ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፲ወ፱ ለታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርኤክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ከመ ትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ፤ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።
ዚቅ
አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ፤ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፤ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ፤ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፤ከመ ኢንትሐፈር በቅድሜከ።
ወረብ
ኢትግድፈነ ወኢትትሐየየነ በዕለተ ምንዳቤነ/፪/
ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ ሚካኤል ወገብርኤል/፪/
ነግሥ
ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል።
ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ወልድ ተወልደ እምኔሃ።
ነግሥ
ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ።
ዚቅ
እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ፤ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን።
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር።
ዚቅ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ።
ወረብ
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ/፪/
እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ/፪/
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአዕዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው፤ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤ኦ ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው።
ወረብ
አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ/፪/
፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ/፪/
ዚቅ
ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፤ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤ከማሆሙ ያድኅነነ፤እምኲሉ ዘይትቃረነነ።
ወረብ
እምዕቶነ እሳት 'ዘአድኃኖሙ'/፪/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት/፪/
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ/፪/
መልክአ ገብርኤል
ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ፤እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ።
ዚቅ
እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፤ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ።
ወረብ
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ/፪/
ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ/፪/
መልክአ ገብርኤል
አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ።
ወረብ
ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ/፪/
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ/፪/
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ፤አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፤ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ።
ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ/፪/
ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት/፪/
ማኅሌተ ጽጌ
ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ።
ዚቅ
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፤መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፤ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።
አመላለስ፦
መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል/፪/
መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፬/
ወረብ
ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል/፪/
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል/፪/

አንገርጋሪ
ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።
ምልጣን:-
ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።
አመላለስ
ወትቤሎ ይኩነኒ/፪/
በከመ ትቤለኒ ይኩነኒ/፬/
ወረብ ፩
'ወእንዘ ትፈትል'/፪/ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ/፪/
ወይቤላ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር/፪/
ወረብ ፪
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ/፪/
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/
ወረብ ፫፦
ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ/፪/
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/፪/
እስመ ለዓለም
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኲር፤ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል፤ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ፤ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም፤ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና፤ዘለአኮ ኲሎ ነገራ።
አመላለስ
ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ገብርኤል ሰበከ/፪/
ዘለአኮ ኲሎ ነገራ/፬/
ወረብ
ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኵር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር/፪/
ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ/፪/
@mezigebehayimanot

Forwarded from 𝓟𝓪𝓫𝓵𝓸 via @SuperQualitybot
ሚስቱን ለምግባት ሲል ንጉስ ዳዊት ያስገደልው ሰው ማን ይባላል?
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፪ ለታኅሣሥ ደቅስዮስ
የታኅሣሥ ደቅስዮስ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
ዚቅ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ገብርኤል መልአክ መጽአ፤ወዜነዋ ለማርያም ጥዩቀ፤ሠናየ ዜና ከመ ይመጽእ አምላክ ላዕሌሃ።
ነግስ
ተዘረኒ ሚካኤል ቅድመ ገጸ ንጉሥ ፈጣሪ፤ለለትገብር ጸሎተ ጌጋየ ኃጥአን ታስተሥሪ፤ለኵሉ አግዓዚ ወለኵሉ ነባሪ፤ምስለ ማርያም እግዚእትከ ትምክህተ ቤቱ ለኔሪ፤ወአምጻኤ ትስብእት ሐዲስ ገብርኤል አብሣሪ።
ዚቅ
ተውኅቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ወብስራት ለገብርኤል ወኃብተ ሠማያት ለማርያም ድንግል።
ነግስ
ሶበ ጸሐፈ ደቅስዮስ ተአምሪሃ ዕሉደ፤ወዮምኬ ተዝካራ አግሃደ፤ወሀበቶ ልብሰ ወመንበረ አሐደ፤ገብርኤል አብሠራ ብሥራተ ፍሥሐ ብዑደ፤በድንግልና ጸኒሰ ወወሊደ ወልደ።
ዚቅ
እምሰማያት ወረደ ገብርኤል መልአክ ኀበ ማርያም፤ዘይዜኑ በእንተ ብርሃን መድኃኔ ዓለም፤እሳት መንበሩ ማይ ጠፈሩ ለደቅስዮስ ለእግዚአ ኵሉ።
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘተፀውዓ ቀዲሙ፤ለፀሐይ እምዝክረ ስሙ፤ገብርኤል ኅሩይ ለእግዚአብሔር መልአከ አርያሙ፤እምጠባይዕ ሥጋ ካልዕ ለጠባይዕከ አቅሙ፤ነፋስ ረቁ ወእሳት ቀለሙ።
ዚቅ
ዘኅሩይ እምአዕላፍ የዓቢ እመላእክት፤ገብርኤል ስሙ፤ለብሥራተ እሙ እግዚአብሔር ዘፈነዎ።
ወረብ
ዘኅሩይ እምአዕላፍ ሊቀ መላእክት/፪/
የዓቢ እመላእክት መላእክት ገብርኤል ስሙ/፪/
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለመላትሒከ ከመ አፈዋት ወከርቤ፤እለ ይፈርያ ስብሐተ ወቃለ ይባቤ፤ገብርኤል ዘትገብር አጽፈ ነደ እሳት ግልባቤ፤ትወልዲ ሶበ ትቤላ ዘአልቦ ሩካቤ፤ይኩነኒ ማርያም ትቤ።
ዚቅ
ሰምዓት ማርያም ወአኃዛ መንክር፤ወትቤሎ ነየ ዓመተ እግዚአብሔር፤ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።
ወረብ
ሰምዓት ማርያም ወአኃዘ መንክር ወትቤሎ ነየ ዓመተ እግዚአብሔር/፪/
ይኩነኒ ይኩነኒ በከመ በከመ ትቤለኒ/፪/
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለቃልከ ከመ ቃለ ማይ ብዙኅ፤እምድኅረ ዓረብ ይደምአ እስከነ ጽባሕ፤ገብርኤል አሐዱ እምነ ሊቃናት ፍሡሕ፤አብሠርካ በምድረ ገሊላ ለወለተ ዳዊት መሢሕ፤ከመ እምኔሃ ይትወለድ መለኮት መፍርሕ።
ዚቅ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም፤ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ፤ዲበ መንበረ ዳዊት ትፀንዕ መንግሥቱ።
ወረብ
አብሠራ ወይቤላ ለማርያም ገብርኤል መልአክ አብሠራ መልአክ/፪/
አልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ ዲበ መንበረ ዳዊት መንግሥቱ ትፀንዕ/፪/
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
ሰላም ለአጻብኢከ እለ ጸንዓ ለሐዊር፤ከመ ታኅተል ግፍዐ በጊዜ በከየት ምድር፤ሰዋዔ ስብሐት ገብርኤል መሥዋዕተ ምስጢር፤እምውስተ አፉየ ሶበ ይወድቅ ነገር፤ለረዲኦትየ ነዓ በውዑይ ፍቅር።
ዚቅ
ተሰአላ ጴጥሮስ ለማርያም ወይቤላ፤እምአይቴ ዘመጽአ፤ዝ ዕንግዳ ዘይዜንወኒ ፍሥሐ፤ወትቤሎ እምቅድመ ይኩን ዘሀሎ፤አውሥአቶ ማርያም ወትቤሎ እምትካት ዘሀሎ፤ከመ ይዜኑ ኵሎ ዘፈነዎ።
ወረብ
ተሰአላ ጴጥሮስ ለማርያም ወይቤላ እምዓይቴ ዘመጽአ/፪/
እምዓይቴ ዘመጽአ ዝ ዕንግዳ ዘይዜንወኒ/፪/
መልክአ ገብርኤል ዘካልዑ
እንዘ አኃሥሥ እግዚኦ በረከተከ ብዙኀ፤ዘአቅረብኩ ለከ ስብሐተ ማኅሌት አምኃ፤ተወከፈኒ ሊቅየ ገብርኤል መልአከ ፍሥሐ፤ከመ ሠምረ ወተወከክፈ መስዋዕተ አቤል ንጹሐ፤እግዚአብሔር አምላክ ለምሕረት አቡሃ።
ዚቅ
እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ ስምዓኒ፤ተወከፈኒ ጸሎትየ ከመ ዕጣን በቅድሜከ።
ወረብ
ተወከፈኒ ጸሎትየ ተወከፈኒ ጸሎትየ/፪/
ከመ ዕጣን በቅድሜከ ሊቀ መላእክት/፪/
ማኅሌተ ጽጌ
ሶበ ጸሐፈ ደቅስዮስ ተአምረኪ ቅዱሰ፤መንበረ ወአጽፈ ዕሴተ ፀማሁ ወረሰ፤ማርያም ድንግል ዘታብዕሊ ጽኑሰ፤ዓስበ ማኅሌትየ ዓቅመ ልብየ ኃሠሠ፤ጸግዉኒ አትሮንሰ ወጽጉየ ልብሰ።
ዚቅ
ተአምር ቅዱስ፤ዘሰበከ ደቅስዮስ፤ክብራ ለእመ ንጉሥ።
አመላለስ
ተአምር ቅዱስ/፪/
ዘሰበከ ደቅስዮስ/፬/
ወረብ
ቅዱስ ተአምር ተአምር ዘሰበከ ደቅስዮስ ቅዱስ/፪/
ክብራ ለእመ ንጉሥ እመ ንጉሥ ማርያም ድንግል/፪/

ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም፤ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ፤አቅዲሙ ዜነዋ አምኃሁ፤ለዘይመጽእ ዓቢይ ኖላዊ።
ምልጣን
አቅዲሙ ዜነዋ አምኃሁ፤ለዘይመጽእ ዓቢይ ኖላዊ።
አመላለስ ዘአንገርጋሪ
ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም/፪/
ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ/፬/
እስመ ለዓለም
ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ፤ፈነዎ ለገብርኤል ይስብክ ምጽአተ ዚአሁ፤ወረደ ለሊሁ ከመ ያድኅን አባግዒሁ፤ነሢኦ ቍፅረ እምኀበ አቡሁ፤በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር፤ወይወርድ ከመ ጠል ውስተ ፀምር።
ወረብ ዘእስመ ለዓለም ፩
ዘእምቅድመ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም/፪/
ፈነዎ ለገብርኤል ምጽአተ ዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል/፪/
ወረብ ዘእስመ ለዓለም ፪

ፈነዎ ለገብርኤል ይስብክ ምጽአተ ዚአሁ/፪/
ወረብ ዘእስመ ለዓለም ፫
ወረደ ለሊሁ ወረደ ለሊሁ አባግዒሁ ከመ ያድኅን/፪/
ነሢኦ ቍፅረ እምኀበ አቡሁ ከመ ያድኅን/፪/

እንኳን አደረሳችኁ
በዓለ_ልደቱ_ለሐዲስ_ሐዋርያ_ፀሐይ_ማር_አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት
አቡነ ተክለ ሃይማኖት
ታኅሣሥ 24 1196 ዓም በሰሜን ሸዋ ቡልጋ ጽላልሽ እቲሣ ተወልደው በአጠገቡ በምትገኛዋ ደብረ አጋዕዚት ክርስትና_ተነሡ፡፡
#አባታቸው ቅዱስ ጸጋ ዘአብና እናታቸው ቅድስት እግዚእ ኀረያ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ሲያስተምሯቸው በአካባቢያቸው ደግሞ በዘመኑ የነበሩ ልጆች ይማሩ የነበረውን ፈረስ መጋለብን፣ ቀስት መወርወርን፣ እርሻንና አደንን አስተምረዋቸዋል፡፡
#በ7ት ዓመታቸው ከግብፃዊው ጳጳስ አቡነ ቄርሎስ ዲቁናን ከተቀበሉ በኋላ እግዚአብሔር በክህነት ሕዝቡን እንዲያገለግሉ መረጣቸው፡፡ ከዮዲት ጉዲት በኋላ ሃገራችን ሰሜኑና ደቡቡ ተቆራርጧል፤ የሐሳብን ልዕልና የሚያመጣው የመንፈስ ልዕልና ተዳክሟል፡፡ ለዚህም ኢትዮጵያን የሚዋጅ ሐዲስ ሐዋርያ ያስፈልግ ነበርና አምላካችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን ጠራ፡፡
#አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቅስናን ከአቡነ ቄርሎስ ተቀብለው በጽላልሽ አካባቢ በክህነት ከአባታቸው ጋር አገልግለዋል፡፡ አባታቸው ሲያርፉ በወንጌሉ ማንም ሊከተለኝ የሚወድድ ቢኖር ያለውን ሁሉ ትቶ መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ያለውን በመከተል ሀብታቸውን ለድኾች መጽውተው በሸዋና በዳሞት በስብከተ ወንጌል አገለገሉ፡፡ ከዚያም፤
#በመጀመርያ ደቡብ ወሎ ቦረና ላይ ገዳማቸውን ደብረ ጎል ገድመው ወደሚገኙት ታላቁና ወላዴ አእላፍ ቅዱሳን ወደኾኑት ጻድቅ አባት አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ገዳም ገብተው ዐሥር ሁለት ዓመታት በትምህርትና በሥራ (በአርድእትነት) አሳልፈዋል፡፡ በዚያም ዋሻ ፈልፍለው አስደናቂ ሕንፃ ሠርተው ነበር፡፡
#በ1216 ዓ.ም. አካባቢ ወደ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገሳም ገብተዋል፤ በዚሁ ገዳምም ከመመንኰሳቸው በፊት ሰባት ዓመት ከመነኰሱም በኋላ ሦስት ዓመት በድምሩ ለ10 ዓመታት በትምህርት፣ በእደ ጥበብ ሥራ፣ በአገልግሎትና ሥርዓተ ምንኩስናን እያጠኑ ቆይተዋል፡፡
#ከሐይቅ ወጥተው በዘመኑ በሥርዐተ ምንኩስናና በትምህርት ብሎም በጥበበ እድ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ወደ ነበረው ወደ ደብረ ዳሞ በመሄድ በየገዳሙ አበምኔት ከሆኑት ከአቡነ ዮሐኒ ዘንድ መንፈሳዊ ትምህርት ፣ ሥርዐተ ምንኩስናና ጥበበ እድ ሲማሩ ለ12 ዓመታት ቆዩ ፡፡ ያነጹት ፍልፍል ድንጋይ ዋሻ፣ መጻሕፍት ሲጽፉ ቀለማቸውን ያስቀምጡባቸው የነበሩትን ሽንቁሮች ዛሬም በደብረ ዳሞ ማየት ይቻላል፡፡
#በደብረ ዳሞ የነበራቸውን ቆይታ ጨርሰው በገመድ ሲወርዱ ሰይጣን በቅንዐት መጥቶ ገመዱን በጠሰባቸው እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ወቅት የሚበሩበትን እንደ መላእክት ክንፍ ሰጣቸው፡፡
#ለአምስት ዓመታት #አኵስምን_ዋልድባን እንዲሁም ሎሎች የትግራይ ገዳማትን እየተዘዋወሩ ሲመለከቱ ቆዩ
#ከሸዋ በወጡ በሃያ ሁለት ዓመት (እድሜያቸው ሃምሳ ሁለት ሲሆን) ለበለጠው ክብር እና ርእይ በግብጽ በኩል ወደ ኢየሩሳሌም ተሻገሩ፡፡
#ከኢየሩሳሌም ሲመለሱ በሐይቅ በኩል አድርገው ደብረ ጎልን ተሳልመው በሚዳ እና በመርሐ ቤቴ በኩል ወደ ሸዋ በመምጣት ከዮዲት ዘመን በኋላ በመንፈሳዊ ሕይወት የተጎዳውን ሸዋን እና ደቡብ ኢትዮጵያን በመዘዋወር ለዐሥር ዓመታት ያህል አስተምረዋል፡፡
#አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተግተው በማስተማራቸው የተኛው ሁሉ ነቃ፣ የደከመው በረታ፣ የጠፋውም ተገኘ፡፡ ሐዋርያትን ለማፍራት እንዲችሉ አንድ ገዳም ለመመሥረትና ደቀ መዛሙርትን ለማስተማር አሰቡ፡፡ እናም ወደ ደብረ አስቦ ገዳም ገቡ ፡፡ ቦታውን አስተካክለው እና ከደብረ ዳሞ እና ከሐይቅ የተከተሏቸውን ጥቂት ደቀ መዛሙርት ይዘው በደብረ ሊባኖስ ገዳም ልክ እንደ ሐይቅ እስጢፋኖስ ሁሉ ሦስቱን ነገሮች ያካተተ አገልግሎት ጀመሩ፡፡ ምንኩስና፣ ትምህርትና ሥራ፡፡ መነኮሳቱ መንፈሳዊ ትምህርት ይማራሉ፤ በሕገ ገዳም ይመራሉ፤ ለራሳቸው እና ለአካባቢው ሕዝብ ርዳታ የሚሆን እርሻ ያርሳሉ፡፡
#ደቀ መዛሙርትን አፍርተው፣ ገዳማቸውን አደራጅተው፣ ስብከተ ወንጌልንም አስፋፍተው ካደላደሉ በኋላ በሕይወታቸው የመጨረሻ ዓመታት ወደ ደብረ አስቦ ዋሻ ገብተው በአንድ እግራቸው በጾም እና በጸሎት ተወሰኑ፡፡
#አገልግሎታቸውን ፈጽመው ነሐሴ 24 ቀን 1297 ዓ.ም. በ99 ዓመታቸው ዐረፉ፡፡
✤✤ #እቲሣ_ገዳም_
#በቅዱሳን ነገሥታት አብርሃ ወአጽብሃና አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን የተመሠረተ፤ ሲመሠረትም በታቦተ ኢየሱስና አርባዕቱ እንስሳ ነው፤
#ሊቀ ካህናት አበይድላ ከአኵስም 300 ታቦታትና 300ካህናት ይዞ መጥቶ በጽላልሽ የተቀመጠባት ናት፤
#ፀሐይ አቡነ ተክለሃይማኖት የተወለዱባት (የተወለዱባት ጠፍጣፋ ደንጊያ አሁንም በቦታው አለች)፣
#አባታቸውና ጸጋ ዘአብና እናታቸው እግዚእኀረያ የተወለዱበት፤ ኋላም ክብሩ አጽማቸው ያረፈበት ነው፡፡
#ቅዱስ ያሬድ 3 ዓመት ጸልዮባታል፤
#ቅዱስ ላሊበላ 7 ዓመት ጸልዮባታል፤
#ተሰዓቱ ቅዱሳን 20 ዓመት የጸለዩበት፤
#ሐርቤ በሚባለው ቦታ ላይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 7 ዓመት ጸልየውበታል፤
#ታቦተ ጽዮን 12 ዓመት (ከ9ሺህ ሕዝብ) ጋር መጥታ ኖራበታለች፤
#በአምሳለ ሲዖል የተሠራ አስደናቂ የጨለማ ዋሻ ያለበት ነው፤
#ብዙ የታሪክ ቅርስ ያለበት ነው፤
#በቅዱስ ሚካኤልና ጸጋ ዘአብ ቤተ ክርቲያን ውስጥ ካየን በኋላ፤ እዚሁ ቦታ በሚገኘው ፈዋሽ ጠበል ተጠምቀንና ጠጥተን ጕዟችንን ወደ
ቦታው ከአ.አ በቅርብ ርቀት በደብረ ብርሃን መንገድ አሌልቱ ከተማ ላይ በመታጠፍ ይገኛል፡፡
#ሥርዐተ_ማኅሌቱን እንደየደብራችሁ ይትበሃል እንድትጠቀሙበት (በላይ ቤትና በታች ቤት) (#ዘአባጃሌ_ተክለ_ሃይማኖትና_ዘአደባባይ_ተክለሃይማኖት)
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@Mezigebehayimanot