Telegram Web Link
እንኳን አደረሳቹ ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን እርገት መታሰቢያ በዓል
Audio
*©ዕርገታ ተሰምዓ*
ጥራዝ2.ቁ.41

ዕርገታ ተሰምዓ ውስተ ሰማያት/፪/
ወበአታ/፪/ ውስተ ገነት/፬/እኽ
ገነዝዋ ሐዋርያት/፪/
ገነዝዋ/፪/ ወበስብሐት/፬/እኽ

ትርጉም:- ወደሰማይ ማረጓ ወደ ገነት መግባቷ ተሰማ። ሐዋርያት በክብር ገነዝዋት።
Audio
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Audio
የጾመ ፍልሠታ ትምህርት 2014/፳፻፲፬ (ክፍል ፲፰/18)

"የሁላችን ንግሥት!" (ጻድቅ ዘርዓ ያዕቆብ)

መስተብቁዕ ዘማርያም!

(ነሐሴ 17 - 2014
)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
*የብርሃን እናት*

እርእስ:- የእግዚአብሔር እንግዳ

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ማርኩሽ በለኝ!



ያኔ ስትገለጥ በግርማ መንግሥትህ

በቀኝም በግራም ለምንቆም ልናይህ

ልትከፍል ዋጋችንን ልትሰጥ በክህሎትህ

ሲገለጥ ችሎታህ የማይዛባ አይደለም ችሎታህ

በወንድም እህቱ ላይ በክፋት የቆመ

እርሱ ነው እርሷ ናት እያለ ጣቱን የጠቆመ

ፍቅር እንዲጠፋ

ጠዋት ማታ የለፋ

እኔ ብቻ ብሎ ራሱን ያኮፈሰ

ወንድሙን ለገንዘብ በግፍ የከሰሰ

የእጅህን ሥራ ሁሉ በበደል ያቃለለ

ድሀውን በማንኳሰስ ጨርቃም ነህ እያለ

ፍርድን ስታደርግ በመለኮትህ ኃይል

በዓይኑ በብረቱ ያን ጊዜ ያይሃል

አንደበት ዝም ሳትል

የጭንቅ ቀን በፍጥነት ሳይመጣ

ከጻድቃን ኅብረት ሳንወጣ

በቀኙ የሚቆሙ

ለክብር የታደሙ

ወደ ዘላለም ዕረፍት በክብር ሲጠሩ

ከመላእክት ጋር በአንድ ላይ ሲዘምሩ

የኃጥአን ሁካታ

የማይጠቅም ልቅሶ የማይጠቅም ዋይታ

ሲሰማ ያን ‘ለታ

እናት የልጇን ድምፅ በማትሰማበት

የሥራችን መዝገብ በሚዘረጋበት

አዎን! ጌታዬ ያን ዕለት

ምግባር ችሎታዬን ራሴን አውቀዋለሁ

በድንግል ማርያም ስለ አዛኝቱ ብዬ ተማጽኘሃለሁ

በተሸከመችህ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን

ዙፋን ባደረከው በሆዷ ማኅፀን

ባጠባችህ ጡቷ

ደግሞም በስደቷ

አንተን ይዛ በተሰደደችው

በርሃ አቋርጣ ግብጽ በገባችው

ኪሩቤልን ሆና ባዘለህ ጀርባዋ

በድንግል እናትህ በአምስቱ ኀዘኗ

ምሬሻለሁ በለኝ ስለ ቃል ኪዳኗ!

https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
https://www.tg-me.com/Egizhaberanidinew
*የብርሃን እናት*

እርእስ:- የእግዚአብሔር እንግዳ

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
Audio
*የብርሃን እናት*

እርእስ:- የእግዚአብሔር እንግዳ

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
2024/10/02 18:20:22
Back to Top
HTML Embed Code: