bootg.com »
United States »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️ » Telegram Web
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት
ምሥጢረ ቀንዲል❓
የመጨረሽ ክፍል
አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ
ምሥጢረ ቀንዲል❓
የመጨረሽ ክፍል
አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ
ኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ
ኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ ኑ በጸሎት ወደአምላክ ቅረቡ፤ በጸሎት ማለት እንዴት ነው? ይህስ የልባችሁን ምስጢር ሁሉ ሳትደብቁ እርሱ እግዚአብሔር እንደሚያስፈልጋችሁ መናገር ማለት ነው። እንዲህም በሉ፦
“ጌታ ሆይ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁ፤ ጌታ ሆይ ካንተ ተለይቼ እኔ ምንም ነኝ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴን አጣሁ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ደስታዬን ሁሉ አጣሁ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴ ትርጉም አልባ ሆነ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴ ጣእም አልባ ሆነ” በሉት።
ዳግሞም ከእግዚአብሔር እግር ስር ተደፍታችሁ እንዲህ በሉት፦ “አምላኬ ሆይ ወደ አንተ መመለስ እፈልጋለሁ፤ ነገር ግን ጠላቶቼ ከእኔ በእጅጉ የሚበልጡ ናቸው፤ ነፍሴንም አምላክሽ አያድኑሽም የሚሏት ብዙ ናቸውና።” በሉት።
ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ “ጌታ ሆይ ታደገኝ ወደ አንተ የምመለስበትን መንገድ ምራኝ” በሉት፤ ለአምላካችሁ ንገሩት “ካንተ ከተለየሁ ወዲህ አቅሜ ሁሉ ተዳክሟልና ጌታ ሆይ ልዩ ሃይልህን ላክልኝ፤ ወደ አንተ የምመለስበትን ልዩ ርዳታህን ስጠኝ” በማለት ሁል ግዜ ጸልዩ።
ብዙ ሰዎች በመደጋገም “ወደ እግዚአብሔር የምመለሰው እንዴት ነው?” ይላሉ። ከእግዚአብሔር እግር በታች ራሳችሁን ጣሉ። እንዲህም በሉት “ጌታ ሆይ ሳትባርከኝ አልለቅህም፣ ወደ አንተ አቅርበኝ፣ ከልጆችህ እንደ አንዱ አድርገኝ፣ ሐጥያቴን ብቻ ይቅር እንድትልልኝ አልሻም፣ ይልቁንም ከሐጥያት ፍቅር ትለየኝ ዘንድ ጭምር እንጂ” በሉት።
ዳግምም “ጌታ ሆይ የሐጥያት ፍቅር ልቤን ተቆጣጥሮታልና ይህን ካላስወገድኩ ወደ አንተ መቅረብ አይቻለኝም፤ ጌታ ሆይ የሐጥያትን ፍቅር ከልቤ ላይ ንቀለው” በሉት።
ዳግምም እንዲህ በሉት “ጌታ ሆይ ከሐጥያቴ ነጽቼ ወደ አንተ መምጣት እንደምን ይቻለኛል? ይልቁንስ መጀመሪያ አንተ ናልኝ ሃጢአቴንም ደምስስ እንጂ” በሉት። እንዲህም በሉት “በራሴማ ሐጥያትን ማስወገድ ብችል ወደ አንተ መቼ መመለስ ያቅተኝ ነበር? እኔ ግን አንተ ከሐጥያቴ እንድታርቀኝ እወዳለሁ፤ ጌታ ሆይ ሃይልህን እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ” በሉት።

ኅዳር 25 በዓለ እረፍቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ
የዚህ ቅዱስ ሰማዕት ወላጆቹ ክርስቲያኖች ሲሆኑ ስሙን ፒሉፓዴር ብለውታል ትርጓሜውም “የአብ ወዳጅ” ማለት ነው፡፡ በመንፈሳዊ ትምህርት አጠንክረው አሳድገውታል፡፡ ታላቅ የድል አድራጊነት ኃይል ተሰጥቶት ዜናው በሁሉ ቦታ ሲሰማ ከቤተ መንግሥት ሰዎች ይልቅ ከፍ ከፍ ብሏል፤ በዚህ ምክንያት በጊዜው በነበረው ንጉሥ በዳኬዎስ ዘንድ ባለሟልነት አግኝቷል፡፡
ከዚያም በሮም ላይ የበርበር ሰዎች ተነሥተው የዳኬዎስን መንግሥት ሊወጉት መጡ፤ እጅግ ብዙዎችም ነበሩና ንጉሡ እጅግ ፈራ፤ ቅዱስ መርቆሬዎስ ግን “እግዚአብሔር ያጠፋቸዋልና አትፍራ” አለው፡፡ ወደ እግዚአብሔር በፀለየ ጊዜ መልአክ የተሳለ ሰይፍ በእጁ ይዞ ተገልጦለት ሰይፉን በመስጠት “ጠላቶችኽን ድል ባደረግህ ጊዜ ፈጣሪህ እግዚአብሔርን አስበው” ብሎ ሰጥቶታል፡፡ ያን ጊዜም በጥቁር ፈረሱ (አብሮት ያደገ ነው) ተጭኖ በርበሮችን "ጠብ ይቅርባችሁ በሰላም ሒዱ" ቢላቸው ተሳለቁበት፡፡ ጸሎት አድርሶም የመልአኩን ሰይፍ ሲመዘው ብዙዎቹ ወደቁ፡፡ ከበርበሮችም ለወሬ ነጋሪነት እንኩዋ የተረፈ አልነበረም፡፡
ነገሩ በሮም ሲሰማ ታላቅ ደስታን አደረጉ፡፡ ዳሩ ግን ከሃዲው ዳኬዎስ "ድሉ የጣዖቶቼ ነው" በማለት ቅዱስ መርቆሬዎስ ለጣዖት እንዲሠዋ ትዕዛዝ ከንጉሡ ዘንድ መጣ፡፡ ቅዱሱ ግን ወደ ንጉሱ አደባባይ በመሄድ የክብር ልብሱንና መታጠቂያውን አውልቆ በንጉሡ ፊት ወረወረው "ለእኔስ ክብሬ ክርስቶስ ነውና ንብረትህ ለጥፋት ይሁንህ" ሲልም ንጉሡን በአደባባይ ዘለፈው፡፡ ንጉሡም እጅግ ተቈጥቶ ርጥብ በኾኑ የሽመል በትሮችና እንዲደበደብና ከላም ቆዳ በተሠራ ጅራፍ እንዲገረፍ አዘዘ፡፡ ቅዱስ መርቆሬዎስ ካለው ተወዳጅነት የተነሣ ሰዎች እንዳይነሡበት በመፍራት የቀጶዶቅያና የእስያ ክፍል ወደ ሆነች ወደ ቂሳርያ በብረት ማሠሪያ ታሥሮ እንዲላክ አድርጎ ብዙዎች ሥቃይ አደረሱበት፤ ከዚያም ኅዳር 25 ክብር ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦለት ስሙን ለሚጠራ መታሰቢያውን ለሚያደርግ የምሕረትን ቃል ኪዳን ከገባለት በኋላ ራሱን በተሳለ ሰይፍ ቈርጠውት የሰማዕትነትን አክሊልን ተቀዳጀ፡፡
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን፡፡

*©የምእመናን አባት*
ጥራዝ3.ቁ119
የምእመናን አባት አገልጋይ የአምላክ ባለሟል መርቆሬዎስ/፪/
ተቀበለ ዛሬ/፬/ አክሊለ ሰማዕታት/፪/ ኧኸ/፫/ሀ
ጥራዝ3.ቁ119
የምእመናን አባት አገልጋይ የአምላክ ባለሟል መርቆሬዎስ/፪/
ተቀበለ ዛሬ/፬/ አክሊለ ሰማዕታት/፪/ ኧኸ/፫/ሀ
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት ምንድር ነው❓
ትርጉሙስ ምንድር ነው ❓
ተመራጭነቱስ❓
መንፈሳዊነቱስ ❓
በደጋሜ የተለቀቀ ነው ክፍል አንድ ቀደም ባለ ጊዜ ተነቡ ነበር
በጎነት ምንድር ነው❓
ትርጉሙስ ምንድር ነው ❓
ተመራጭነቱስ❓
መንፈሳዊነቱስ ❓
በደጋሜ የተለቀቀ ነው ክፍል አንድ ቀደም ባለ ጊዜ ተነቡ ነበር
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
እግዚአብሔር መፍራት
ጸጋ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
በጎነት
እግዚአብሔር መፍራት
ጸጋ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/
❀እንኳን አደረሳችሁ::
"" ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን! "" (መዝ. ፻፴፮:፩)
(ክፍል ፪/2)
✞ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ዘወርኃ ኅዳር
(ኅዳር 23 - 2015)
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር። ✝
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

"" ✝ሁለተኛው ተአምር ✝""
(✝ኅዳር 25 - 2015✝)

መልካም የሆነውን መውደድ
የትግል ሕይወት
ከውስጥና ከውጪ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
መልካም የሆነውን መውደድ
የትግል ሕይወት
ከውስጥና ከውጪ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
የበጎነት ሥራ ፍጹምነት
የአንድ የበጎነት ሥራ አደጋ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
የበጎነት ሥራ ፍጹምነት
የአንድ የበጎነት ሥራ አደጋ
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
የዋህነት❓
በጎነት❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
የዋህነት❓
በጎነት❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
ጥብቅነት❓
አገልግሎትና ተመስጦ❓
መታዘዝ❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
ጥብቅነት❓
አገልግሎትና ተመስጦ❓
መታዘዝ❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ለእለቱ ትምህርት በኬዊት ቅድስት አርሴማ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ⤴️
1ኛ ጴጥሮስ 5÷7
7፤ርሱ፡ስለ፡እናንተ፡ያስባልና፥የሚያስጨንቃችኹን፡ዅሉ፡በርሱ፡ላይ፡ጣሉት።
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
1ኛ ጴጥሮስ 5÷7
7፤ርሱ፡ስለ፡እናንተ፡ያስባልና፥የሚያስጨንቃችኹን፡ዅሉ፡በርሱ፡ላይ፡ጣሉት።
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
መታዘዝ ❓
ዮናታን አባቱ አባቱ ንጉሥ ሳኦልን በመቃውም ቆሞ ነበረር❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
መታዘዝ ❓
ዮናታን አባቱ አባቱ ንጉሥ ሳኦልን በመቃውም ቆሞ ነበረር❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
💐💐💐💐💐💐💐💐እ እልልልእልልልልል እልልልልል 👏🏻👏🏻አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
💐💐💐💐💐💐💐💐እ እልልልእልልልልል እልልልልል 👏🏻👏🏻አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏🏻👏🏻👏🏻እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
ከውስጥና ከውጭ❓
የነቢዩ ዳዊት ምሳሌ ❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
ከውስጥና ከውጭ❓
የነቢዩ ዳዊት ምሳሌ ❓
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
ምዕራፍ አንድ ⤴️
በጎነት
የኤልያስ ምሳሌ
የአብርሃም ምሳሌ
ብርቱው ሶምሶም ይህንኑአድርጓል
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት
የኤልያስ ምሳሌ
የአብርሃም ምሳሌ
ብርቱው ሶምሶም ይህንኑአድርጓል
አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ እንደጻፉት
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/
❀እንኳን አደረሳችሁ::
""🛑 በእሳትና በውኃ መካከል አሳለፍከን! ""
(መዝ. ፷፭:፲፪)🛑
(ታኅሣሥ 2 - 2015)
✝መዝሙረ ዳዊት መጸለይ ከብዙ በጥቂቱጥቅሙ❓
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር። ✝
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/