Telegram Web Link
🍀አልሐምዱሊላህ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ወንድሞች እና እህቶች ፈተናውን ባማረ ውጤት አጠናቀዋል፣ ሆኖም አንዳንዶች አሁንም ፈተናውን ለመፈተን እንደተቸገሩ ተስተውለዋል፣
ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት እና ከብዙዎች በቀረበው የይራዘምልን ጥያቄ መሰረት፦
🕟የፈተናው ጊዜ ማብቂያ እስከ ማክሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል፡፡😍

መኮራረጅ ክልክል ነው።
መልካም እድል ለሁላችሁም በድጋሜ🌹
...🚨የፈተናው ጊዜ ከ አሁን 2 ሰዓታት ቡኋላ ስለሚያበቃ...
ፈተናውን ያላጠናቀቃችሁ ፈጥናችሁ እንድትፈተኑ የአፍሪካ አካዳሚ ኮሚቴ እያሳሰበ፣

በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን የምስክር ወረቀታችሁም ይፋ የሚደረግ ይሆናል..🚨 ይጠብቁን!

@Africa_Academy1
🌹እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐

የልብ ተግባራት ስልጠና (3) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።

🌐 https://africaacademy.org/

ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
° 📈 °. ይህ የ#ልብ ተግባራት የሶስተኛው ስልጠና ግምገማ ቅፅ ነው።

¦ ለቀጣይ ስልጠናዎች ማሻሻያ ይሆን ዘንድ ሁላችሁም በመሙላት እንድትሳተፉበት በትህትና እንጠይቃለን!

ቅፁ ከሁለት ደቂቃዎች በላይ የማይወስድ ነው👍🏼

https://forms.gle/4eNijn63MNcUicCj7

ሁላችሁንም በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን!!!
አላህ በረካ ያድርጋችሁ🌿
እንኳን ደስ አላችሁ!
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ |

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና
*"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት"* በሚል ርዕስ ሥልጠና (4) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት
[ *የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮት (ከሱረቱ ናስ - ሱረቱ ዱሓ፣ ፋቲሓን ጨምሮ)* ]

በክቡር *ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ* የሚቀርብ፣

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*

💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*

🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት የሚቀርብ ሲሆን፣

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡ ቅዳሜ ረቢዕ አል-አወል 28 /1442 ሒጅሪ
(November 14/2020 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት መመዝገቢያ ቅፅ፡
📎[ http://bit.ly/3en30Cl ]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

ጊዜዎን ተሻምተው በዚህ መሰል ፕሮግራም ይሳተፉ፣ በአላህ እገዛ ትክክለኛ የከፊል የቁርዓንን አስተምህሮት ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ ሼር ያድርጉ🌹
በአሏህ ሥም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ፤
(ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት "የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮት")

#አንደኛ_ትምህርት (1):- የሱረት አል ፋቲሐህ ተፍሲር እና አስተምህሮት


https://youtu.be/BSEUk5dUKMU
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣

🔗 የአንደኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://docs.google.com/forms/u/0/d/e/1FAIpQLSdckC8Z6UJ7JFO76S2Hm_fNvTO0c61qabEfkwK7i1yp6xf6ng/formResponse
👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡

አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
2024/11/14 12:45:16
Back to Top
HTML Embed Code: