Telegram Web Link
ከሆነ ቻናል ላይ ነው ያገኘሁት በዛ ላይ

ልጅቷ ግን አሳዘነችኝ
"መሳል ምትፈልጉ አናግሩን" ይላል።
እየሄድሽ አለ😂😂😂

  #Share
              ➘
          
@ethioleboled
📜❦ ══ •⊰❂⊱• ══
መምህርቷ ለተማሪዎቿ እንዲህ የሚል 'አሳይመንት' ሰጠቻቸውን"ነገ ወደ ክፍል ስትመጡ በምትጠሏቸው ሰዎች ቁጥር ልክ የተሰየሙ ድንቾች ይዛችሁ እንድመጡ"
በሚቀጥለው ቀን በሚጠሏቸው ሰዎች ቁጥር መጠን የተሰየሙ ድንቾች ይዘው መጡ። አንዳንዶቹ 10 አንዳንዶቹ። 5 አንዳንዶቹ 3 ድንቾች አመጡ። መምህርቷም ወደ ተማሪዎቿ እና ወደ አመጧቸው ድንቾች እየተመለከተች"ድንቾቹ ለአስር ቀናት በየሄዳቹበት አብረዋቹ ይሆናሉ ከአስር ቀን በኃላ ወደ ክፍል ታመጧቿላቹ" አለቻቸው።

ከጥቂት ቀናት በኃላ ተማሪዎቹ በድንቾቹ መጥፎ ጠረን እንዲሁም በክብደታቸው ማጉረምረም ጀመሩ። አስረኛው ቀን ደርሶ የበሰበሱ ፣ጠረናቸው የሚረብሽ ድንቾቻቸውን ይዘው ከክፍል ተገኙ።

ብዙ ድንች የያዙት በአሳይመንቱ ተሰላችተውና ተዳክመው ነበር።መምህርቷም ምሬትና መሠላቸት ወደሚታይባቸው ተማሪውቿ እያየች "አሳይመንቱ አብቅቷል ለአስር ቀን ድንቾቹን ስትሸከሙ ምን ተሰማችሁ?"ተማሪዎቹ በመማረር እና በመበሳጨት ስለመጥፎ ጠረኑ ፣ስለክብደቱ ለመምህሯ ነገሯት

"በልባቹም ጥላቻን ስትሸከሙ የድንቹን ተመሳሳይ ዕጣ ነው በልባቹ ላይ ምታደርሱት፤ ጥላቻን በልባቹ ተሸክማቹ ልባችሁን አታቆሽሹት ለአስር ቀን የበሰበሰ ድንች ጠረን እንዴት እንደረበሻቹ አይታችዋል ጥላቻንም በልባቹ ስትሸከሙ የልባቹ ጠረን መጥፎ ይሆናል።"
***
ሰዎችን በመጥላት ምን የምናተርፈው ነገር ያለ ይመስላችኋል
ለዛሬ የምንጋብዛችሁ መፅሀፍ

#ፒያሳ_መሀሙድ ጋር ጠብቂኝ

..ፒያሳን ለሞትም ቢሆን የምመርጥልህ ያለምክንያት እንዳይመስልህ።
ሞት ሞት የሚሸት ስም በድፍን አዲስ አበባ የምታገኘው ፒያሳ ነው።
"ዶሮ ማነቂያ" እና "እሪ በከንቱን" እንደናሙና ውሰድ። "ገዳም ሰፈር" ብሎ ስም በፒያሳ እንጂ በየት ይገኛል?
"ተረት ሠፈር"ም አንተን ተረት ለማድረግ በሚያስችሉ ሕይወቶች የተሞላ መንደር ነው፤ ተረት መሆን ከፈለግህ። 
.
.
#መልካም_ንባብ 👇
ፒያሳ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ - piyasa.pdf
3.8 MB
📙➠ፒያሳ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ

👨‍💻 ደራሲ ➠ መሐመድ ሰልማን

#Share
              ➘
          
@ethioleboled
📜❦ ══ •⊰❂⊱• ══ ❦📜
#JFF

Don't Touch It😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioleboled
የይስማዕከ ወርቁ መፅሐፎች

📚1,ዴርቶጋዳ
📚2,ራማቶሓራ
📚3,ዣንቶዣራ
📚4,ዮራቶራድ
📚5,ዮቶድ
📚6,የወንድ ምጥ
📚7,ክቡር ድንጋይ
📚8,የኦጋዴን ድመቶች
📚9,ሜሎስ
📚10,ተልሚድ
📚11,ደህንነቱ
📚12,ተከርቸም
📚13,ዛምራ
2024/09/22 11:29:28
Back to Top
HTML Embed Code: