አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ pinned «🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ። ⛔ ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡- - 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል - 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ። - 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን። ማሳሰቢያ - 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት…»
🌹 ውድ ተማሪዎቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን
⭕ ይህን ከታች የምትመለከቱትን የሐጅ አደራርግ ስልጠና ማስታወቂያ ለሁሉም አንዲዳረስ በተለያዩ የቴሌግራም እና ዋትሳፕ ግሩፓችና ቻናሎች አንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያዎች ሼር እንድታደርጉት እንጠይቃችኋለን 👇🏻
🌟 ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራው ነው።
⭕ ይህን ከታች የምትመለከቱትን የሐጅ አደራርግ ስልጠና ማስታወቂያ ለሁሉም አንዲዳረስ በተለያዩ የቴሌግራም እና ዋትሳፕ ግሩፓችና ቻናሎች አንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያዎች ሼር እንድታደርጉት እንጠይቃችኋለን 👇🏻
🌟 ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራው ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ።
⛔ ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡-
- 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል
- 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ።
- 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን።
ማሳሰቢያ
- 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት ከሌለዎት የመጨረሻ ፈተና ወስዶ የኮርስ ሰርተፍኬት መቀበል ስለማይቻል ዌብሳይቱ ላይ መመዝገብዎን እንዳይረሱ
🍃 ለሁሉም የተሳካ የትምህርት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን።

"""..
ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net
ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን።
ለጥያቄ እና ቴክኒካል ድጋፍ፡
👇👇👇
@Ethio_africaacademy"""

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በስልክ ቁጥር ለመመዝገብ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጎግል አካውንት ለመመዝገብ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
🗂 ክፍል አንድ
📚 የሐጅና ዑምራ ትርጓሜና ትሩፋቶች
🎙 በሸ/ ሙሐመድ ዘይን
🔗 የዩቲዩብ ሊንክ
https://youtu.be/SBUMsTzQUkg?si=kGo3w8mUBRSwrDZL
📚 የሐጅና ዑምራ ትርጓሜና ትሩፋቶች
🎙 በሸ/ ሙሐመድ ዘይን
🔗 የዩቲዩብ ሊንክ
https://youtu.be/SBUMsTzQUkg?si=kGo3w8mUBRSwrDZL
YouTube
1 የሐጅ እና ዑምራ ዝርዝር ትምህርት || ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን|| ክፍል አንድ || አፍሪካ አካዳሚ
1_የሐጅ_ህግጋት_ክፍል_አንድ_ሸይኽ_ሙሐመድ_ዘይን
<unknown>
🎧 ክፍል አንድ የድምፅ ትምህርት
ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላም፣በረከት እና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን. 🤍🍃
📌 ዛሬ በአላህ እርዳታና ፈቃድ *የሐጅ ህግጋት ኮርስ* ጀምረናል።
📮የእያንዳንዱ ትምህርት ቁሳቁስ ማለትም ድምፅ፣ ቪዲዮ እና ሊንክ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት ላይ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይላካል ፣እንዲሁም በዌብሳይታችንና በ *አፍሪካ ቲቪ1 ቻናል* 📺 በኢትዮጵያ አቆጣጠር 12 ሰኣት ላይ ይተላለፋል።
የኮርሱ ቆይታ ሰባት ቀናት ነው
📲 የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም👉 ፡ @Ethio_africaacademy
ያናግሩ
🍃 መልካምንም ሥሩ፣ ስራችሁንም አሳምሩ፣ አላህንም ቅኑን መንገድ መመራትን ለምኑት፣ በእርሱም ፈቃድ ትስሰጣላችሁ -። 🤍
# የሐጅ_ኮርስ

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
""".. ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን። ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇👇👇 https://am.africaelearning.net ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። 👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን። ለጥያቄ እና ቴክኒካል…
👆👆👆👆👆
ድረገፁ ላይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ እዚህ እንደሚገኝ እናሳስባለን
ድረገፁ ላይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ እዚህ እንደሚገኝ እናሳስባለን