Telegram Web Link
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠   
/(ማቴ ፫:፫/)

እንኳን አደረሰን::

ኦ! ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኩሉ ሕሊናት::
ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰብአ:: #ድንግል_ወለደቶ_ለገባሪሃ:: ወለሊሁ ፈጠረ ወላዲቶ . . .

ብጹእ አንተ ወሰናይ ለከ ብእሴ እግዚአብሔር መርቆሬዎስ ሰማዕት ሰላመ ጸሊ ለሩኅቃን ወዳኂና ለቅሩባን ሰአል ወጸሊ በእንቲያነ::

ሰላም ለክሙ እንጦንስ ወመቃርስ፤
አቢብ ሲኖዳ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፤
ለባርኮትነ ንዑ ውስተ ጽርሐ ዛቲ መቅደስ፤
ተክለሃይማኖት አኖሬዎስ ኤዎስጣቴዎስ፤
ሳሙኤል ተክለ አልፋ በብኑዳ ኪሮስ፡፡


ነብያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ደናግል ወመነኮሳት አዕሩግ ወሕጻናት ገዳማውያን ወሊቃውንት ሰአሉ ለነ ኩልክሙ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት።
5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።
    1, 🛑አላማ

    2 ,🛑እምነት

    3,🛑ጥረት

    4 🛑ጥንቃቄ

     5🛑ጽናት
=>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው።
@9ኙ የቅድስና መንገዶች

👉ሃይማኖት
👉ጾም
👉ጸሎት
👉ስግደት
👉ምጽዋት
👉ፍቅር
👉ትህትና
👉ትዕግስት
👉የዋህነት

ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።
        (ቅዱስ መቃርስ )  

ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
       አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ከህነት የተሰጠ መግለጫ የጥምቀት በዓል አከባበር ወቅታዊ መግለጭ
2024/10/03 21:25:46
Back to Top
HTML Embed Code: