bootg.com »
United States »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️ » Telegram Web
Forwarded from 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤
❗️❗️❗️አስደሳች ዜና
የክረምት ልዩ የቤት ለቤት ስልጠና
።።።።።። ክራር
።።።።።።። በገና
።።።።።።። መሰንቆ
።።።።።።። ከበሮ
በሚፈልጉት ቀን እና ሰአት ከሰኞ እስከ እሁድ
❗️❗️እንዲሁም ለአንድ ወር የሚቆይ ዩቲዩብ ለመስራት ያሰባችሁ❗️❗️❗️❗️ ከመጀመርያ እስከ ገንዘብ ክፍያ ያለውን ሂደት አሰራር በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚሆኑበትን መንገድ እናሳያለን
☎️ +251900819497 ይደውሉ

https://www.tg-me.com/gemzCoin_bot/tap?startapp=1BdLJ6-UFpnya030MZbg2Njc
Play gemz with me and earn coins!
🏆+2.5K coins as a first-time bonus
💎+50K coins if you have Telegram Premium

Telegram
Gemz
💎Tap & Earn with gemz!💎
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አየር ጤነ ኪዳነምህረት
Forwarded from 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤
Forwarded from 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤
መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ከእስር ተፈቱ።
የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ከእስር መለቀቃቸውን የማሕበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ዘግቧል።
ዋና ሥራ አስኪያጁ ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ነበር ከመኖሪያ ቤታቸው ተወስደው ለእስር የተዳረጉት።
ከሁለት ወራት በኋላ ዛሬ ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከእስር መለቀቃቸውን ከቤተሰቦቻቸው ማረጋገጥ ተችሏል።

Audio
ሽንኮራ ዮሐንስ ጉዞ እየሄድ የተሰበከ ስብከት
Forwarded from 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤
እንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ የሰማዕትነት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኁ፤ አደረሰን።
"ሰላም ለከ ጴጥሮስ ተልሚድ፤ ዘኢያቅበጽከ ተስፋ ነገረ ኑፋቄ ወካህድ፤ እንዘ ትረውጽ ጥቡዐ ለመልእክተ ክርስቶስ ወልድ፤ አመ ለሊከ ወሬዛ ቀነትከ በእድ፤ ወአመ ልህቀ አቅነተከ ባዕድ።"
"ሰላም ለጳውሎስ ሃይማኖተ ክርስቶስ ዘአግሀደ፤ እስከ አቊሰልዎ በሰይፍ ወመተርዎ ክሣደ፤ ከመ ያግብእ ሕዝበ ህየንተ ቀዳሚ ሰደደ፤ በላዕለ አብዳን ተመሰለ አብደ፤ ወለአይሁድኒ ኮኖሙ አይሁደ።"
❖ ሐምሌ ፭ ❖
✞ ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ [የምስክርነታቸው መታሰቢያ]፤ ቅዱሳት አንስት:- ዴውርስ፣ ቃርያ፣ አቅባማ፣ አቅረባንያ፣ አክስትያና (የቅዱስ ጴጥሮስ ተከታዮች) [መታሰቢያቸው]፤ ቅዱስ መርቄሎስ ሐዋርያ (የቅዱስ ጴጥሮስ ደቀ መዝሙር) [መታሰቢያው] የሚከብርባት ዕለት ናት✞

ሐምሌ 7 ቀን ጀሞ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የተሰበከ ስብከት ወንጌል