Telegram Web Link
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣

🔗 የስድስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe09yS5r-H7MxDR98HAkfWtMfkn4VFE9U0te0an-z6f_Sri3g/viewform
👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡

አላህ ያጠንክራችሁ።
በቅርቡም የማጠቃለያ ፈተና የምትፈተኑበት ቀን እስኪለቀቅላችሁ ትምህርቱን በመከለስ እንድታጠኑ እንመክራለን!
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
"የአዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) ማጠቃለያ ፈተና ህግጋቶች እና ደንቦች 📝:|

1️⃣ ፈተናው ነገ እሁድ ጀማዱል ኣኺር 11, 1442H-JAN. 24, 2021-ጥር 16, 2013 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ 10:00 ሰዓት ብቻ ክፍት ይሆናል።

2️⃣ ፈተናውን የምትፈተኑት ካጠናችሁ ቡኋላ በአዕምሮ ከያዛችሁት እውቀት እንጂ ፅሁፉን በማየት አልያም ሰውን በመጠየቅ መሆን የለበትም።
👍 ስለዚህ ከወዲሁ ጥናት ላይ ማትኮር ይጠበቅባችኋል።

3️⃣ ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።

4️⃣ በፈተናው ቅፅ ላይ ሙሉ ስም በእንግሊዝኛ (ግዴታ)⚠️ ሲሆን፣ ሁለተኛው የስም መፃፊያ ላይ በምርጫችሁ በአረብኛ ወይም በአማርኛ በትክክል መፃፎዎን አይርሱ።
👌*(በምስክር ወረቀት ላይ እንዲታይ በምትፈልጉት መልኩ)*

5️⃣ ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ባጠቃላይ ነጥቡ ከ100% የሚያዝ ይሆናል።

6⃣ ፈተናውን ያለፈ ማለፉን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ሲያገኝ ያላለፈ ግን ስልጠናውን መሳተፉን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት የሚሰጠው ይሆናል።

አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀
ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ ለጥናት እንዲመቸን ጊዜው ይጨመር የሚል ጥያቄዎች እየመጡ ስለሆነ እርስዎስ ምን ይመርጣሉ?
Anonymous Poll
24%
ዛሬውኑ ከቀኑ አሥር ሰዓት🤩
22%
ነገ ሰኞ በአሥር ሰዓት ይለቀቅ😊
55%
ከሁለት እና ሶስት ቀን ቡኋላ ይሁን😎
በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ከመረጡት 1700 ውስጥ
40% ከሁለት እና ሶስት ቀናት ቡኋላ፣
35% ዛሬ
25% ነገ
ስለዚህ ፈተናው ወደ ማክሰኞ በ10 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ መሆኑን አውቃችሁ ጥናት ላይ እንድታቶክሩ አደራ እንላለን!
@ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
ከቁርዓን መቅራት ቡኋላ ጊዜ ሊጠፋበት የሚገባ ታላቅ ነገር ቢኖር ?
Anonymous Quiz
20%
ዱዓዕ ነው
67%
ዚክር ነው
13%
መማር ነው
"የአዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) ማጠቃለያ ፈተና 📝:|

ፈተናው ዛሬ ማክሰኞ ጁማዲል ኣኺር 13, 1442H-(JAN. 26, 2021)-(ጥር 18, 2013) ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ረቡዕ 10:00 ሰዓት ብቻ ክፍት ይሆናል።

በ24 ሰዓት በተመቻችሁ ሰዓት ገብተው መስራት ይችላሉ፣

👌ልብ ይበሉ 📝 ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።

አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀
"የአዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች" ኮርስ (5) ማጠቃለያ ፈተና

ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScRkIKLWP-Ly9AV1AnTp9wLvCR5zL6_l7S7RHd1uGYrpN2x8A/viewform

ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!

መልካም እድል ለሁላችሁም!
🌹እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐

የ"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች " ኮርስ (5) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።

🌐 https://africaacademy.org/

ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ተከታታዮች፡
እንደሚታወቀው ቀደም ሲል (5ኛ ኮርስ) የስልጠናው ሰርተፍኬት የተለቀቀ ቢሆንም የአንዳንዶቻችሁ ውጤት በትክክል ቦታ ላይ ባለመፃፉ እና ስህተት እንዳለበት ስለተረዳን ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን!
እንዲሁም በተጨማሪ በመዘግየታችንም ይቅርታ እየጠየቅን ኢንሻአላህ ከቆይታ ቡኋላ የምንችለውን ሁሉ ጥረት በማድረግ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ ጥረት የምናደርግ እና የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
---
አፍሪካ አካዳሚ
🌹በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐

የ"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች " ኮርስ (5) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።

🌐 https://africaacademy.org/

ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
2024/09/22 20:26:19
Back to Top
HTML Embed Code: