Audio
✝"ጌታችን በመርከብ ውስጥ ሕዝቡ በሐይቅ ውስጥ"✝
Size:-22.7MB
Length:-1:39:03
💠ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን 💠
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Size:-22.7MB
Length:-1:39:03
💠ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን 💠
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
ቅዱስ ሲኖዶስ ህገወጥ ነው ያለውና ቤተክርስቲያንን ያሳዘነው ፤ ምዕመኑንም ያስደናገጠው የ " ጳጳሳት " ሹሙት ምንድነበር ?
ትላንት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከፍተኛ የሆነ የዶግማና ቀኖና ጥሰት ተፈፅሞ ጳጳሳትን የመሾም ተግባር መከናወኑን መግለጿ ይታወሳል።
ይኸው ሲመተ ጳጳሳት ፤ #ከቅዱስ_ሲኖዶስ እውቅና ውጭ #በሕገወጥ መልኩ የተከናወነ መሆኑን ነው ቤተክርስቲያን ያሳወቀችው።
ድርጊቱ በርካታ ምእመናንንም ያስደነገጠ ነበር።
ቤተክርስቲያኗ ከፍተኛ የሆነ የዶግማና ቀኖና ጥሰት በተፈፀመበት መልኩ ተከናውኗል ያለችውን ሹመት ማነው ያካሄደው ?
ያንብቡ : https://telegra.ph/Tikvah-Ethiopia-01-23-2

Telegraph
Tikvah Ethiopia
ቅዱስ ሲኖዶስ ህገወጥ ነው ያለው፤ ቤተክርስቲያንንም ያሳዘነው ፤ ምዕመኑንም ያስደነገጠው የ " ጳጳሳት " ሹሙት ምንድነበር ? ትላንት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከፍተኛ የሆነ የዶግማና ቀኖና ጥሰት ተፈፅሞ ጳጳሳትን የመሾም ተግባር መከናወኑን መግለጿ ይታወሳል። ይኸው ሲመተ ጳጳሳት ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጭ በሕገወጥ መልኩ የተከናወነ መሆኑን ነው ቤተክርስቲያን ያሳወቀችው። ድርጊቱ…
ኢ-ቀኖናዊ በሆነ መልኩ የተፈጸመውን ''ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት'' አስመልክቶ የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የአቋም መግለጫ አወጣ
ሚዛን ቴፒ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ቢሮ መታሸጉ ተገለጸ።
ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ)
በነ 'አባ' ሳዊሮስ ሕገ ወጥ ሹመት ኤጲስ ቆጶስ ሆነው የተሾሙት የሚዛን ቴፒ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ አባ ሚካኤል ገብረ ማርያም ቢሮ መታሸጉ ተገልጿል።
በትናንትናው ዕለት የሿሚዎቹን ጳጳሳት ማረፊያ ቤትን ጨምሮ የተሿሚዎች ቢሮዎች እየታሸጉ መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል።

ኢ-ቀኖናዊ በሆነ መልኩ የተፈጸመውን ''ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት'' አስመልክቶ ከሀገር አቀፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተሰጠ መግለጫ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
#Update
የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤ በነገው ዕለት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም መካሄድ እንደሚጀምር ተገልጿል።
አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤው ከቀናት በፊት በወሊሶ አካባቢ በብፁዕ አባ ሳዊሮስ መሪነት በተፈፀመው ኢ-ቀኖናዊ " የኤጲስ ቆጶሳት " ሢመትን አስመልክቶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባደረጉት አስቸኳይ ጥሪ መሠረት የሚካሄድ ነው።
በብፁዕነታቸው ጥሪ መሰረት ከእሁድ ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት የሚገኙ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ወደ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት እየገቡ እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን አስቸኳይ ምልዓተ ጉባኤው በነገው ዕለት አመሻሽ ላይ ይጀመራል ተብሏል።
#TMC