Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል አክብረን ተመለሰናል
† "በጽዮን መለከትን ንፉ:: ጾምንም ቀድሱ:: ጉባዔውንም አውጁ:: ሕዝቡንም አከማቹ:: ማሕበሩንም ቀድሱ:: ሽማግሌዎችንም ሰብስቡ:: ሕጻናቱንና ጡት የሚጠቡትን አከማቹ:: ሙሽራው ከእልፍኙ: ሙሽራይቱም ከጫጉላዋ ይውጡ::"

         †(ኢዩ. 2:15)

† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ  ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ድምፀ_ተዋህዶ
🔴አዲስ አበባ
ይህንን ቤተክርስቲያን ለኮሪደር ልማት በሚል ምክንያት እንደ ሱቅ መንገድ ላይ ቤተመቅደሱን ብቻ ባዶውን ሊያስቀሩት ነው።
በማንኛውም ማሕበራዊ ሚዲያ ድምፅ ሆነን ከመፍረስ እናድነው።
➟ከኪነ-ጥበብ
2024/09/29 05:29:10
Back to Top
HTML Embed Code: