Telegram Web Link
*ውለታ አትርሱ*


🎥አባታችን አባ ገብረ ኪዳን


https://youtu.be/4oQI4kHD8Zc

*ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏼🦻🏼
ተስፋ መቁረጥ ማለት ለመኖር እድል እያለ ለመጠቀም አለመፈለግ ለመኖር ትርጉም ማጣት ማለት ነው ።

እውነት ነው ታላቅ የመኖር እድል ተሰጥቶናል ስለዚህ ለሕይወታችን ልዩ ማጣፈጫ ጨምረን ሕይወትን ትርጉም እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።

ሁሌም በተስፋ የምንኖር ድንቅ ፍጡር ነን። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ይባላል እና ወዳጄ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ነገ ላንተ የተሻለ እድል አለ።

በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ትችላለህ፣ ሰዎች ላይረዱህ፣ ቦታ ላይሰጡህ፣ ስም ሊያወጡልህ፣ አልያም ሊስቁብህ ይችላሉ ግን ልብህ ቅንና ሀሳብህ መልካም ይሁን።

🌸⚡️ህልምህን ለማሳካት ተስፋ አትቁረጥ! ጊዜ ሊወስድ ፣ ዋጋ ሊይስከፍልህ ይችላል መስዋእት የምታደርጋቸው እና የምትተዋቸው ነገሮች ይኖራሉ ያሰብከውን እስክታገኝ መንገዱ ቀላል አይደለም...

,⚡️,በህልምህና ዛሬ ባለህበት ሕይወት መካከል ያለው ልዩነት ህልምህን ተራ ምኞት ቢያስመስለውም ግን በዚህ ከአንተ በቀር አንተን ሊያስቆምህ የሚችል ኃይል የለም

🌸⚡️ ሁሉንም ነገር ያጣህ ከመሰለህ ይህን አስታውስ ዛፎች በየዓመቱ ቅጠላቸውን ቢያጡም የተሻለ ቀን እንደሚመጣ በመጠበቅ ጠንክረው ይቆማሉ ይለመልማሉ።

🌸⚡️ተስፋ ባይኖር ሕይወት አታጓጓም ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከላሉ ከእኛ የሚጠበቀው ትዕግስት ነው።

💫ዛሬ አላየኸውም ዛሬ ጨልሟል ማለት ነገ የለም አይነጋም ማለት አይደለም💫
*የሰርግ ልብስ*

🎥አባታችን አባ ገብረኪዳን


12 *✝️የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? አለው እርሱም ዝም አለ።*

12 *And he saith unto him, Friend, how camest thou in hither not having a wedding garment? And he was speechless.*



*ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏼🦻🏼
2024/09/29 21:30:29
Back to Top
HTML Embed Code: