bootg.com »
United States »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️ » Telegram Web
Forwarded from 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤
ለመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት ድርጅት የተገነባው ዘመናዊ ስቱዲዮ በቅዱስ ፓትርያርኩ ተመረቀ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በማኅበራት ምዝገባና ቁጥጥር መምሪያ እውቅና የተሰጠው "ፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር "ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት ድርጅት ያስገነባው ዘመናዊ ስቱዲዮ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት' ቡራኬ ተመረቀ።
በመዝግጅቱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ' የባሕርዳና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች ከመላው ዓለም ለ43ኛው ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የተሰባሰቡ ልዑካን ተገኝተዋል ።
ስቱዲዮው አንድ ዘመናዊ ስቱዲዮ ማሟላት የሚገባው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሟላ ሲሆን ግዙፍ 8k ስክሪን የተገጠመለት ሲሆን በተጨማሪም በስቱዲዮው የተለያዩ ቀረጻዎችን ማከናወን የሚያስችሉ ገጽታዎች እና የግንኙነት ካሜራ ተሟልቶለታል። የስቱዲዮ መቆጣጠሪያ ክፍል ያለው ሲሆን ግንባታው ባለፉት ከ2 ዓመታት በላይ የወሰደ ሲሆን ዘመናዊ መሣሪያዎች ከውጪ ሀገራት ተገዝተው ተገጥመውለታል።
በፍኖተ ጽድቅ ማኅበር መስራች መጋቤ አእላፍ ጸጋዬ ደበበ ሙሉ ወጪ የተገነባው ይኸው ስቱዲዮ ድርጅቱ በሚያሠራጫቸው ይዘቶች የፕሮዳክሽን ጥራት ለመጨመር ከፍተኛ አስተውጽኦ እንደሚያመጣ ተገልጿል።
#ድምፀ_ተዋህዶ

Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
💁♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️
Forwarded from Now Button Bot
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓
አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇
አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇
ይብቃን እንንቃ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
✝ይብቃን እንንቃ✝
Size:- 53.4MB
Length:-58:08
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Size:- 53.4MB
Length:-58:08
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እጭጌ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን
ሐሜተኛ ሰው የእግዚአብሔር ጠላቱ ነው። በጠላትህ ውድቀትና ሞት ደስ አይበልህ፤ ባዘኑት ላይ አትሣለቅ፤ ለዕውሩ መሰናክል አታኑርበት። ስትጸልይ ለመቀመጥ አትቸኩል፤ ለጸሎት ጽሙድ ኾነህ በቆምክበት ቦታ ኹሉ አትነቃነቅ፤ በመካነ ጸሎትህ ላይ አዘውትረህ ቆመህ ተገኝ። ለለመነህ ኹሉ ስጥ፤ ከሌለህ ደግሞ እግዚአብሔር ይስጥህ ካለው ያድርስህ ብለህ በለዘበ ቃል ተናገር። የምትሠራውን ሥራ ኹሉ ፊት አይተህ አድልተህ አትሥራ። የደረሰብህን ኹሉ እግዚአብሔርን አመስግነህ ተቀበል። ይህንን ያደረግህ እንደ ኾነ በእግዚአብሔር ትእዛዛትና ሕግጋት አንተ በእውነት ፍጹም ነህ። እኔስ በእውነት የእግዚአብሔርን ጥበብ አደንቃለሁ።
❝በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።❞
—1ኛ ቆሮንቶስ 15: 19
©️ መምህር ዲ/ን እስጢፋኖስ ደሳለኝ