Telegram Web Link
በጉራጌ ሀገር ስብከት የሚገኝው ምድር ከብድ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም

ክፍል አንድ ⤵️
Audio
< +ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን >>
"እኛክርስቲያኖች ነን ቤተክርስቲያን ደግሞ የክርስቲያን ቤት ናት ታዲያ ቤተክርስቲያን በእኛ ስም ከተጠራች ከተሰየመች በአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስም ብትሰየም ጥፋቱ ምንድነው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክርስቲያን አይደሉም ?)
_
የሽቶ ጠርሙስ የሰበረችውና ሽቶ በጌታ እግር ላይ ያፈሰሰችው ሴት ታሪክ ወንጌል በተነበበት ሁሉ ስሟ ይነሳ ከተባለ ስለ ክርስቶስ ሲሉ አንገታቸው ስለተሰበረው ደማቸው ስለፈሰሰው "ስለነ ቅድስት አርሴማ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ስለ ሰማዕታቱ ወንጌል በተነበበት ሁሉ ቢነገር ጥፋቱ ምንድነው የሽቶ ጠርሙስ ከመስበር አንገት መስበር አይበልጥም ን ? ሽቶ ከማፍሰስ ደም ማፍሰስ አይበልጥምን !?)
(ከትምህርቱ ላይ የተወሰደ )


#መ/ር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ )🧡

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
በጎነት ምንድር ነው
ትርጉሙስ ምንድር ነው
ተመራጭነቲስ
መንፈሳዊቱስ

እናተስ በጎነት አላቹ ካላቹ ቁሳዊ ውይስ መንፈሳዊ ነው

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidine
Audio
*የብርሃን እናት*

እርእስ ፦ነቢይት የዝምተኛዋ ንግግሮች

ዲ/ን ሄኖክ ኃይ
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /ማቴ ፫:፫/

❀እንኳን አደረሳችሁ!


"" ለአፌ ጠባቂን አኑር "" (መዝ. ፻፵:፫)

"ገድለ አባ አጋቶን ባሕታዊ"

"የማይቆጣጠሯትን ምላስ ያህል ጾር የለም፤ እርሷ የፈተናዎች ሁሉ ምንጭ ናትና!"

(ጥቅምት 8 - 2015)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
*የብርሃን እናት*

እርእስ ፦ነፍሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
2024/10/01 01:37:45
Back to Top
HTML Embed Code: