Telegram Web Link
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣

🔗 የስድስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe0J-i_wLQEv53IU-Ygnma_fmYVF2tdXXTyigQ-2HkmXcrF0Q/viewform
🔗
👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡

አላህ ያጠንክራችሁ።

ያልገባችሁ እና ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚያስፈልጉ ጉዳዬች ካሉ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በውይይት መድረኩ ላይ Discuss መወያየት ይችላሉ፣
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ስልጠና ተከታታዬች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና መቼ እንደሚሆን እና አንዳንድ ከትምህርቱ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች ላይ ውይይት ስለሚኖረን የመወያያ መድረኩ ክፍት ሲሆን እንድትሳተፉ በትህትና እንጠይቃለን!
ጀዛኩሙሏሁ ኼይረን!
የኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና መቼ ይሁን ይላሉ?
Anonymous Poll
38%
ነገ ሰኞ
21%
ማክሰኞ
40%
ከሶስት ቀን ቡኋላ
"የኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት" ኮርስ (6) ማጠቃለያ ፈተና 📝:|

ፈተናው ነገ ሰኞ ሸዕባን 2, 1442H-
(Mar. 15, 2021)-(መጋቢት 6, 2013)
ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ
እስከ ማክሰኞ 10:00 ሰዓት ብቻ ክፍት ይሆናል።

በ24 ሰዓት በተመቻችሁ ጊዜ ገብተው መስራት ይችላሉ፣

👌ልብ ይበሉ 📝 ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።

አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀
"የኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት" ኮርስ (6) ማጠቃለያ ፈተና

ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd4yMejk0sjmu6R-Aakqz5Ai8W-4_sM6mOKZSlvWcCaj1E2Bw/viewform

ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!

መልካም እድል ለሁላችሁም!
🌹በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐

የ"ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት" ኮርስ (6) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።

🌐 https://africaacademy.org/

ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ*

        ¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

*"የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት ትንታኔ ኮርሰ "*

በሚል ርዕስ ሥልጠና (7) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት     
    [ *የፆም፣የቂያም አና የዘካተል ፊጥር ህግጋት  *]

*በክቡር ሼኽ  ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ኸሊል *
           የሚቀርብ

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*
🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ሒጅራ 20/8/1442*
(እ'ኤ'አ 3/4/2021)
ይሆናል፡

📎[http://bit.ly/3vBPMKf]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ የሆኑትን የፃም አፈፃ ፀምን ህግጋት ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ🌹
2024/09/22 18:17:58
Back to Top
HTML Embed Code: