Telegram Web Link
ነቢዩ ሰዐወ ያደረጉት የሐጅ አይነት የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
31%
ኢፍራድ
34%
ቂራን
36%
ተመቱዕ
Audio
🎧 ክፍል አራት የድምፅ ትምህርት
ኢሕራም ውስጥ ክልክል ከሆኑ ነገሮች መካከል ሽቶ መቀባት አንዱ ነው።
Anonymous Quiz
81%
እውነት
19%
ሐሰት
ሴት ልጅ ኢሕራም ውስጥ ስትሆን የምትከለከለው ልብስ
Anonymous Quiz
16%
ቀሚስ
84%
ጓንቶች
Audio
🎧 ክፍል አምስት የድምፅ ትምህርት
ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።


🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net

ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
👇👇
🔗 https://youtu.be/geE0qBzLnuM?si=7N6xdFYjRTvCAco6


📆 ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ
======================
🔓 ቅዳሜ ሰኔ 8/2016 ይከፈታል
🔒 ቅዳሜ ሰኔ 15/2016 ይዘጋል

📑 ከላይ እዚሁ ግሩፕ ላይ የተለቀቀውን የትምህርት ፕሮግራም የጊዜ ሰሌዳ መመልከት እንዳይዘነጉ


ለጥያቄ እና ቴክኒካል ድጋፍ፡
👇👇👇
@Ethio_africaacademy
ከጦዋፍ መስፈርቶች መካከል አንዱ ኒያ ነው
Anonymous Quiz
97%
እውነት
3%
ሐሰት
መሮጥ የሚጀመረው ከ ......... ነው
Anonymous Quiz
89%
ሰፋ
11%
መርዋ
Audio
🎧 ክፍል ስድስት የድምፅ ትምህርት
ሐጅ ላይ ያለ ሰው የዐረፋን ቀን መጾም ይወደድለታል
Anonymous Quiz
28%
እውነት
72%
ሐሰት
የእርድ ቀን የሚወረወሩት የጠጠር ብዛቶች
Anonymous Quiz
98%
7
3%
8
📢 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

📮 ማስታወቂያ ለውድ ተማሪዎቻችን

📚 ትምህርቱን በተመለከተ የተዘጋጀ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም

📌 ፕሮግራም አቅራቢ
🎙️ሸይኽ፡ ሙሐመድ ዘይን ዛህሩዲን

📆 ነገ ሀሙስ 2024 ዓ.ል
ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
📟 ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ቀጥታ በቴሌግራም ቻናል ይሆናል።


🔗 መግቢያ ሊንክ ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ቴሌግራም ቻናል ላይ ይለቀቃል

🍃 አላህ በመልካም ነገር ሁሉ ስኬትን ይስጣችሁ የሙስሊሞችንም ክፍተት የምትሞሉ ያድርጋችሁ።
2024/06/27 02:20:54
Back to Top
HTML Embed Code: