"የአዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) ማጠቃለያ ፈተና ህግጋቶች እና ደንቦች 📝:|
1️⃣ ፈተናው ነገ እሁድ ጀማዱል ኣኺር 11, 1442H-JAN. 24, 2021-ጥር 16, 2013 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ 10:00 ሰዓት ብቻ ክፍት ይሆናል።
2️⃣ ፈተናውን የምትፈተኑት ካጠናችሁ ቡኋላ በአዕምሮ ከያዛችሁት እውቀት እንጂ ፅሁፉን በማየት አልያም ሰውን በመጠየቅ መሆን የለበትም።
👍 ስለዚህ ከወዲሁ ጥናት ላይ ማትኮር ይጠበቅባችኋል።
3️⃣ ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።
4️⃣ በፈተናው ቅፅ ላይ ሙሉ ስም በእንግሊዝኛ (ግዴታ)⚠️ ሲሆን፣ ሁለተኛው የስም መፃፊያ ላይ በምርጫችሁ በአረብኛ ወይም በአማርኛ በትክክል መፃፎዎን አይርሱ።
👌*(በምስክር ወረቀት ላይ እንዲታይ በምትፈልጉት መልኩ)*
5️⃣ ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ባጠቃላይ ነጥቡ ከ100% የሚያዝ ይሆናል።
6⃣ ፈተናውን ያለፈ ማለፉን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ሲያገኝ ያላለፈ ግን ስልጠናውን መሳተፉን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት የሚሰጠው ይሆናል።
አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!✨
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀

ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ ለጥናት እንዲመቸን ጊዜው ይጨመር የሚል ጥያቄዎች እየመጡ ስለሆነ እርስዎስ ምን ይመርጣሉ?
Anonymous Poll
24%
ዛሬውኑ ከቀኑ አሥር ሰዓት🤩
22%
ነገ ሰኞ በአሥር ሰዓት ይለቀቅ😊
55%
ከሁለት እና ሶስት ቀን ቡኋላ ይሁን😎
በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ከመረጡት 1700 ውስጥ
40% ከሁለት እና ሶስት ቀናት ቡኋላ፣
35% ዛሬ
25% ነገ
ስለዚህ ፈተናው ወደ ማክሰኞ በ10 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ መሆኑን አውቃችሁ ጥናት ላይ እንድታቶክሩ አደራ እንላለን! ✨
@ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

ከአሏህ ወደ ሰው ልጆች ስለሚመጣው ፈተና (መከራ) እውነት የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
8%
አንድ አማኝ በእምነቱ ደካማ ከሆነ ፈተና ይበዛበታል።
2%
እንድ አማኝ ፈተና ከበዛበት አሏህ ያንን ሰው መጥላቱን ያመለክታል።
90%
አሏህ ሰዎችን ሲወድ እና ለነሱ ኸይር መፈለጉን የሚያመለክትበት ነገር ነው።
ዱዓዕ ተቀባይ ከሚሆንባቸው ጊዚያት መካከል🤗
Anonymous Quiz
9%
በአዛን እና በኢቃማ መካከል
1%
ከውዱዕ ቡኋላ
4%
በሱጁድ ላይ እያለን
85%
ሁሉም መልስ ነው
"የአዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) ማጠቃለያ ፈተና 📝:|
ፈተናው ዛሬ ማክሰኞ ጁማዲል ኣኺር 13, 1442H-(JAN. 26, 2021)-(ጥር 18, 2013) ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ረቡዕ 10:00 ሰዓት ብቻ ክፍት ይሆናል።
በ24 ሰዓት በተመቻችሁ ሰዓት ገብተው መስራት ይችላሉ፣
👌ልብ ይበሉ 📝 ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።
አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!✨
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀
ፈተናው ዛሬ ማክሰኞ ጁማዲል ኣኺር 13, 1442H-(JAN. 26, 2021)-(ጥር 18, 2013) ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ረቡዕ 10:00 ሰዓት ብቻ ክፍት ይሆናል።
በ24 ሰዓት በተመቻችሁ ሰዓት ገብተው መስራት ይችላሉ፣
👌ልብ ይበሉ 📝 ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።
አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!✨
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀
"የአዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) ማጠቃለያ ፈተና
ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScRkIKLWP-Ly9AV1AnTp9wLvCR5zL6_l7S7RHd1uGYrpN2x8A/viewform
ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!
መልካም እድል ለሁላችሁም!

Google Docs
"አዝካር፤ ዱዓዎች እና ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) የማጠቃለያ ፈተና
50 ጥያቄዎች x እያንዳንዱ ጥያቄ የያዘው ነጥብ 2 = 100%
🌹እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐
የ"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች " ኮርስ (5) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።
🌐 https://africaacademy.org/
ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!

africaacademy.org
Getting Certificates
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ተከታታዮች፡
እንደሚታወቀው ቀደም ሲል (5ኛ ኮርስ) የስልጠናው ሰርተፍኬት የተለቀቀ ቢሆንም የአንዳንዶቻችሁ ውጤት በትክክል ቦታ ላይ ባለመፃፉ እና ስህተት እንዳለበት ስለተረዳን ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን!
እንዲሁም በተጨማሪ በመዘግየታችንም ይቅርታ እየጠየቅን ኢንሻአላህ ከቆይታ ቡኋላ የምንችለውን ሁሉ ጥረት በማድረግ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ ጥረት የምናደርግ እና የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
---
አፍሪካ አካዳሚ

🌹በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐
የ"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች " ኮርስ (5) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።
🌐 https://africaacademy.org/
ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
የ"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች " ኮርስ (5) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።
🌐 https://africaacademy.org/
ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
africaacademy.org
Getting Certificates
እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ*✨ |
¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦
📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና
*"ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት"*
በሚል ርዕስ ሥልጠና (6) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉
ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት*]
*በክቡር ሼኽ ሓሚድ ሙሳ*
የሚቀርብ
*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።
*አቀራረቡ*
🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣
🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
⏳በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።
📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።
🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ቅዳሜ ረጀብ 22/ 1442 ሒጅሪ*
(March 6/ 2021 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።
*የኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት ኮርስ መመዝገቢያ ቅፅ*፡
📎[http://bit.ly/3cBMfED]
ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
⏱ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት ተረድተው ይመረቁ።
ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ🌹