አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
----------------------------------------------------
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከ2ኛ-6ኛ ዓመት ያሉ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ከመስከረም 09 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የመሰረታዊ ደህንነት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ እና የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተወካይ አቶ ይሁን ሽፈራው እንደገለጹት ለ2017 በጀት ዓመት ተማሪዎችን ለመቀበል በርካታ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ከነሀሴ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወኑ እንደነበር ገልፀዋል፡፡ በዚህም የምግብ ግብዓት አቅርቦት፣ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እድሳትና እርጭት፣ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክሊንክን ማደራጀት እና ሌሎች በርካታ ስራዎች ተጠናቀው አሁን ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል፡፡
ካምፓሱ ለ2017 የትምህርት ዘመን በመደበኛው ፕሮግራም ከ1233 በላይ ነባርና አዳዲስ የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተገልጿል፡፡
@DBU11
@DBu11

#NOTICE
የ 2026 DV lottery ከአሁን ጀምሮ ለመሙላት ክፍት ሆኗል።
ይህንን link በመጠቀም መሙላት ትችላላችሁ።
https://dvprogram.state.gov/application.aspx
@dbu11

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ
===================================
/መስከረም 24/2017 ዓ.ም ደ.ብ.ዩ፡፡/በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ሀምሌ ወር በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ያልወሰዱ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ድጋሚ ከመስከረም 22-24/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት ከሁለት ሺ ቁጥር በላይ ያላቸውን ተማሪዎች በማስፈተን ማጠናቀቁን የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለማስፈተን የተሳተፉ አካላት የፈተና ግብረ ሀይል፣ የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች፣ ፈታኞች፣ የፈተና አንባቢዎች ፣ የፈተና ወረቀት ቆጣሪዎች፣ የጤና ባለሙያዎች፣የጥገና ባለሙያዎች፣ የምግብ ቤት ሰራተኞች፣ የመኝታ ክፍል አስተባባሪዎችና ሰራተኞች ፣ሾፌሮች፣የጸጥታ አካላት፣ ሌሎችም የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም አጋር አካላት በጋራ ባደረጉት ርብርብ ሁሉም ፈተናዎች ያለምንም ችግር ተጠናቀዋል፡፡ለዚህም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ሁሉም አካላት ዩኒቨርሲቲው ምስጋና አቅርቧል፡፡

#የተማሪዎች_መጉላላት
ከጥሪ ቀን መራዘም ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የተማሪዎችን ቅሬታ ማድረሳችን ይታወቃል።
"የባስ እና የበረራ ትኬት የቆረጡ ተማሪዎች ጉዳይ" ብለን ያደረስነው ቅሬታ እንዳለ ሆኖ ከሁሉም የባሰው ግን መንገድ የተዘጋባቸው ቦታዎች ባገኙት አጋጣሚ ካሉበት አካባቢ ወደ ዩኒቨርሲቲ የጥሪቀኑን ምክኒያት በማድረግ መንገድ የጀመሩ(ደብረብርሃን የገቡም) አሉ።
እነዚህ ተማሪዎች መንገድ በመዘጋቱ ምክኒያት መመለስ አይችሉም።
(እንደ አማራጭ ዩኒቨርሲቲው ሌሎች ተማሪዎችን ጥሪ ባይጠራ እንኳ ከቤታቸው ለወጡ ተማሪዎች መጠለያን ቢፈቅድ ብዬ አስባለው ምን ታስባላችሁ?)
መፍትሄ መስጠት የምትችሉ የዩኒቨርሲቲው ባለድርሻዎች እባካችሁ አለሁ በሏቸው።
@DBU11
@DBU111