Telegram Web Link
የኡዱሒያን እርድ የዒድ ቀን ከሶላት በፊት መፈፀም ይፈቀዳል
Anonymous Quiz
12%
እውነት
88%
ሐሰት
ምስጋና ለአላህ ይገባውና ማታ የመጨረሻውን ትምህርት አጠናቀናል።
ፈተናው ከነገ ቅዳሜ ቀን 8/2016 ምሽት 12 ሰአት ጀምሮ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ቀን 15/2016 ድረስ ክፍት ይሆናል።

ትምህርቱን በአግባቡ ለተከታተለ ሁሉ ፈተናው ቀላል እና ምቹ መሆኑን እንገልፃለን ።
🎙🎙ማሳሰቢያ
👌👌
👇👇👇👇👇👇

📖 ፈተናውን መውሰድ የሚችለው ድረገፃችን ላይ የተመዘገበ እና ትምህርቱን ሙሉ በሙሉ የተከታተለ ብቻ ነው። ያልተመዘገባችሁ የፈተና ሰአት ከመድረሱ በፊት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ

🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net

📄 ሰርተፊኬት የሚወስደው 80% እና ከዚያ በላይ ያመጣ ተማሪ ብቻ ነው

📂 ሰርተፊኬት ላይ የሚቀመጠው ስም ዌብ ሳይት ላይ ስትመዘገቡ ያስገባችሁት ስም ነው፣

ፈተናው ዛሬ ተከፍቶ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ድረስ ይቆያል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆👆👆
ፈተናውን እና ሰርተፊኬት በምን መልኩ እንደምንወስድ የሚያሳይ ቪዲዮ
የፈተና ሰኣት ስለደረሰ ይህንን ሊንክ ተጭነው ወደ ፈተናው መግባት ይችላሉ

ወደ ፈተና መግቢያ ሊንክ

🔗 https://shorturl.at/vsud0


📖 ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገብ ግድ ስለሆነ ያልተመዘገባችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ

🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ በዐል አደረሳችሁ።ዒዱ የደስታ ፣ የሰላም ፣ አላህን የማመስገን የተቸገሩትን ማስታወሻ ዕለት ያድርግልን።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ማስታወሻ

ማጠቃለያ ፈተና ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ማብቂያ ሰአቱ ከመድረሱ በፊት እንድትፈተኑ ለማስታወስ እንወዳለን

🔗 ፈተናውን በምን መልኩ መግባትና የምስክር ወረቀት መውሰድ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ በዚህ ሊንክ በመግባት መመልከት ይችላሉ

https://www.tg-me.com/Africa_Academy1/872

ወደ ፈተና መግቢያ ሊንክ

🔗  https://shorturl.at/vsud0


📖 ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገብ ግድ ስለሆነ ያልተመዘገባችሁ  ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ

🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net
📮 ውድ ተማሪዎቻችን
🌟 ኢድ ሙባረክ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበላችሁ ይቀበለን።

ፈተናውን በተመለከተ ጠቃሚ ማሳሰቢያዎች
- የትምህርቱ የማጠቃለያ ፈተና ከ 100% ነው የምስክር ወረቀቱን ለማግኘት ተማሪው ቢያንስ 80% ማምጣት ይኖርበታል።

በመጀመሪያው ዙር ማለፊያ ውጤት ያላመጣችሁ ተማሪዎች መጽሐፉን እና ኮርሶችን እንደገና ክለሳ በማድረግ በቂ ዝግጅት ማድረጋችሁን ስታረጋግጡ ድጋሚ የመፈተን እድል መመቻቸቱንም እንገልፃለን።
- 🔗 የሙከራ ሊንክ 👇
https://shorturl.at/vsud0
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

📚 የምስክር ወረቀት ላይ ስም እየወጣልን አይደለም የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ እየመጣ ነው ።

የምስክር ወረቀት ላይ የሚወጣው ስም #ስትመዘገቡ_ያስገባችሁት ስም መሆኑን ከዚህ በፊት ገልፀን ነበር። ስትመዘገቡ ስም ካላስገባችሁ ድጋሚ ግቡና አስተካክላችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
🗞 ተመዝግባችሁ ሰርተፊኬት ላይ ስም ያልወጣላችሁ በሚከተለው መሰረት ስማችሁን አስተካክላችሁ ሰርተፊኬት መውሰድ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇
የሐጅ ህግጋት ኮርስ ስትከታተሉ የነበራችሁ በሙሉ አላህ ድካማችሁንና ጥረታችሁን ይቀበላችሁ፣

በቀጣይ በሌሎች አጫጭር ስልጠናዎች እንደምንገናኝ ተስፋ እናደርጋለን።

ትምህርቱን በተመለከተ ያላችሁን ገንቢ አስተያየት እንድተሰጡን ሃሳብ መስጫ ፎርም በቅርቡ የምንልክ መሆኑንም ለማስታወስ እንወዳለን
2024/06/24 05:03:33
Back to Top
HTML Embed Code: