Telegram Web Link
🌴ዐሹራን መፆም ተወዳጅ ነው

▪️ የዐሹራ ቀን
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- (የዐሹራን ቀን ፆም መፆም አላህ ያለፈውን አመት(ወንጀል) እንደሚያስምር ተስፋ አደርጋለሁ)።
ሙስሊም ዘግበውታል

የዐሹራ ፆምን ከሱ በፊት ያለውን ቀን አብሮ መፆም ይመከራል ፣ እሱም ከሙሐረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነው። የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- (አላህ እስከ ቀጣይ አመት ድረስ ካቆየኝ ዘጠነኛውን ቀን እፆማለሁ)።

ሙስሊም ዘግበውታል።

#አሹራ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
Forwarded from የአፍሪካ አካዳሚ- የሁለተኛው ሁለተኛ ዙር ቻናል
ይህችን ወሳኝ የቁርኣን አንቀጽ በደንብ አስተውለህ ታውቃለህ?
============
"""ከችግር ጋር ምቾት አለ""
(ሸርሕ 6)

በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው
ችግር ወይም መከራ በተፈጠረ ቁጥር መፍትሄ ወይም የተሻለ ነገር አብሮ ይመጣል."


አፍሪካ አካዳሚ
Forwarded from የአፍሪካ አካዳሚ- የሁለተኛው ሁለተኛ ዙር ቻናል
የቁርኣን ማስተካከያ ፕሮግራም በተባባልነው መሰረት እያንዳንዱ ላይ በሳምንት ሁለት ሁለት ቀን ፕሮግራም ስለሚኖረን ከታች ያሉት ሁለቱ ቻናሎችን ተቀላቀሉና ጠብቁን፣ቀን እና ሰአቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል
ቻነል 1👇
https://www.tg-me.com/mishkat345

ቻነል 2👇
https://www.tg-me.com/binkaeb


ከናንተ ሚጠበቀው ዝግጁ መሆን ብቻ


#አፍሪካ_አካዳሚ
ይህንን ድልድይ ከማፍረስ አደራ!

"ሰላት በእኛ እና በአላህ መካከል ያለ ድልድይ ነው፡፡

ሰላት በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?""
ኮሜንት ላይ አካፍሉን"

#አፍሪካ_ አካዳሚ
2024/09/21 13:45:35
Back to Top
HTML Embed Code: