Telegram Web Link
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

📚 የምስክር ወረቀት ላይ ስም እየወጣልን አይደለም የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ እየመጣ ነው ።

የምስክር ወረቀት ላይ የሚወጣው ስም #ስትመዘገቡ_ያስገባችሁት ስም መሆኑን ከዚህ በፊት ገልፀን ነበር። ስትመዘገቡ ስም ካላስገባችሁ ድጋሚ ግቡና አስተካክላችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
🗞 ተመዝግባችሁ ሰርተፊኬት ላይ ስም ያልወጣላችሁ በሚከተለው መሰረት ስማችሁን አስተካክላችሁ ሰርተፊኬት መውሰድ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇
የሐጅ ህግጋት ኮርስ ስትከታተሉ የነበራችሁ በሙሉ አላህ ድካማችሁንና ጥረታችሁን ይቀበላችሁ፣

በቀጣይ በሌሎች አጫጭር ስልጠናዎች እንደምንገናኝ ተስፋ እናደርጋለን።

ትምህርቱን በተመለከተ ያላችሁን ገንቢ አስተያየት እንድተሰጡን ሃሳብ መስጫ ፎርም በቅርቡ የምንልክ መሆኑንም ለማስታወስ እንወዳለን
° 📈

ይህ ከታች የምትመለከቱት የመጀመሪያው ዙር
#የሐጅ_ሕጎች ፕሮግራም ግምገማ (ሃሳብ መስጫ)ቅጽ ነው፡-

¦ ፕሮግራሙን በተሻለ ሁኔታ ለማስኬድና የተሻለ ነገር ለማቅረብ ይረዳን ዘንድ ሁሉም ተማሪ ፎርሙን እንዲሞላ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ፎርሙን ለመሙላት ከሁለት ደቂቃዎች በላይ አይወስድብዎትም

- አላህ ስራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ - 🌿
ወደ ፎርሙ መግቢያ ሊንክ
👇👇👇👇
https://forms.gle/RpQMW6sL2QagLH1y5


#የሐጅ_ህግጋት_ኮርስ
#አፍሪካ_አካዳሚ
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ pinned «° 📈 ይህ ከታች የምትመለከቱት የመጀመሪያው ዙር #የሐጅ_ሕጎች ፕሮግራም ግምገማ (ሃሳብ መስጫ)ቅጽ ነው፡- ¦ ፕሮግራሙን በተሻለ ሁኔታ ለማስኬድና የተሻለ ነገር ለማቅረብ ይረዳን ዘንድ ሁሉም ተማሪ ፎርሙን እንዲሞላ በአክብሮት እንጠይቃለን። ፎርሙን ለመሙላት ከሁለት ደቂቃዎች በላይ አይወስድብዎትም - አላህ ስራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ - 🌿 ወደ ፎርሙ መግቢያ ሊንክ 👇👇👇👇 http…»
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
🍃 ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ በሐዲስ አል ቁድስ እንዲህ ብሏል፡-
"ባሪያዬም የእኔን ውዴታ እስኪያገኝ ድረስ በፈቃደኝነት(ሱና የሆኑ) አምልኮዎችን በመስራት ወደ እኔ መቅረብን ይቀጥላል።"

💫 የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
"ሰኞ እና ሀሙስ ስራዎች አላህ ዘንድ ይቀርባሉ፤ እኔም በፆም ላይ ሆኜ ስራዬ እንዲቀርብልኝ እሻለሁ።"

🍃 ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
" ከረመዳን በኋላ በላጩ ወር የሙሐረም ወር ነው።"
#ሸህሩላሂል ሙሐረም
#አፍሪካ_አካዳሚ
#1446 ዓ/ሂ
🌴ዐሹራን መፆም ተወዳጅ ነው

▪️ የዐሹራ ቀን
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- (የዐሹራን ቀን ፆም መፆም አላህ ያለፈውን አመት(ወንጀል) እንደሚያስምር ተስፋ አደርጋለሁ)።
ሙስሊም ዘግበውታል

የዐሹራ ፆምን ከሱ በፊት ያለውን ቀን አብሮ መፆም ይመከራል ፣ እሱም ከሙሐረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነው። የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- (አላህ እስከ ቀጣይ አመት ድረስ ካቆየኝ ዘጠነኛውን ቀን እፆማለሁ)።

ሙስሊም ዘግበውታል።

#አሹራ
#አፍሪካ_አካዳሚ
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
Forwarded from የአፍሪካ አካዳሚ- የሁለተኛው ሁለተኛ ዙር ቻናል
ይህችን ወሳኝ የቁርኣን አንቀጽ በደንብ አስተውለህ ታውቃለህ?
============
"""ከችግር ጋር ምቾት አለ""
(ሸርሕ 6)

በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው
ችግር ወይም መከራ በተፈጠረ ቁጥር መፍትሄ ወይም የተሻለ ነገር አብሮ ይመጣል."


አፍሪካ አካዳሚ
Forwarded from የአፍሪካ አካዳሚ- የሁለተኛው ሁለተኛ ዙር ቻናል
የቁርኣን ማስተካከያ ፕሮግራም በተባባልነው መሰረት እያንዳንዱ ላይ በሳምንት ሁለት ሁለት ቀን ፕሮግራም ስለሚኖረን ከታች ያሉት ሁለቱ ቻናሎችን ተቀላቀሉና ጠብቁን፣ቀን እና ሰአቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል
ቻነል 1👇
https://www.tg-me.com/mishkat345

ቻነል 2👇
https://www.tg-me.com/binkaeb


ከናንተ ሚጠበቀው ዝግጁ መሆን ብቻ


#አፍሪካ_አካዳሚ
ይህንን ድልድይ ከማፍረስ አደራ!

"ሰላት በእኛ እና በአላህ መካከል ያለ ድልድይ ነው፡፡

ሰላት በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?""
ኮሜንት ላይ አካፍሉን"

#አፍሪካ_ አካዳሚ
2024/09/21 10:31:58
Back to Top
HTML Embed Code: