Telegram Web Link
👉 ያለፈው ዘመን ይበቃናል 👉
    ፩ ጴጥ ም ፬ ቁ ፫
                   4     3

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

🙏 እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሢመት አው ለካህኑ መልከጼዴቅ በዓል አደረሳችሁ አደረስን 🙏

👉 ጳጉሜን ፫ (3) በዓለ ሥሉስ ቅዱስ በዓሉ ለቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላዕክት ወመልከጼድቅ ወሰራጵዮን ወዘርያዕቆብ ንጉሥ ኢትዮጵያ 👉

👉 ዘነግህ ምስባክ 👉

መሐለ እግዚአብሔር ወኢይኔስሕ
አንተ ካህኑ ለዓለም በከመ ሢመቱ ለመልከጼድቅ
እግዚአብሔር በየማንከ

✥ ትርጉም ✥

እንደ መልከጼዴቅ ሥርዓት አንተ ዘላለም ካህን ነህ ብሎ
እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትም
እግዚአብሔር በቀኝህ
   
   መዝ ፻፱-፬
        109  4

✤ ወንጌል ✤

ሉቃ ም ፲፯ ቁ ፳-፴፩
           17   20  31

የቅዳሴ ምንባባት

ዕብ ም ፯ ቁ ፩-፭
ይሁዳ ም ፩ ቁ ፲፩-፲፯
ግብ.ሐዋ ም ፭ ቁ ፲፯-፳፮

❖ ምስባክ ❖

እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
ወአምላክነሂ ኢያረምም
እሳት ይነደድ ቅድሜሁ

🙏 ትርጉም 🙏

እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል
አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም
እሳት በፊቱ ይነዳል
 
    መዝ ፵፱-፪
          49   2

❖ ወንጌል ❖

ማቴ ም ፳፭ ቁ ፴፩-ፍ.ም
            25    31   ፍፃሜው

❖ ቅዳሴ ❖

ያዕቆብ ዘሥሩግ(ተንሥኡ)

" የብርሃናት ፈጣሪ ሆይ ጨለማን የደፋው ጣዖትንም የሻረው በሞቱ ሞት ያጠፋው "
     ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ
           ም ፩ ቁ ፹፫
                1     83

በዓሉ በዓለ ምህረት በዓለ ድኀነት ያድርግልን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይማረን እመ አምላክ እግዝእትነ ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን ከሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል በረድኤቱ ይጠብቅን ካህኑ መልከጼዴቅ በረከቱ ይደርብን ድርሳነ ሩፋኤል ገድለ ቅዱሳን ዕጣነ አሮን መስዋዕት መልከጼዴቅ የተቀበለች የኛም ፆም ፀሎት ጥምቀት ምሕላ በቸርነቱ በብሩህ ገጽ ይቀበልልን ለበዓለ ዓውደ ዓመት በሰላም ያድርሰን

                  ✧ ምስባክ ✧

#ድምፀ_ተዋህዶ

           YouTube chnnl
👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
        
የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌


❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
👉👇... በጎነት ለራስ ነው...👇👈
   እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!! እያልን ከዚህ ቀደም እንደተለመደው በወረዳችን ባሉት 28ቱም ት/ቤት ለሚገኙት ወላጅ አጥ  አካል ጉዳተኛ ልዩ ፍላጎት ላላቸውና የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የደብተር የእስክብሪቶና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ከነሐሴ 16/12/2016 ዓ.ም መጀመራችን ይታወቃል። ሁላችሁም በተቻላችሁ መጠን ቁሳቁሱ ገዝታችሁ ማቅረብ የምትችሉ በቁሳቁስ የማትችሉ ደግሞ  1000439260959 ሰለሞን:ዳንኤልና ላመስግን ገቢ እንድታርጉና ስሊፕ እንድታያይዙልን እያልን ስላደረጋችሁትና ስለምታደርጉት በጎ ስጦታ ከወዲሁ እናመሰገንን 🔥ሼር ሼር🔥ማድረግዎን አይርሱ!!
  እስካሁን በናንተ የተሰበሰበ ብር
1,ስሜ አይገለጽ ያለ ግለሰብ =10,000
2,ዳንኤል ሸዋረጋ ኤርጋሶ=10,000 ብር
3,ዳንኤል ሱሊቶ= 10,000 ብር
4,ሰለሞን ብርሃኑ =10,000 ብር
5,ፈቃዱ ምላቱ= 10,000 ብር
6,ላመስግን ባንትርጋ =10,000 ብር
7,ደመቀ ተካልኝ =3000 ብር
8,በለጠ ወልዴ= 5000 ብር
9,ተመስገን ጥላሁን =2000 ብር
10,ሳሙኤል ደጉ =5000 ብር
11,ነጋ ዳሪ= 4000 ብር
12,ሰብስቤ ገዙ= 5000 ብር
13,አብረሃም ቢረዳ= 1000 ብር
14,ዘውዱ ተካልኝ= 1000 ብር
15,ገብሬ መለሰ= 5000 ብር
16,አቢዮት ባገዘ =10,000ብር
17አሳየኝ ገ/መድህን =5000 ብር
18,አብረሃም ተስፋዬ =5000 ብር
19 መስፍን አሰፋ =1000 ብር
20 አልማዝ ገ/ጊዮርጊስ= 5000ብር
21ፍቅሬ ብርሃኔ= 10,000 ብር
22,ክብሮም  በየነ =5000(3000+2000)
23,ግዛቸው አሰፋ =4000
24,አዳነ ተመቸ =3000
25,አለልኝ ታደለ =10,000
26,ስሜ ፈጣሪ ያውቀዋል =11352.50
27,ደግነት ገብሩ =11472 ብር
28, ስሙ ሊገለጽ ያለፈለገ =10,000
29,ስንታየሁ ሶዲሶ =10,000 ብር
30,መላኩ ዘርጋ =10,000ብር
31,ልበርጋ ሐብቴ= 500ብር
32.ሩፋኤል ተመስገን=10,000ብር
33.ሙሉቀን መለሠ=3000ብር
34,ተሻለኝ ወ/ማርያም =3000 ብር
35,እህታችን ገዱ= 3000 ብር
36,አዳነ ታምሩ= 1000 ብር
37, ልቡ ክፍሌ =15,000 ብር
38,ተስፋዬ ደምሴ =10,000 ብር
39.አቡሽ ሀብቱ=5000 ብር
40.ቴድሮስ ታደለ=5000 ብር
41.ስሙ ሊገለፅ ያልፈለገው  ከእንደጋኝ ውጪ የሆነ ጓደኛችን=10,000 ብር
42.አስናቀ አለሙ(plan view)=10,000ብር
43 እህታችን ገነት ጎጎ =12,000ብር
44,ደምሴ ወልዴ ሐብቴ= 2000 ብር
45.ሠይፈ ሀ/ማርያም(ጋራጅ)=4000ብር
46.ፀጋዬ ክንፈ=10,000ብር
47,ዮሐንስ ወ/መስቀል =2000 ብር
48.ኤርሚያስ ታደሠ= (2000+3000)=5000ብር
49.በየነ ታደሠ=4000ብር
50.ፍቅሬ ደመቀ=2000ብር
51.በሀይሉ ክንፈ=5000ብር
52.ሚኪያስ ታረቀኝ=4000ብር
53,....Loding
# ልዩ የመሰቀል ደመራ ፕሮግራም !!
     ✝️✝️✝️
#የሶዶ_ወረዳ_ቤተክህነት_ልዩ_የደመራ_ዝግጅት
በምሥራቅ ጉራጌ እና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ስብከት የሶዶ ወረዳ ቤተክህነት አስተባባሪነት በተዘጋጀው የደመራ በዓል የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስና የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ልዩ ፕሮግራም በቡኢ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል።
✝️✝️✝️
እርስዎም የበዓሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ እናሳስባለን።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!
✝️✝️✝️
የምስራቅ ጉራጌና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ሰብከት !
መስከረም 11/01/2017 ዓ.ም
             ቡኢ
          ኢትዮጵያ
         ✝️✝️✝️

#ድምፀ_ተዋህዶ

https://www.tg-me.com/dmtse_tewaedo
2024/09/26 14:23:10
Back to Top
HTML Embed Code: