Telegram Web Link
ቅብዓት እና ጸጋ ክ. 12
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል 12

ለመምህራኖያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew

በተጠየቅን መሰረት ቅብዓትና ጸጋ ትምህርት ይቀጥላል
ቅብዓት እና ጸጋ ክፍል 13
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል 13

ለመምህራኖያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew

በተጠየቅን መሰረት ቅብዓትና ጸጋ ትምህርት ይቀጥላል
* ኢንቨስተሩ አጥማቂ*


🎙️ የአካባቢው ምዕመን እና አገልጋዮች


*እራሱ ባደራጃቸው ታጣቂዎች ይጠበቃል ኢንቨስተሩ አጥማቂ*


*👉🏿ዓረብ አገራት ሆናችሁም አገር ውስጥም ከስርዓት ያፈነገጡ ሰዎችን እየተከተላችሁ ሰዎችን አምላኪዎች ለሆናችህ ሁሉ ስድቡን እና ትችቱን ተውት አድርጋችሁ እራሳችሁን የቆማችሁበትን ፈትሹ በሴትም በወንድም አጭበርባሪዎች እየተለጠፋችሁ አትውደቁ በተለይ የኝህን ሰውዬ ፎቶ አዳነኝ ፈወሰኝ እምትሉ መቅሰፍት በእራሳችሁ አታምጡ*🛑


*“ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን (ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ)🛑፥ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና።”*
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥6-7

https://youtu.be/3DxHxMymdLA

*ማኅበረ ቅዱሳን ሥርዓተ ቤተክርስትያን መርሃ ግብር*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
*የነገረ ድኅነት ትምህርት*


🎙️መጋቢ ሃዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው


*♥️መዳናችሁን ፈጽሙ*


*አዳምን ሊያድነው የሚችለው ማን ነው?*


*✝️“ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!”*
— ኢሳይያስ 64፥1

https://youtu.be/U0Gw1CMK_gY


*ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ በደንብ አዳምጡ የህይወትን ቃል የመዳናችንን ትምህርት*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽2️⃣
* #የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት*

🎙 #መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙


*✝️ #ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_ሃያ_ሁለት*

*♥️በምሳሌ አስተማራቸው*


ማቴዎስ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
*¹ ኢየሱስም መለሰ ደግሞም በምሳሌ ነገራቸው እንዲህም አለ፦*
² *መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሰርግ ያደረገ ንጉሥን ትመስላለች።*

https://youtu.be/ZS6w7Y0_FqA

*#ክፍል 1️⃣*

*ማኅበረ ቅዱሳን የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍት ትርጓሜ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽

https://www.tg-me.com/KIRSTOSIYESUS
ሃያው ዓለማት የሚባሉት ፦  ዘጠኙ ዓለማተ እሳት፣

                                አምስቱ ዓለማተ መሬት፣


                                 ሁለቱ ዓለማተ ነፋስ፣


                                 አራቱ ዓለማተ ማይ /ውሃ/ ናቸው።


ዘጠኙ ዓለማተ እሳት የሚባሉት፦

·         ሰባቱ ሰማያት


·         ምጽንዓተ ምድር /ከምድር በታች ያለውና መሬት የጸናችበት እሳት/


·         ገሃነመ እሳት ናቸው።


አምስቱ ዓለማተ መሬት፦

·         እኛ የምንኖርበት ምድር፦ ሶስት ስሞች ያላት ሲሆን ከውሃ ሳትለይ ፀብር /ጭቃ/፣ ከውሃ ከተለየች በኋላ ምድር /ማኅደር ወይም መኖሪያ/ ከደረቀች በኋላ መሬት ትባላለች።


·         ብሔረ ሕያዋን፣


·         ብሔረ ብጹዓን፣


·         ገነት፣


·         ሲዖል ናቸው


ሁለቱ ዓለማተ ነፋስ የሚባሉት፦

·         ባቢል፦ ከጠፈር በላይ ያለው ሐኖስን የተሸከመው ጠንካራ ነፋስ ነው።


·         በርባሮስ፦ በርባሮስ ድቅድቅ ጨለማ ሲሆን ከምድር በታች የሚገኝ እና ምድርን የተሸከመው ነፋስ የሚገኘው እዚህ ነው።

አራቱ ዓለማተ ማይ የሚባሉት፦

·         ሐኖስ፣


·         ጠፈር፣


·         ዕውቂያኖስ፣


·         ባሕር /የምድር ንጣፍ የሆነው ውሃ/ ናቸው
Audio
ኦርቶዶክስ ቤተሰብ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳስተማረው ⤴️

የወሊድ መቆጣጠሪያ ቅዱሳን አባቶች ምን አስተማሩ

ይቀጥላል
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠
/(ማቴ ፫:፫/)
""❇️ ስህተትን ማን ያስተውላታል?❇️ ""
(መዝ. ፲፰:፲፪)

"ገድለ አበው ሠለስቱ"

(ሰኔ 17 - 2014)


ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/


የእግዚአብሔር ተአምር ነው ያን ያህል እንደ እባብ የሸጠቀጡት ልጅ መተረፉ
Audio
ኦሮቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

አናቅጸ ሕይወት

የህጻናት አሰተዳደግ
Audio
ኦሮቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

አናቅጸ ሕይወት

የህጻናት አሰተዳደግ
*እግዚአብሔር ማነው*


🎙️አባታችን አባ ገብረኪዳን


*✝️“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”*
— ዘዳግም 6፥4

*ሥላሴ ስንል ምን ማለታችን ነው?*

*♥️ተዋህዶ በተዐቅቦ ምን ማለት ነው?*

*✝️ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”*
— ዮሐንስ 1፥14

https://youtu.be/4KNYCVahQCE

*ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ እና ለመናፍቅ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
*በነፋስ የተወሰዱ ውኃ የሌለባቸው ደመናዎች*


🎙️መምህር ቢትወደድ ወርቁ


*✝️“እነዚህ ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣችሁ እንደ እድፍ ናቸው፤ እንደ እረኞች ያለ ፍርሃት ራሳቸውን ይጠብቃሉ፤ በነፋስ የተወሰዱ ውኃ የሌለባቸው ደመናዎች፥ ፍሬ የማያፈሩ ሁለት ጊዜ የሞቱ ከነሥራቸው የተነቀሉ በበጋ የደረቁ ዛፎች፥”*
— ይሁዳ 1፥12

https://youtu.be/45TZfSRqkt0

*ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Audio
ኦሮቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

የህጻናት አስተዳደግ

አንደበት ⤴️
Audio
ኦሮቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

የህጻናት አስተዳደግ

ጆሮ ሁለተኛ በር ⤴️
Audio
ኦሮቶዶክሳዊ ቤተሰብ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ እንዳሰተማረው

የህጻናት አስተዳደግ

ጆሮ ሁለተኛ በር ⤴️
2024/10/03 06:29:44
Back to Top
HTML Embed Code: