Telegram Web Link
እንኳን አደረሳችሁ!

☞ጥር17 ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ፥ ለአገልግሎት መጠራቱ ይታሰባል! (ሐዋ. ፱/9)

=>የቅዱስ ዻውሎስ የክብር ስሞች በጥቂቱ:-

1.#ሳውል (ከእግዚአብሔር የተሰጠ)
2. #ልሳነ_ዕፍረት (አንደበቱ እንደ ሽቱ የሚጣፍጥ)
3. #ልሳነ_ክርስቶስ (የክርስቶስ አንደበቱ)
4. #ብርሃነ_ዓለም
5. #ማኅቶተ_ቤተ_ክርስቲያን (የቤተ ክርስቲያን መቅረዝ)
6. #የአሕዛብ_መምሕር
7. #መራሒ (ወደ መንግስተ ሰማያት የሚመራ)
8. #አእኳቲ (በምስጋና የተሞላ)
9. #ንዋይ_ኅሩይ (ምርጥ ዕቃ)
10. #መዶሻ (ለአጋንንትና መናፍቃን)
11. #መርስ (ወደብ)
12. #ዛኅን (ጸጥታ)
13. #ነቅዐ_ሕይወት (የሕይወት ትምሕርትን ከአንደበቱ
ያፈለቀ)
14. #ዐዘቅተ_ጥበብ (የጥበብ ምንጭ / ባሕር)
15. #ፈዋሴ_ዱያን (ድውያንን የፈወሰ)
16. ጼው (ጨው) . . .


=>ጌታችን እግዚአብሔር ብርሃኑን ያብራልን!

@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
#ጥር_18 #እንኳን_ለቅዱስ_ጊዮርጊስ_ስባረ_ዓፅሙ_በሰላም_አደረሳችኁ
፠ ዐላውያን ነገሥታት በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የሊቀ ሰማዕቱን ሥጋውንና አጥንቱ በመንኰራኵር ፈጭተው በነፋስ ለበተኑበት፤ ነገር ግን ለአምላካችን የታመነ ሰማዕት በመሆኑ ያረፈበት መሬትና ዕፅዋት ጊዮርጊስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር እያሉ ያመሰገኑበት ነው፡፡
፠ አማን በአማን፤ አማን በአማን፤
ኮከበ ልዳ ፀሐየ ፋርስ፡፡
፠ እንደ ጎንደር አበራ ጊዮርጊስ ባሉት ክብረ በዓሉ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ወርዶና አድሮ ነው በዓሉ የሚከበረው፡፡
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
#ጥር_18 #እንኳን_ለቅዱስ_ጊዮርጊስ_ስባረ_ዓፅሙ_በሰላም_አደረሳችኁ
፠ ዐላውያን ነገሥታት በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የሊቀ ሰማዕቱን ሥጋውንና አጥንቱ በመንኰራኵር ፈጭተው በነፋስ ለበተኑበት፤ ነገር ግን ለአምላካችን የታመነ ሰማዕት በመሆኑ ያረፈበት መሬትና ዕፅዋት ጊዮርጊስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር እያሉ ያመሰገኑበት ነው፡፡
፠ አማን በአማን፤ አማን በአማን፤
ኮከበ ልዳ ፀሐየ ፋርስ፡፡
፠ እንደ ጎንደር አበራ ጊዮርጊስ ባሉት ክብረ በዓሉ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ወርዶና አድሮ ነው በዓሉ የሚከበረው፡፡
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
እንኳን አደረሳቹሁ
#ጥር21_አስተርእዮ_ማርያም_ ( #በዓለ_ዕረፍታ_ለማርያም_(ለሶልያና )
#እመቤታችን_በ64_ዓመቷ_ጥር_21_በ49ዓም_ያረፈችበት_ዕለት_መታሰቢያ_ክብረ_በዓል_ነው፡፡
#ተናገራ_ዕዝራ_ተናገራ_ዳዊት_ዘመራ
#ዕዝራ_በመሰንቆ_ዳዊት_በበገና_እያጫወቷት
#ሳታውቀው_አለፈች_ያንን_መራራ_ሞት፡፡
፠ ጌታችን ለእናታችን ለቅድስት ማርያም ብዙ ቃልኪዳንን ከገባላት በኋላ፤ ቅድስት ነፍሷን ከክብርት ሥጋዋ ለይቶ በቃለ አቅርንት፥ በዝማሬ መላእክት አሳረጋት፡፡ ደቀመዛሙርቱንም ከያሉበት ደመና ጠቅሶ እመቤታችሁን ቅበሩ አላቸው፡፡ በአጎበር አድርገው እናትና አባቷ ወደተቀበሩበት ወደ ጌቴ ሴማኒ ሲወስዷት አይሁድ አይተው፤ ልጇ ተነሳ፥ አረገ እያሉ ሲያውኩን ኖሩ አሁን ደግሞ እሷ ተነሳች፥ አረገች እያለ ሉያውኩን አይደለምን? ንዑ ናዓውያ ሥጋሃ ለማርያም /ኑ ሥጋዋን እናቃጥልባቸው/ ብለው ተነሱ፤ ለዚሁም ከመካከላቸውም ታውፊኒያ የተባለውን የጎበዝ አለቃ መረጡ፤ እርሱም የአልጋዋን ሸንኮር ሊያቃጥል ሲይዝ የታዘዘ መልአክ መጥቶ ሁለት እጁን በሰይፍ ቀጣው፡፡ በድያለሁ ማሪኝ ብሎ ቢማፀናት እራሷን ዘምበል አድርጋ ቅዱስ ጴጥሮስን እንደነበረው አድርግለት ብላ አዘዘችው፤ እርሱም እጁን አድኖለታል፡፡ ከዚህ በኋላ ጌታችን ከመካከላቸው ነጥቆ ከገነት ከዕፀ ሕይወት ስር አኑሯታል፡፡ ….. ሐዋርያት የቀበሯት ግን ከ6 ወር በኋላ በነሐሴ 14 ነው ----›እርሱን፤ ‹‹ሞት በጥር ነሐሴ መቃብር እንዲሉ፡፡››ረፍታ ለሶልያና(ለማርያም)
ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ፡፡
#ሶልያና_የእመቤታችን_የማርያም_ሌላ_ስሟ_ነው፡፡
*የእመቤታችንን ዕረፍት ሊቁ ቅዱስ ያሬድም ‹‹ሞትሰ ለመዊት ይደሉ፥ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኵሉ፡፡ /ሞት ለሚሞት ሰው ሁለ የተገባ ነው፥ የማርያም ሞት ግን ሁለን ያስደንቃል፡፡›› በማለት አደንቆ ጽፏል፡፡
*እንደየደብራችሁ ይትበሃል ትጠቀሙበት ዘንድ የላይ ቤት (የግምጃ ቤት ማርያም) አብነትና የታች ቤት(የበዓታ) አብነትን ሁለቱንም አዘጋጅተንላችኋል፡፡ መልካም ክብረ በዓል፡፡
**ክብረ በዓሉ በሃገራችንና በዓለማችን ክፍሎች ባሉ የእመቤታችን አብያተ ክርስቲያናት የሚከብሩ ቢሆንም ግን፤ በልዩ ሁኔታ እንደ ጎንደር አዘዞ ሎዛ ማርያም ባሉት አብያተ ክርስቲያናት ግን እንደ ጥምቀት በዓል፤ ከዋይዜማው ጀምሮ ወደ ጥምቀተ ተወርዶ በማደር ክብረ በዓሉ በልዩ ሁኔታ መከበሩን ልብ ይሏል::

@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
ሥርዓተ ዋዜማ አመ ፳ወ፩ ለጥር ዘአስተርእዮ ማርያም


መኃትዉ በ፭
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ወኵሉ ዘተጽሕፈ ለተግሣፀ ዚአነ ተጽሕፈ፤መፍትውኬ እንከ አኃውየ፤ንንግር ወንዜኑ በእንተ ማርያም ድንግል፤ድንግልኒ ሰማይኒ ይእቲ፤ምዕናም ግሩም ዘበእንቲአሃ ተአንመ፤በሥጋ ዘዕፁብ ልብሰቱ፤ወኬንያሁ ቃል፤ዘእንበለ ዘርዕ ሠረፀ ወኢኃፈረ ተወሊደ እምብእሲት፤እንዘ አኃዜ ኃይል ኃይል ለኵሉ ፍጥረት።

ዋይዜማ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ርእየ መሴ ማርያምሃ ዕፀ ጳጦስ፤እንተ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት፤ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ወረደ፤ወመጽአ ለአድኅኖ።

ምልጣን
ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ፤ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ።

አመላለስ፦
ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ/፪/
ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ/፬/

በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ
ሕፃን ተወልደ ለነ፤ዘስሙ አማኑኤል፤ሕፃን ተወልደ ለነ።

እግዚአብሔር ነግሠ
እንተ ክርስቶስ በግዕት፤እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ ግሩመ ወለደት።

ይትባረክ፦
ይቀድም ትርሢታ መራናታ ማዕዳ፤ወማዕጠንታኒ ዘወርቅ።

፫ት
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ደብተራ ፍጽምት፤እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል፤ሰአሊ ለነ ማርያም፤ኀበ እግዚአብሔር በእንተ ነፍሰ ኵልነ።

ሰላም
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ተወልደ በተድላ መለኮት፤ብሑተ ልደት እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ወሀቤ ሰላም መድኃኔ ዓለም፤ወአምጽኡ ሎቱ አምኃሁ ወርቀ እምርኁቅ ብሔር፤ትጉሃን መላእክት የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ።

አመላለስ
ትጉሃን መላእክት/፪/
የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ/፬/

ሰላም ዘላይ ቤት
ተጋብዑ በቅጽበት፤ለግንዘተ እሙ ቅድስት ብፁዓን ሐዋርያት፤ቦኡ ኀቤሃ በሰላም፤አምኁ ኪያሃ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።

@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
ስርዓተ ማህሌት አመ ፳ወ፩ ለጥር ዘአስተርእዮ


ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድ፤ዕፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ፤ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ፤ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገፃ።

ወረብ
እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ በከየት እመ አምላክ/፪/
ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ በከየት/፪/


ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤መጽአ ውስተ ዓለም፤ወዓለሙኒ ኢክህለ ፀዊሮቶ፤ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም።

ነግሥ
ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኲሉ።

ዚቅ
እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ፤ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኲሉ፤አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ወአግአዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤እሞት ውስተ ሕይወት፤ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ምድር።

ወረብ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ/፪/
ወአግአዛ እምእኩይ ውስት ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት፤ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፤ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ
አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፤ኃደረ ቃል ላዕሌሃ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይቤላ ለድንግል፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት፤ፍናወ ዚአኪ ገነት፤እስመ ኪያኪ ኀርየ ለታዕካሁ፤ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል።

ወረብ
'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/
ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፤በከመ ዳዊት ይዜኑ፤ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፤እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ
እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፤ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለ፳ኤል፤ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፤ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፤መድኅን እማርያም።

ወረብ
ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ/፪/
'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ
ፃዕር ወፃማ፤ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፤ማርያም ድንግል ለባሲተ ሞገስ ወግርማ፤አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፤እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።

ዚቅ
ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።

ወረብ
ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም 'ጊዜ'/፫/ ዕረፍታ ለማርያም/፪/
ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ፤ዘተመሰለ ባሕርየ፤ማርያም ድንግል ዐጸደ ወይንየ፤ንስቲተ ለዕበየኪ እንተ አቅረብኩ ግናየ፤ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ምሥጢ ሰማየ።

ዚቅ
ኦ ትቤ ማርያም እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ፤ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም፤ኦ ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ ዕንግድዓሁ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፤በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ዕፁብ፤ማርያም ድንግል ወለተ ኅሩያን ሕዝብ፤ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ፤ይሕፅነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ።

ዚቅ
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፤ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፤በሰላም አምኁ ኪያሃ፤በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ በመርኅባ፤እንተ ይእቲ ለኢየሩሳሌም ቅሩባ፤ማርያም ድንግል ለሀገረ መንግሥት ርግባ፤ትትሜጦ ወርቀ እምአፌር ወጸበለ አፈው እምሳባ፤ጌቴሴማኒ ለሥጋኪ ምስካባ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ዓውዳኒ ዘጽድቅ ወመርኅባኒ ዘዕንቊ፤አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንድቅ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ።

ዚቅ
ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር።
ማኅሌተ ጽጌ
እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤አስተርእዮ በሰማይ ኮነ።

ዚቅ
አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፤እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤እምድንግል ተወልደ፤እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤በሥጋ ረቂቅ፤እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤በበህቅ ልህቀ።

አንገርጋሪ
ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤ዘኪሩቤል ኢርእዮ።

አመላለስ
ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂሆ/፪/
ኢያርኂሆ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/

ወረብ ዘአንገርጋሪ
'አምላክ ኀደረ'/፪/ ውስተ ሥጋ ተዓቊረ እንዘ ኢይትጋባዕ አምላክ ኀደረ/፪/
ዘድንግል መናሥግተ 'ኢያርኂዎ'/፪/ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/

እስመ ለዓለም
እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ቃል ቅዱስ፤መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ዘመንበሩ ዓቢይ ውእቱ፤ያቀድም አእምሮ ኅሊና ሰብእ፤መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ግሩም እምግሩማን፤ዘመጽአ ውስተ ዓለም፤መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ስብሐት ዘኢየኃልቅ፤ወስን ዘኢያንጸበርቅ፤መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤ዘይሥዕሎሙ ለሕፃናት፤ወይነግሥ ለመላእክት፤መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤እስመ ንጉሥ ውእቱ ሰከበ በጎል፤ሰገዱ ሎቱ ሰብአ ሰገል፤መንበሩ ዘኪሩቤል ኀደረ ላዕሌኪ፤እምግርማሁ ትርዕድ ምድር ዜናዊ ስቡሕ ዘለዓለም፤ወእስከ ለዓለም ንጉሥ ውእቱ።

ወረብ ዘእስመ ለዓለም
ዘመንበሩ ዓቢይ መንበሩ ውእቱ መንበሩ ዘኪሩቤል/፪/
ያቀድም 'አእምሮ'/፪/ ኅሊና ሰብእ/፪/

@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
2024/11/15 17:01:08
Back to Top
HTML Embed Code: