Telegram Web Link
"የፆም፣ የቂያም እና የዘካተል ፊጥር ህግጋት" ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና

ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
🕟24 ሰዓት የሚቆይ
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe4oPB4bniEHI9IHQpbQd5corej7mES3vs5hJiA02DOw87opg/viewform

ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!

መልካም እድል ለሁላችሁም!
እንኳን ደስ አላችሁ!
| አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ |

¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

"ቁርኣን የአላህ ቃል ነው"

በሚል ርዕስ ሥልጠና ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፣

*በክቡር ሼኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን*
*በክቡር ሼኽ ሙሐመድ አሚን*
*በክቡር ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙሰጠፋ
የሚቀርብላችሁ

ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡

💵ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!

⏱️የፕሮግራሙ ጊዜ ለ3 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

አቀራረቡ

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

💡በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።
💽ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
19 ረመዳን
(1/5/2021)
ሥልጠናው የመጨረሻ ቀን
ረመዳን 21
(3/5/2021) ይሆናል

የመዝገቢያ ቅፅ:[https://bit.ly/3v4XuLG]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤:
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ የሆነ ስለ ቁርዓን ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ:
2024/09/22 08:43:16
Back to Top
HTML Embed Code: