Forwarded from አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐
የረመዷን ኮርሶች
"የፆም፣ የቂያም እና የዘካት አል ፊጥር ህግጋት" ኮርስ (1)
እንዲሁም "ቁርዓን የአላህ ቃል ነው" ኮርስ (2)
የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።
🌐 https://africaacademy.org/
ባለው ባዶ ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!

africaacademy.org
Getting Certificates
Channel name was changed to «የሐጅ ኮርስ የስልጠና -9 | AFRICA ACADEMY |»
አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ💫
'አፍሪካ አካዳሚ'
የሐጅና የዑምራ ሕግጋቶች ትንተና
በክቡር ሼኽ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን
ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ 6️⃣ቀናት ብቻ
አቀራረቡ
🧭በየቀኑ ለ 1 ሰዓት የሚቀርብ
🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ ሰርተፍኬት እና ከሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን ልዩ የምስክር ወረቀት
❕በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል
📝ፕሮግራሙ የሚጠናቀቀው የማጠቃለያ ፈተናን በመፈተን ነው
🎥ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ በድምፅ በፅሁፍ ሊመለከቱ ይችላሉ።
🔖ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
ዚል ሒጃ 1,1442 (11/7/2021)
የመመዝገቢያ ቅፅ፡
https://bit.ly/3jnHmCn
ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፡
🔗 https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

Google Docs
"የሐጅ ኮርስ" ሥልጠና #9 መመዝገቢያ ቅጽ
"የሐጅ እና የዑምራ ህግጋት ትንታኔ" ኮርስ-በክቡር ሼይኽ ሙሐመድ ዘይን - ስልጠናው የሚጀምርበት ቀን= ዚልሂጃ 1, 1442H. 11-7-2021