Telegram Web Link
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዛሬው ዕለት በመደበኛ ፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ ግብር  ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ16ተኛ ጊዜ በመጀመሪያ ና ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን በህክምና ዶክሬት ፣በፋርማሲና አንቴዢያ ፣በምህንድስና ፣ በህግ ኮሌጅ እንዲሁም በከፍተኛ ዲፕሎማ ከ1 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን አስመርቋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት  ዶክተር ንጉሱ ታደሰ  የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም የ2016 ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 90 በመቶ የሚሆኑት በማለፋቸው ኮርተናል ሲሉ ተማሪቹን አመስግነዋል።

በዕለቱ 882 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ , 366 በሁለተኛ ዲግሪ በአጠቃላይ 1248 ተማሪዎችን በዲግሪ ፕሮግራም  አስመርቋል ።ከዚህ ውስጥ 36% የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸው በመድረኩ ተመላክቷል።

እንዲሁም በቦታው ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ተገነኝቶ መድረኩን ሲያደምቅ ቆይቷል።

በመርሃ ግብሩ ዶክተር ንጉሱ ታደሰ የደ/ብ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት፣ዶ/ር ቴዎድሮስ ክፍለ ዩሃንስ የአስ/ወ/ጤ/ሳይ/ካምፓስ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ የኮሌጅ ዲኖች እናም የተለያዩ የዕለቱ ክብር እንግዳ ዶ/ር ይሽሩን አለማዬሁ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአይሲቲ እና ዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ዴኤታ በተገኙበት ምርቃቱ ተከናውኗል።

@dbu11
@dbu_entertainment
የ2016አመት አጠቃላይ ዋንጫ ተሸላሚ ተማሪ ተገኝ ተስፋዬ ከፋርማሲ ዲፓርትመት ተረክቧል።

@dbu_entertainment
@dbu11
#Advertsiment
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
🎓🎓 Graduation full Package 🎓🎓
💥 Graduation Decor
💥Photo
💥video
💥caramel cake
🍾🎈 🎂 🎉 🎂 🎈 🍾🎉
For graduate students with a big discount
For any other event you can contact us
📌Book yours now
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
09 77 27 32 63 / 09 22 85 82 54
🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓🎓🎓
You can also book without the package
ቻናላችን በተጨማሪ ገፅታ


መረጃ ማቅረብ የሚታወቁ DBU Daily news ከዚህ በኃላ በተጨማሪነት በዜሮ አመት የስራ ልምድ ና የትርፍ ሰአት ስራ ማስታወቂያዎችን ለእናንተ ማድረስ ይጀምራል ።

@DBU11
@DBU11
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የጋዜጠኝነት ፍላጎት ያላችሁ እና በሶሻል ትምህርቶች ዲግሪ ያላችሁ ሞክሩት ።

ፎርቹን የእንግሊዘኛ ቢዝነስ ጋዜጣ ላይ

መስፈሥርቱን በደንብ ተመልከቱት

@DBU11
@DBU11
ለኢንጂነሪንግ ተመራቂዎች

በ0 አመት ለኢንጂሪንግ ተማሪዎች : በደቡብ ክልል ለምትገኙ እና የከፋ ዞን ለሚቀርባችሁ ተመራቂዎች የወጣ ማስታወቂ ።

ዝርዝሩን በጥንቃቄ ከማስታወቂያው ላይ ይመልከቱ

@DBU11
@DBU11
የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ስለ ግቢው :ስለ ፈተናው ገለፃ ተደርጎላቸዋል ።

መልካም ዕድል ለተፈተኞች

@DBU11
@DBU11
2024/09/27 22:21:05
Back to Top
HTML Embed Code: