ ብድር በመሆኑ ለዲያስፖራው እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ያለውን እድል እና ኢኮኖሚው ከዚህ ማበረታቻ ለማትረፍ ማድረግ የሚያስፈልገው ጥንቃቄን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ.
Read More
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በ31 የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ባንኩ ከመደበው ገንዘብ ብድር ለማግኘት ማመልከት እንደሚችሉ ተነግራል።
ከፍተኛ የማበረታቻ ብድር በመሆኑ ለዲያስፖራው እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ያለውን እድል እና ኢኮኖሚው ከዚህ ማበረታቻ ለማትረፍ ማድረግ የሚያስፈልገው ጥንቃቄን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ.
Read More
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
The prospect of taxing foreclosed properties is shaking things up in the banking world. Senior banker Worku Lemma warns that this could lead to inflated prices and a spike in unsold properties. However, authorities at the Ministry of Finance view foreclosure sales as trade activities involving property, not financial services.
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Read More
Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶክተር) ስራቸውን ለቀዋል። በተጠባባቂነት/በጊዚያዊነት የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንት ጌታቸው ዋቄ ሀለፊነቱን ተረክበዋል።
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily