Telegram Web Link
Audio
ጾም የምግባራት ሁሉ እናት

Size:- 12.9MB
Length:-56:31

በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
ድል ለነሳው የተሰወረ መና እሰጠዋለሁ 
                                                  
Size:- 18.3MB
Length:-52:29
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
የንግሥት ልጆች ለክብርህ ይገዛሉ 
                                                  
Size:- 25.9MB
Length:-1:14:18
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
አቤቱ ባንተ ታምኛለሁና አትጣለኝ 
                                                  
Size:- 36.3MB
Length:-1:44:20
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
አመ ሠሉሱ ለጳጉሜን በዓለ ቅዱስ ሩፋኤል ሥርዓተ ዋዜማ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ሃሌ ሉያ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ፤ ሱራፌል በግርማሆሙ፤ ወኪሩቤል በውዳሴሆሙ፤ ኪያከ አበ ይሴብሑ፤ ኪያከ ረዳዔ ኪያከ መጋቤ፤ ስቡሕ በውስተ ቅዱሳን

አመላለስ፦
ኪያከ ረዳዔ ኪያከ መጋቤ/2/
ስቡዕ በውስተ ቅዱሳን/4/

ለእግዚአብሔር ምድር በምላዕ፦
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

እግዚአብሔር ነግሰ፦
ይቤሎ ለጦቢያ አነ ውእቱ ሩፋኤል መልአክ አሀዱ እም ተስአቱ ሊቃነ መላእክት ዘተፈኖኩ ኀበ ጦቢት

ይትባረክ፦
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ኪያከ አበ ይሴብሑ

ሰለስት፦
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ፤ ሱራፌል በግርማሆሙ፤ ወኪሩቤል በውዳሴሆሙ፤ ኪያከ አበ ይሴብሑ

ሰላም፦
በ 4 ሃሌታ-
ጥበበ ኩሉ ኃይል ለኩሉ ወብዙኃ ሣህል ንስእል ወናስተበቁዕ ኪያከ መጋቤ ኩሉ ከመ ተሀበነ ተምኔተነ በሰላም ንፈጽም ንብረተነ ንጉሠ ሠራዊተ ሰማያት ዘዲቤሆሙ የዓርፍ በበማኅበሮሙ ኪያከ ይሴብሑ ስብሐት ለከ የዓርጉ

አመላለስ፦
በበማኅበሮሙ ኪያከ ይሴብሑ/2/
ስብሐት ለከ የዓርጉ/4/
#Share
👇👇👇
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ሥርዓተ ማኅሌት ዘጳጒሜን ቅዱስ ሩፋኤል
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
   ሥርዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለመታክፍቲክሙ መሠረተ ዓለም እለ ፆሩ: ኖትያተ ኖኅ ሥላሴ ወዕፀወ ዐባይ ሐመሩ: ዲበ መንበርክሙ ሰብአ ሶበ አምላክ ነጸሩ: ኪሩቤል ወሱራፌል ታህተ እገሪሁ ገረሩ: እስመ ለሊሁ አዘዘ ወእሉ ተፈጥሩ፡፡

ዚቅ
እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዐርጉ ሎቱ ስብሐተ እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።

ነግሥ
ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል: ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል: አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል: ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ: በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ አፀድ።

ወረብ
ለዛቲ አፀድ በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ አፀድ/፪/
ሊቃናተ ነድ ሊቃናተ ነድ ነድ ሊቃናተ ነድ/፪/

ዚቅ
መላእክተ ምሕረት እለ ድልዋን ለሣህል: ሰአሉ አስተምሕሩ ለነ እስመ በጸሎተ ትንብልናክሙ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር።

መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለአእናፊከ መዓዛ አርያም እለ ተመልዑ: ሱራፌል ምስሌከ አመ ይሠውዑ: ሚካኤል አንተ ለያዕቆብ ኖላዌ ዘርዑ: በሎሙ ለአብያጺከ ለሐውፆ አርክየ ንዑ: እስመ በአሐዱ ፍቁር ይሰሐብ ካልዑ፡፡

ዚቅ
እኲት ወስቡሕ: ዕቀብ ኩልነ ኖላዊ ትጉህ: ሐውፀነ በምህረት ብዙኅ።

ወረብ
ኖላዊ ትጉህ ኖላዊ ትጉህ/፪/
ሐውፀነ በምህረት ብዙኅ/፬/

ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ:ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ: እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡

ዚቅ
መላእክት በልሳነ እሳት ይሴብሑኪ: መላእክት በአክናፈ ብርሃን ይኬልሉኪ: ማርያም እምነ: ወእሙ ለእግዚእነ: መላእክት በቀለመ ወርቅ ይጽሕፉ ውዳሴኪ: እስከ ዳግም ምጽአቱ ለበኲርኪ።

መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ተጸውዖ ዘቀደመ: በአፈ አምላክ አዳም እንበለ ይሰመይ ስመ: ሩፋኤል ምልዓኒ ወወስከኒ ዳግመ: መንፈስ ቅዱሳዌ አዕምሮ እንተ ይፈሪ ሰላመ: ወአምላካዌ ጥበበ ዘየአዱ አቅመ፡፡

ዚቅ
ሀበነ እግዚኦ አዕይንተ አእምሮ ወትረ ኪያከ ይርአያ: ወአዕዛንነሂ ቃለ ዘባሕቲትከ ይስምዓ።

ወረብ
ሀበነ እግዚኦ አዕምሮ አዕይንተ አእምሮ ወትረ ኪያከ ይርአያ/፪/
ወአዕዛንነሂ ቃለ ዘባሕቲትከ ይስምዓ/፪/

መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለቃልከ ዘይደምፅ እመብረቅ:
ለእስትንፋስከኒ እስትንፋሰ መንፈስ ረቂቅ: ሩፋኤል ሐዋርያ ወመልአከ ጽድቅ: ይጸንሑከ እግዚኦ ዕሡራነ በዓል በጻሕቅ: ነዓ ነዓ እምሕላዌከ ምጡቅ ውስተ ቤትከ ዛቲ ክርስቶሳዊት ምርፋቅ፡፡

አመላለስ
ሩፋኤል ሐዋርያ/፪/
ወመል

ዚቅ
ሩፋኤል ግሩም: በመንፈስ ቅዱስ ሕቱም: መዓዛ ቅዳሴከ ጥዑም: ከመ ጽጌ ገዳም: ነዓ ነዓ ማዕከሌነ ቁም: በበዓልከ ባርከነ ዮም።

ወረብ
ነዐ ነዐ ማዕከሌነ ቁም/፪/
በበዓልከ ባርከነ ዮም/፪/

መልክዓ ሩፋኤል
ሰላም ለመዛርዒከ ለአህጒሎ አርዌ ዘጸንዓ: ለኲርናዕከኒ እንበለ ተፈልጦ ዘጸብአ: ሩፋኤል መዋኢ እንተ ትትአጸፍ መዊአ: እምደዌ ኃጢአት ትትፈወስ አባልየ እምርጢንከ ቅብዓ: ለዓይነ ጦቢት ከመ ፈወስኮ ከዊነከ ሰብአ።

ዚቅ
መልአከ ፍሥሐ ዘይትአጸፍ ነደ: ኀበ ጦብያ ሩፋኤል ወረደ: እምከርሠ ዓሣ ነሢዖ ስብሐ ዘምስለ ዓሣ ዘምስለ ሐሞት ከብደ: አዕይንተ ጦቢት ከሠተ ወአጋንንተ ሰደደ።

መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለገበዋቲከ ስርግዋነ ምንትው አክናፍ: ለከርሥከሂ ሕሩመ ሲሲት ዘዘልፍ: ሩፋኤል አሐዱ ሊቀ አዕላፍ: አብሥረኒ ነገረ ሣህል ለወልደ ላሜህ ፍልሱፍ: ከመ ሕጸተ ማይ አብሠረቶ የዋሂት ዖፍ፡፡

አመላለስ
ሩፋኤል አሐዱ/፪/
ሊቀ አዕላፍ/፪/

ዚቅ
ውእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙ: ሩፋኤል ስሙ: ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ።

ወረብ
"ሐመልማለ ወርቅ"/፪/ ልብሱ ዘመብረቅ/፪/
ዓይኑ ዘርግብ/፬/

መልክአ ሩፋኤል
ተወኪፈከ እግዚኦ ዘንተ አምኃየ: ዘአቅረብኩ ለከ መጠነ ክሂል ዘብየ: ሩፋኤል ባዕል እንተ ታብዕል ነዳየ: ዕስየኒ ለፍቁርከ ዕሤተ ሠናየ: ዘዕዝነ መዋቲ ኢሰምዐ ወዘዐይን ኢርእየ፡
ዚቅ
ወሰሚአ ሀገር ከልሃት ሎቱ ወትቤ ተወከፈኒ አንተ መልአክ ቅዱስ ገብረ እግዚአብሔር።

ወረብ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር/፪/
ገብረ እግዚአብሔር ተወከፈኒ አንተ መልአክ/፪/

አንገርጋሪ
ሃሌ ሉያ
ይሰግዱ በብረኪሆሙ፡ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ፡ በጥንቃቄ ወበኃሢሥ፡ ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ፡ ቀዋምያን ለነፍሳት፡ እሙንቱ ሊቃናት፡ ዑራኤል ወሩፋኤል፡ ይትፌነዉ ለሣህል: እምኀበ ልዑል።

ወረብ
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል/፪/
"ይትፌነዉ ለሣህል"/፪/እምኀበ ልዑል/፪/

እስመ ለዓለም
ዑራኤል ወሩፋኤል: አስተምሕሩ ለነ በስኢል: ወበትህትና ኀበ ውእቱ ነበልባለ ኃይል አመ ይመጽእ በክብር: ምስለ ብዙኅ ስብሐት ወኃይል: ንርከብ ድኅነተ በዘአሜሃ ቀመር: በዐውዱ ፍጹም ዘኢይትነገር፣ ንዕርር ፍሥሐ በሐዳስ ምድር።

አመላለስ፦
በዐውዱ ፍጹም ዘኢይትነገር፣
ንዕርር ፍሥሐ በሐዳስ ምድር

ወረብ
ዑራኤል ወሩፋኤል/፬/
አስተምሕሩ ለነ በስኢል ወበትህትና ኀበ ውእቱ ነበልባል/፪/ @EotcLibilery @EotcLibilery @EotcLibilery @
"እውነትና ፍቅር ሊለያዩ የማይችሉ ክንፎች ናቸው እውነት ያለ ፍቅር መብረር እንደማይችል ሁሉእንዲሁም ፍቅር ያለ እውነት ወደ ላይ ሊወነጨፍ አይችልም የስምምነት ቀንበራቸው አንድ ነው።"
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
መልካሙ አምላካችን እግዚአብሔር የሰዎችን መልካም ሥራ ሁሉ አይዘነጋም ጥቂት ብትሆንም እንኳ።

እርሱ በመልካም ምድር ላይ ከወደቀች በኋላ ሠለሳ ስድሳና መቶ እጥፍ ፍሬ ስለምታፈራው መልካም ፍሬ አስተምሯል። አምላካችን እዚህ ላይ ሠላሳ ፍሬ ያፈራችውን ዘር ከመልካም ዘር ነው የቆጠራት። እርሱ ሠርክ አሥራ አንድ ሰዓት ላይ መጥተው የተቀጠሩትን ሠራተኞች ተቀብሏል። (ማቴ 20፥9) ከእርሱ በስተቀኝ የተሰቀለውን ወንበዴ የተቀበለው በሕይወቱ የመጨረሻ ሰዓት ውስጥ ነበር። (ሉቃ 23፥43) እርሱ ታናናሾች ለተባሉት ሰዎች በደቀ መዝሙሩ ስም ቀዝቃዛ ውኃ ወይም ጽዋ ያጠጣ ዋጋውን እንደማያጣ እውነት እላችኋለሁ ብሎ በማሳሰብ ተናግሯል። (ማቴ 10፥42) የእርሱ መልካምነት ሦስት ዓመት ተመላልሶ ምንም ፍሬ ላላገኘባትን በለስ ሊያስቆርጣት ባዘዘ ጊዜ ጠባቂዋ በመካከል በአስታራቂነት ገብቶ "......ጌታ ሆይ ዙሪያዋን እስክኮተኩትላት ፋንድያ ስካፈስላት ድረስ በዚች ዓመት ደግሞ ተዋት ወደ ፊትም ብታፈራ ደኀና ነው ያለዚያ ግን ትቆርጣታለህ። (ሉቃ 13፥8-9) በማለት እንዲናገር ፈቅዶለታል።

አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ!
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
"እንግዲህ ከሀሜት፣ ከሀሰት ጓደኝነት፣ የጌታን ሥም በግብዝነት ከሚጠሩ፣ ምንም የማያውቁትን ከሚያታልሉ በመራቅ ለጥሩ ነገር እንቅና። ማንም ኢየሱስ በሥጋ እንደመጣ የማያምን ፀረ ክርስቶስ ነው። ማንኛውም በመስቀል ላይ መከራ መቀበሉን የማያምን ዲያብሎስ ነው። ማንም የክርስቶስን ትምህርት ለራሱ እንደሚመቸው የሚያጣምም እና ትንሳኤና የመጨረሻ ፍርድ የለም የሚል ይህም የሰይጣን የበኩር ልጅ ነው።"

ቅዱስ ፖሊካርፐስ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
2024/09/24 04:31:34
Back to Top
HTML Embed Code: