bootg.com »
United States »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️ » Telegram Web
Forwarded from 📚👳♂🌼ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት🌼👳♂📚 (ማኔ ቴቄል ፋሪስ)
YouTube
"እርሷ ብቻናት" ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ በዘማሪ ግዛቸው ሹካ Subscrbers🤏🔔 Like👍 sher⤵️ በማድረግ ናታኒም ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ!!
#ethiopian_orthodox_tewahedo
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide…

♦ ተስፋ መቁረጥ ማለት ለመኖር እድል እያለ ለመጠቀም አለመፈለግ ለመኖር ትርጉም ማጣት ማለት ነው ።
♦እውነት ነው ታላቅ የመኖር እድል ተሰጥቶናል ስለዚህ ለሕይወታችን ልዩ ማጣፈጫ ጨምረን ሕይወትን ትርጉም እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
♦ሁሌም በተስፋ የምንኖር ድንቅ ፍጡር ነን። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ይባላል እና ወዳጄ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ነገ ላንተ የተሻለ እድል አለ።
♦በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ትችላለህ፣ ሰዎች ላይረዱህ፣ ቦታ ላይሰጡህ፣ ስም ሊያወጡልህ፣ አልያም ሊስቁብህ ይችላሉ ግን ልብህ ቅንና ሀሳብህ መልካም ይሁን።
🌸⚡️ህልምህን ለማሳካት ተስፋ አትቁረጥ! ጊዜ ሊወስድ ፣ ዋጋ ሊይስከፍልህ ይችላል መስዋእት የምታደርጋቸው እና የምትተዋቸው ነገሮች ይኖራሉ ያሰብከውን እስክታገኝ መንገዱ ቀላል አይደለም...
,⚡️,በህልምህና ዛሬ ባለህበት ሕይወት መካከል ያለው ልዩነት ህልምህን ተራ ምኞት ቢያስመስለውም ግን በዚህ ከአንተ በቀር አንተን ሊያስቆምህ የሚችል ኃይል የለም
🌸⚡️ ሁሉንም ነገር ያጣህ ከመሰለህ ይህን አስታውስ ዛፎች በየዓመቱ ቅጠላቸውን ቢያጡም የተሻለ ቀን እንደሚመጣ በመጠበቅ ጠንክረው ይቆማሉ ይለመልማሉ።
🌸⚡️ተስፋ ባይኖር ሕይወት አታጓጓም ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከላሉ ከእኛ የሚጠበቀው ትዕግስት ነው።
💫ዛሬ አላየኸውም ዛሬ ጨልሟል ማለት ነገ የለም አይነጋም ማለት አይደለም💫

*⛪የሰርግ ልብስ*
🎥አባታችን አባ ገብረኪዳን
12 *✝️የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? አለው እርሱም ዝም አለ።*
12 *And he saith unto him, Friend, how camest thou in hither not having a wedding garment? And he was speechless.*
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏼🦻🏼

MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || ያስተማሯቸው ደቀ መዛሙርት ጳጳስ ሲሆኑ እርሳቸው እንቢ አሉ
Mahibere Kidusan
*⛪ያስተማሯቸው ጳጳስ ሲሆኑ እሳቸው እንቢ አሉ*
🎥ፍሬ ሊቃውንት
*⛪ማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ መጻሕፍት*👆🏼👆🏼🦻🏼
🎥ፍሬ ሊቃውንት
*⛪ማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ መጻሕፍት*👆🏼👆🏼🦻🏼
*⛪ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን*
🎙️መምህር ነቅዓጥበብ
*♥️ማትዮስ ወንጌል ክፍል ፩፫*
47 *✝️ደግሞ መንግሥተ ሰማያት ወደ ባሕር የተጣለች ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብን ትመስላለች፤*
*ክፍል1️⃣8️⃣*
https://youtu.be/jdF2flhnpXI
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ማቴ 13 ክፍል 18 👉የመጨረሻው ክፍል)