Telegram Web Link
*የብርሃን እናት*

እርእስ ፦ለአባቶቻችን ለአብረሃምና ለዘሩ

ዲ/ን ሄኖክ ኃይ
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

ኦርቶዶክስ ማለት ኬት የመጣ ነው መች የተሰየመ ነው

መልስ ከኢረከረዱ ታገኛላቹ

አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
Easy Voice Recorder
*ስለ እነርሱ እምራለሁ*
በመጋቤ ሐዲስ ቀሲስ አበበ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
ደቂቃዉ *//35፥37//*
*Sle Enersu Emralehu*
Be Megabe Hadis Kesis Abebe
Lemehrachn Kale Hiywet Yasemaln
*MAHBERE TEWAHDO ZE ORTHODOX*
👆👂👂👈
https://youtube.com/channel/UCSzRc-X36uAdN5vIJ6MPwlQ
*የዩቲዩብ ቻናል👆*
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው

መልስ በርከረዱ ታገኛላቹ

አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
\\\እንሆ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼሃለሁ ማንም ልዘጋው አይችልም ዮሐንስ ራዕይ 3÷8///

\\\የተከፈተ በር////

የተከፈተ በር ሰጠህኛል ከፊቴ (2)
ማንም አይዘጋትም ተመሰገን አባቴ
አንተ ነህና ህይውቴ

አዝ💚💛❤️

ታናሽ ባሪያ ስሆን በዝቶልኝ ምህረትህ
ከጠራህኝ አንተ ከበዛልኝ ፍቅርህ
ብገረፍ ብታሰር ከቶ ምን እሆናለሁ
በፈጥኖ ግዞትህ አንተን አይሃለሁ

የብቸኝነቴ አንተ አነጋገረከኝ
የመጭውን ዘመን እያመለከትከኝ(2)

አዝ💚💛❤️

ተሰደሃል ከእኔ ከፊቴ እየቀደምክ
ገደሉን ተሻገረኩ ጭንቄን እየረገጠኩ
አለፈኩኝ መሃሉ ሆኖልኝ እፎይታ
አገኝሁኝ እራሴን ካየህልኝ ቦታ

ወንድሞቼ እንኳን ቢሸጡኝ ለክፉ
የመልካም ሆነልኝ ያንተ ሆኖ ሰልፉ(2)

አዝ 💚💛❤️

ከበለሱ በታች አንተ ታወቀኛለህ
ባላወኩ ዘመን አንተ ከእኔ ጋረ ነህ
በምህረት ጥሪ በፍቅር ፈለከኝ
ከልጅነቴ ነህ ከጥንት የምታውቀኝ

አንተ ነህ መሲሁ የእግዚአብሔር ልጅ
በደል የማትቆጥር ማትከዳ ወዳጅ (2)

ዲያቆን መምህር ዝማሬ ግርማ ኤሮሞ
ይህ ሲዲ የምትፈልጉ በ3ቋንቋ የተዘመር ሲዲ ነው በአማርኛ በጉራጊኛ እና በሃዲያኛ የተዘመር መዝሙር ይትም ቦታ ሆናቹ ማገኝት ትችላላቹ ዝማሬ በማናገር
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው
ክርስቲያን ምን ማለት ነው

ቤተክርስቲያን ምን ማለት ነው

መልስ በርከረዱ ታገኛላቹ

አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
*🌹🌼 በሰላም ንኢ ንኢ ማርያም*

🎥 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

*🕊️ንዒ ርግብ ትናዝዘኒ ላሕ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ*🌹🌼🌹

*🌹🌹🌹የጽጌ ቸብቸቦ ትርጉም ፩*

*ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን*👆🏽👆🏽🦻🏾🦻🏾

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
የመንፈስ ፍሬ የሚገኘው መንፈስ ቅዱስ በሰው ልጆች ውስጥ የሚሠራውን ሥራ ተከትሎ ነው ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ሰው መንፈስ በእርሱ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የሚሠራው ሥራ ምላሽ ሲሰጥ ነው

አቡነ ሺኖዳ
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

የቤተክርስቲያኖች ማለት ምን ማለት ነው
ዶግማ ምን ማለት ነው

ቀኖና ምን ማለት ነው

መልስ በድምጹ ታገኛላቹ

አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
ነፃነት ሐሴት ማድረግ መልካም ነው ይሁን እንጂ ነፃነታችው ከቁጥጥር ውጪ አይሁን

አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

የቀኖና ምንጮች

ዓለም አቀፍ ጉባኤያት
ብሔራውያን ጉባኤያት

የቅዱሳን አበው ቀኖናት

መልስ በድምጹ ታገኛላቹ

አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

ትውፊት ምን ማለት ነው


አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
"ዘወትር ፍጹም ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጣት ዘንድ እግዚአብሔርን ስለምትወድ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንማልዳለን"

#በእንተ_ቅድሳት
Audio
መሠረተ እምነት በአንዲት ሀይማኖት

እምነት ምን ማለት ነው

ሀይማኖት ምን ማለት ነው

አዘጋጅና አሳታሚ :-ኢንጂነር ወንዴ ጫኔ

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
ካህኑ ለምን በእጁ ያሳልመናል?

የካህኑን እጅ መሳለም፦ አንዳንድ ሰዎች ካህኑ ለምን በእጁ ያሳልመናል ይላሉ። ነገርግን ሚስጢሩ ይሄ ነው የካህኑ እጅ እኮ እሳታዊያን የሆኑ መላዕክት መንካት የማይቻላቸውን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን የዳሰሰበት ነው።

በቅዳሴ ላይ ቅዱስ ሥጋውን መንካት የሚችለው ዋናው ካህን ብቻ ነው ፤ ሁለተኛው ካህን እንኳን መንካት አይችልም። ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን የዳሰሰበት ስለሆነም ካህኑ በእጁ ያሳልመናል እኛም የተቀደሰውን የጌታ ስጋና ደም የተዳሰሰበት እጅ እየተሳለምን የቅዳሴው በረከትና የአምላካችን ምህረት በእኛ ላይ እንዲሆን አሜን አሜን እንላለን።

ድንቅ መለኮታዊ ሚስጢር ማለት
እንዲህ ነው...

አንሥኡ እደዊክሙ ቀሳውስ ፦

ዲያቆኑ ይህን በሚልበት ጊዜ ንፍቁ ካህን ማሕፈዱን ከጻሕሉ ላይ ያነሳል ፤ ይህም የጌታ መልአክ የመቃብሩን ድንጋይ የማንከባለሉ ምሳሌ ነው። ከዚህ በኋላ ጌታችን በምሴተ ሐሙስ ሕብስቱን እንደያዘው ዋናው ካህንም ሕብስቱን ከፍ አድርጎ ይይዘዋል ፤ ይህም የጌታ ትንሣኤ ምሳሌ ነው።

እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ፦

በእግዚኦታ ላይ ካህኑ ሕብሥቱን ይበልጥ ከፍ አድርጎ ይይዘዋል ይህም የዕርገቱ ምሳሌ ነው። ከካህኑ ጋር ሆነን 41 ግዜ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እንላለን ፤ ይህም አርባው እግዚኦታ አይሁድ ጌታችንን 40 ግዜ እንገርፋለን ብለው እያዛቡ ብዙ ግዜ የመግረፋቸው ምሳሌ ሲሆን በመጨረሻ ካህኑ ብቻውን የሚላት እግዚኦታ ደግሞ የአዳምና የሔዋን የንስሃ ምሳሌ ነው። 12 ግዜ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ስንል ደግሞ ስለስምህ ብለህ ይቅር በለን ስንል ነው።“አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ” የሚለውን እያንዳንዱን ፊደል ስንቆጥር 12 ይሆናልና!!እንዲሁም 12ግዜ በእንተእግዚትነ ማርያም መሐርነ ክርስቶስ ስነንል ደግሞ ስለእናትህ ብለን ማረን ማለታችን ሲሆን*ቅድስት ድንግል ማርያም*የሚለውን እያንዳንዱን ፊደል ስንቆጥር 12 ይሆናልና ነው

ወንጌል፦

የመጀመሪያው መልዕክት ሲነበብ ዲያቆኑ ፊቱን ወደ ምዕራብ አዙሮ ያነባል; ሁለተኛው ዲያቆን ፊቱን ወደ ሰሜን አዙሮ ያነባል; ንፍቅ ካህን ወደ ደቡብ ዙሮ የሐዋርያት ሥራን ሲያነብ ዋናው ካህን ደግሞ ወደ ምሥራቅ ዙሮ ወንጌልን ያነባል ፤ ይህም ግሩም የሆነ ምሳሌ አለው፦ አንድም ወንጌል በአራቱም አቅጣጫ መሰበኩን ለመግለጽ ነው; አንድም ገነትን የሚያጠጡ 4 ወንዞች አሉ; ኤፍራጠስ ጤግሮስ ጊዮን [ዓባይ] እና ፊሶን ናቸው። ገነትን አጠጥተው ለምለም እንደሚያደርጓት ጌታችን የተጠማ ቢኖር የህይወትን ውሃ በነፃ ይጠጣና ይርካ እንዳለው ወንጌሉም እንዲሁ ያለመልማል ሲሉ ነው።

ቤተክርስቲያን ከጣራዋ እስከ መሬቷ ሁሉም ሥርዓቷ ያስተምራል ፤ ባህረ ጥበብ ቤተክርስቲያን እየተናገረች ታስተምራለች ሳትናገር ዝም ብላም ታስተምራለች!!

ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት
የሲኦል ደጆች አያናውጧትም
ቤተክርስቲያን አ..ት..ታ..ደ..ስ..ም!

ፀልዩ በእንተ ሰላም ቤተክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በኅበ እግዚአብሔር!

የሐዋርያት ጉባኤ ስለሆነች ስለአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላም እንማልዳለን! (መጽሐፈ ሚስጢር)

ለሌሎች እንዲዳረስ SHARE እና LIKE እንዲያደርጉ በሚጠፉትና በሚድኑት መሀል የክርስቶስ መአዛ በሆኑት በቅዱሳን ስም እንጠይቃለን!

ቤተክርስቲያን....
መሰረቷ ጉልላቷ እርሱ ነው
ሙሽራዋ መስቀል ላይ የሞተው
ዛሬም ነገም ያው ነው ለዘላለም
አትንገሩን አዲስ ጌታ የለም!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን-ይቆየን።
ጌታ ሆይ፥ ከአንተ የሆነውን ሰማያዊ ደስታ አትንፈገኝ።
ጌታ ሆይ፥ ከዘላለም ፍርድ አድነኝ።
ጌታ ሆይ፥ በአሳብም ሆነ በአእምሮ፥ በቃልም ሆነ በሥራ ብበድል ይቅር በለኝ።
ጌታ ሆይ፥ ከአላዋቂነት፥ ከዝንጉነት፥ ከፈሪነት፥ ከልብ ጥንካሬ አድነኝ።
ጌታ ሆይ፥ከማናቸውም ፈተና አድነኝ።
ጌታ ሆይ፥ ክፉ ምኞት ያጨለመውን ልቤን አብራልኝ።
ጌታ ሆይ፥ ሰው የሆንኩት እኔ በድያለሁ፥ ነገር ግን አንተ ባለጸጋው አምላክ፥ ምሕረት አድርግልኝ፤ የነፍሴን በሽታ ታውቃለህና።
ጌታ ሆይ፥ ቅዱሱ ስምህን አክብር ዘንድ ጸጋህ እንዲያግዘኝ ላክልኝ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፥ እኔን ባሪያህን በሕይወት መጽሐፍ ጻፈኝ፤ መልካም ፍጻሜ ስጠኝ።
ጌታዬ አምላኬ፥ በፊትህ ምንም መልካም ሥራ ባይኖረኝም፥ ከጸጋህ የተነሣ መልካም ጅማሬ አድለኝ።
ጌታ ሆይ፥ የጸጋህን ጠል በልቤ ላይ እርጨው፤ የሰማይና የምድር ጌታ፥ እኔን ኃጢአተኛውን አገልጋይህን በመንግሥትህ አስበኝ። አሜን።
2024/10/01 15:36:35
Back to Top
HTML Embed Code: