Telegram Web Link
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ


@DBU11
@DBU111
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://www.tg-me.com/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@DBU11
@DBU111
# update

የ2017 ተመራቂ ተማሪዎች ትናንትና ና ዛሬ ወደ ግቢ እየገቡ ይገኛሉ።

Photo by፦ Si

@dbu11
የፊልድ ምርጫ ለምትመርጡ ኦረንቴሽን ስኬጁል

@DBU11
@DBU111
እንድታውቁት

ደብረብርሃን ከተማ አሁን ያለችበት ሁኔታ

የባጃጅ ታክሲ
ከጠዋቱ 12:00-እስከ ማሽት 12:00 ድረስ ብቻ የሚሰራ ሲሆን

የሚኒባስ ታክሲ ከምሽት 12-2:00 ድረስ ለአገልግሎት ይውላሉ።

በቅርቡ የኤሌክትሪክ የከተማ ውስጥ ባስ አገልግሎት ሊጀመር እንደሆነም ከከተማ አስተዳደሩ የወጣው መረጃ ያሳያል።

@DBU11
@DBU111
C++ Programing In Amharic Part I Yohannes Ezezew.pdf
16.5 MB
በዚሁ ቻናል ግሩፕ ላይ ሲዘዋወር ተመለከትኩት። እውነታነቱን ለማረጋገጥ በተቀመጠው ሊንክ ስመለከት ልክም ነው።
እንዲ ያሉ መረጃዎችና በበጎ አድራጎት ለብዙሃን የሚጠቅሙ መረጃዎችን በቅንነት እናጋራለን።
ቴሌግራም ቻናላቸውንም ተቀላቀሉላቸው።https://www.tg-me.com/eteldigital

C++ ኘሮግራሚንግ በአማርኛ ክፍል አንድ
(C++ Programing In Amharic Part I)
አመት :2016
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
የደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ የኢትዮጵያ የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች ኮንሰርቲየም ዋና  ጸሀፊ ሆነው ተመረጡ ።

የደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲን ጨምሮ፣ 15 የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ባካሄዱት ጉባኤ የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ኮንሰርቲየም በድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀ መድረክ ተመስርቷል ። 
በሥራ አስፈጻሚነት፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ የደረብርሃን ዩኒቨርስቲ፣ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ እና የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ተመርጠዋል።

ከኮንሰርቲየም ምስረታው በተጨማሪ ዩኒቨርስቲዎቹ በአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲ ሽግግር በተሰሩ ሥራዎች ዙሪያ ልምዳቸውን አካፍለዋል።

የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ቀዳሚ የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ በመሆን ቀዳሚ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል

@DBU11
@DBU11
ለተመራቂ ተማሪዎች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና!

መመዝገቢያ ቦታ፦  Office :SE-02/0918793705
#Another_one
በአሪዞን ስቴት ዩኒቨርስቲ የሚሰጥ ለተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጥ ስልጠና!

ለበለጠ መረጃ አርብ 22-02-2017  ከቀኑ 10 ሰዓት በመመረቂያ አዳራሽ ተገኙ ።

@DBU11
የስራ ፈተና ማስታወቂያ

@DBU11
@DBU111
ከዚህ በፊት የኢኮኖሚ ድጋፍ ተጠቃሚ የሆናችሁ ተማሪዎች ድጋፉ በ2017 ዓ.ም እንዲቀጥል የ2016 የመጨረሻ ሴሚስተር ውጤት ኮፒ በመያዝ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ቢሮ ቁጥር 38 ( የቀድሞ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሮክትሬት)እስከ 25/02/2017 ድረስ እንድታስገቡ ያሳስባል ።

ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ


@dbu11
2024/11/16 12:54:55
Back to Top
HTML Embed Code: